• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

The secret (ሚስጢሩ…)

August 14, 2013 06:12 pm by Editor 1 Comment

የግጥም አፃፃፍ ዘዬን ያመጡ ነፍሳቸው ትባረክ።”ሚስጢሩ ቀላል ተደረገ” የሚለውን የሚስጢሩን ሁለተኛ ክፍል እነሆ! በአጭር መስመሮች ግጥም ማጠቃለል ቻልኩ።የዚህን ስራ የመጀመሪያ ክፍል ያነበቡ አስተያየት ሰጭዎች ”አቀራረብህ መጽሐፉን ላነበቡ ይገባ እንደሆን እንጂ ለሌላው አንባቢ ግልጽ ሊሆንለት አይችልም!” አሉኝ።ለትሁት አስተያየታቸው ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።

በዚህ ምክንያት ግን ስራውን ልገታው አልፈለኩም። ቀጣዮቹ ክፍሎች የአንባቢን የመረዳት ሀይል ይጨምራሉ የሚል ግምቴ በልጦ ስለታየኝ ቀጠልኩ።

ሚስጢሩ ቀላል ተደረገ

ህገ ተፈጥሮ ነው ስበት አይወግንም

ለአንደኛው ከልክሎ ለሌላው አይፈቅድም

ነገር ግን ጉዳዩን ወደ ተሞክሮህ

ማምጣት ይገባሃል አንተ ራስህ ስበህ

መጥፎ እየተሰማህ መልካም አስተሳሰብ

ሊኖርህ አይችልም ይሄንን ተገንዘብ

እንዳተ አስተሳሰብ ተጓዳኝ ምልከታ

ባለህ ፍሪኮንሲ ስለሚይዝ  ቦታ

አስተሳሰብህን አስቀድመህ አጥና

መጥፎውን በጥሩ ለውጠህ አቃና

ጥሩ ከተሰማህ የበለጠ ጥሩ

ወደ አንተ ለመምጣት ክፍት ነው አጥሩ

የምትወደው ነገር አስደሳች ትዝታ

የተፈጥሮ ውበት አስቂኝ ጨዋታ

ስሜት ፍላጎትህን  አቃንቶ በማዞር

ይመልስልሃል ወደ ደህና ነገር

ይሄንን ተጠቅመህ የፍቅርን ስሜት

ማሰራጨት ከቻልክ ወደ ራስህ መክተት

የፍሪኮንሲህ ሀይል ያወጣኸው ጉልበት

የላቀ እንደሆነ አለብህ መረዳት።

***

  መልዕክትና አስተያየት ካለዎት: Welelaye2@yahoo.com

The Secret (ሚስጢሩ…) ክፍል አንድን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ፡፡

Print Friendly, PDF & Email
facebookShare on Facebook
TwitterTweet
FollowFollow us

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

Reader Interactions

Comments

  1. Daniel Debi says

    June 21, 2021 08:05 am at 8:05 am

    በጣም ድንቅ ግጥም ነው።

    Reply

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • የአማረ ሪፖርተር እያደረሰ ያለው የብሔራዊ ደኅንነት አደጋ January 22, 2026 01:56 am
  • የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን የማርያምን ማዕረግ ዝቅ አደረገች December 12, 2025 09:27 pm
  • ኢህአፓ: ከነጭ ሽብር ወደ “አዲስ አበባ ትናገር” የጎዳና ሽብር? December 12, 2025 09:11 pm
  • EOC Bans Haile Gebrselassie Over Are­qie Comments Linked to Doping November 21, 2025 07:47 pm
  • በሥራ ማቆም አድማ ጥሪ ዘርፍ ባለሙያው ጃዋር ሌላ ጥሪ አቀረበ November 17, 2025 09:25 am
  • የ-አብሮነት ማኅበር የመረጠው ሕቡዕ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ይፋ ሆነ November 5, 2025 12:06 pm
  • “የኢሳያስ አፈወርቂ ውድቀት አይቀሬ ነው … “ፅምዶ” ራዕይ ዓልባ” ነው – ሼትል ትሮንቮል October 26, 2025 10:15 pm
  • አሜሪካ ስላልተቀበለችው ነው “የሽሽግር መንግሥት” ስብሰባው በአምስተርዳም ተካሄደው October 25, 2025 11:09 pm
  • በዓባይ ግድብ ምረቃ፡ የሕዝብ ደስታ፣ የቴድሮስ ካሳሁን ዝምታ September 14, 2025 04:27 am
  • ኢትዮጵያ የውኃ ኑክሊየር ማብላያዋን ልታስመርቅ ነው  August 29, 2025 11:46 pm
  • መከላከያ በፋኖ አመራሮች ላይ እርምጃ ወሰደ፤ ዘመነ በ“አንድ ማንኪያ ቅንነት” አንድ እንሁን አለ August 23, 2025 12:35 am
  • ፋኖን በፋይናንስና በሎጂስቲክስ የሚደግፉ የጎጃም ባለሃብቶች ከስደት ሊመለሱ ነው August 14, 2025 12:42 am
  • የበቀለ ገርባ የአሜሪካ ጥገኝነት ማመልከቻ ውድቅ ተደረገ August 13, 2025 12:16 pm
  • ሞዐ ተዋሕዶ “ነጻ አውጪ ግምባር” – ሞነግ August 13, 2025 12:58 am
  • የሃይማኖትና የመንግሥት ጥምረት በረከት ወይስ መርገም?  August 5, 2025 09:18 pm
  • የባከነ የስደት ሕይወት ከደባርቅ እስከ ኖርዌይ July 29, 2025 05:44 pm
  • “በዚህ ዓመት መጨረሻ ትግራይን እንቆጣጠራለን”፤ ቲፒኤፍ July 22, 2025 01:28 am
  • Rusted screws, metal spikes and plastic rubbish: the horrific sexual violence used against Tigray’s women July 4, 2025 01:48 am
  • በሞርሞን ቤ/ክ ዕርዳታ የኪዳነምህረት ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ማምለኪያ ሥፍራ አገኘች July 2, 2025 01:28 pm
  • የበረከት ስምዖን “አየር ላይ ትዕይንት” አየር ላይ ተበተነ July 2, 2025 01:24 am
  • “ዐቢይ ይውረድ፣ እኛ እንውጣ፣ በተራችን እንግዛ” ስልቴዎች (ስብሃት፣ ልደቱ፤ ቴዎድሮስ) June 11, 2025 01:56 am
  • ኤሊያስ መሠረት የሚሠራው ለማነው? ለብጽልግና? ወይስ …? June 3, 2025 01:27 am
  • በግንቦት 20 – የሁለት መሪዎች ወግ May 28, 2025 02:01 am
  • በፈቃዳቸው የተመለመሉ ወጣቶች ሁርሶ ሥልጠና ጀመሩ May 22, 2025 09:11 am

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2026 · Goolgule