• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

“ዶክተሩ” ደብረጽዮን ምላሽ አለው

December 18, 2017 01:34 am by Editor 9 Comments

“… የአመራሩ ድክመት ድርጅቱን ጎድቷል፤ … የበላይ አመራሩ ሥራውን ሲገመግም ብዙ ጉድለት ተገኝቶበታል” በማለት ለፋና ቃለምልልስ የሰጠው አዲሱ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር የወንበዴዎች ቡድን መሪ ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ነው። በበፊቱ አመራር ውስጥ ምክትል ሊቀመንበር የነበረው ደብረጽዮን፤ 35 ቀናት በፈጀውና ዋናው ችግር አመራሩ መሆኑን በገመገመው ስብሰባ መሠረት መባረር ሲገባው ይልቁንም ሊቀመንበር ሆኗል።

Capella University ከተባለው የዲግሪ ወፍጮ ቤት “የዶክትሬት ዲግሪ” ተቀብሏል የሚባልለት ደብረጽዮን እንደ ቀድሞ አመራር “የበላይ አመራሩ ጉድለት ተገኝቶበታል” ካለው ድርጅት ራሱን ማግለል ሲገባው ራሱን በዓለምአቀፍ የአሻባሪነት የመረጃ ቋት ውስጥ የተመዘገበው ህወሓት ሊቀመንበር አድርጎ ራሱን ሾሟል።

በከሁለት ቀናት በፊት “በጨለንቆ በተፈፅመው የጅምላ ግድያ በስተጀርባ ማን ነው ያለው?” በሚል የኦሮሚያ አስተዳደር ያቀረበውን ጥያቄ ደብረጽዮን በህወሓት ላይ የተነጣጠረ የሃሰት ፕሮፖጋንዳ በሚል እርምጃ እንደሚወስድ ተናግሯል፡፡ “አመራሩ ዝምታን መርጧል፤ ወይም ራሱ ችግር ውስጥ እየገባ ነው ያለው፤ ነገሮች እየተባባሰ ነው … እርምጃ መውሰድ ይገባል” ብሏል።

ይህ የደብረጽዮን ንግግር “በጨለንቆ በተፈፅመው የጅምላ ግድያ በስተጀርባ ማን ነው ያለው?” ለሚለው የኦሮሚያ መግለጫ ኃይለማርያም ከተናገረው በተለይ የተሰጠ ምላሽ ተደርጎ ተወስዷል።

ጎልጉል: የድረገጽ ጋዜጣ

Print Friendly, PDF & Email
facebookShare on Facebook
TwitterTweet
FollowFollow us

Filed Under: Politics Tagged With: debretsion, eprdf, Ethiopia, Left Column, meles, tplf

Reader Interactions

Comments

  1. መብራት says

    December 18, 2017 06:38 pm at 6:38 pm

    ውድ ጎልጉል፣
    ይህን ሊንክ ላንባቢዎቻችሁ ላጋራ አሰብኩ
    http://ethiopianchurch.org/en/editorial2/275-%E1%89%A2%E1%8B%88%E1%88%B3%E1%88%B0%E1%89%A5%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8D%8D%E1%89%B5%E1%88%94%E1%8B%8D-%E1%89%80%E1%88%8B%E1%88%8D-%E1%8A%90%E1%8B%8D.html

    Reply
  2. እዝራ says

    December 18, 2017 07:02 pm at 7:02 pm

    ደብረ ሠይጣን ገብረ ሚካኤል የሠይጣን ደብር መሆኑ ፊቱ ራሱ ያሳብቃል/ያጋልጣል ። የትግሬ ወያኔ ወንበዴዎች በሙሉ በራሳቸው ቴልበዥን ሆነ ራዲዩ ሲቀርቡ ፎቶቻቸው ተለጥፎ ሲታዩ ሠይጣናዊ ፊታቸው የሚያሳዬው ጨቃኝ መሆናቸውን ብቻ ሳይሆን ውስጣቸው የፍርሃትና የፈሪ ስነልቦና ውስጥ እንዳሉ ቅልብጭ ብሎ ይታያል። ይናገራል ፎቶ ወይም ፎቶ ይናገራል እንደሚባለው ሁሉ የትግሬ ወያኔ ባለ ሥልጣኖች በሙሉ፣ ፎቶግራፋቸው የሚያሳየው በፍርሃት የራዳ ቀዝቃዛ (በድን) አካላቸውን ነው። እንዲህ አይነት ሰብዕና መጀመሪያዉኑ ሲገነባ በተረተረት የተገናባ የዝቅተኝነት ማንነት ነፅብራቅ በመሆኑ ትንሽ ጭንቅ በተፈጠረ ቁጥር በድን አካላቸው (ዲፈሪጅ ውስጥ እንደተቀመጠ ሥጋ) ቁልጭ ብሎ ይታያል ። ለዚህ ማሳየው ጥቂቶቹን ልጥቀስ። ደብረ ሠይጣን ገብረ መካኤል ፣ ሞጆሪኖ ወዘተ፣ (ስባት ነጋማ) ያስፈራል ጥቂቶቹ ናቸው። እግዞኦ ማህረነ! ለካስ ሰው በቁመናውም እያለ በፍርሃት የራደ ቀዝቃዛ (በድን) ሰውነቱንም ማየት ይቻላል ። መጥኔ !

    Reply
  3. AyzoshAgere says

    December 19, 2017 12:59 am at 12:59 am

    I saw this guy for a few weeks when I was a second year student at the Technology Faculty(amest kilo campus) of Addis Ababa University in 1971 EC. Even then he looked like a misplaced object in a closet. He looked different from other students and you could tell his shrewdness from his look. He didn’t speak a lot, as his amharic was so awful limited. Because of this He caught my attention and after a while as i did not see this guy, I asked some of my closest friends from Tigray that happen to be in my class where this weird guy is. They confidentially told me he has gone and Joined the TPLF. Time passed and all of a sudden and out of nowhere I started seeing this idiot on You tube as one of the higher officials of the TPLF. No wonder, as the old saying goes, “Ye miategeb injera kemitadu yastawekal”.

    Reply
  4. Mulugeta Andargie says

    December 19, 2017 08:36 pm at 8:36 pm

    ወያኔ! ወይን! ወያኔአችን!
    የለውጥ መሪያችን!
    አሃዱ የለውጥ ገንቢያችን
    ብሄርተኛን (ደርግ: ቀ ሃ ስ)ደምሳሻችን
    የንባ ጠባቂያችን!
    በሳት የተፈተነ ብርሃናችን!

    ወይፍንክች ጓሮ ቢዞሩ
    እንደ አውሬ ድመት ቢጣሩ
    ፍልፈል ወይ ኣይጥ ላይ ቢሰማሩ
    በየቃርሚው ቢያላዝኑ ቢያጓሩ
    ወያኔን ታዲያ ደፈሩ?

    የህገ መንግስታችን ማዕዘን
    ወይን እኮ ነው! ወይን!
    ደርግን በምት የለጋልን
    ከረመጥ የተወለድን
    ወይነን ያስወየንን
    ለዘላለም በሽታን የነቀልን
    ጦም አድረን ሌላውን የመገብን
    እሳት ውስጥ የተማገድን
    የደመራ ችቦ የሆንን
    ወይን እኮ ነው! ወይን!

    Reply
    • ለጥይበሉ says

      December 20, 2017 12:13 am at 12:13 am

      ሙሉጌታ አንዳርጌ ብሎ ትግሬ መቼም አይኖርም፣ ትግሬ የልሆነ ደግሞ ወያኔን አይደግፍም። እና ምን ለማለት ነው፣ ምን ልሁን ብለህ ነው የጠላትህን ስም የለበስከው?ስምህን እንድንቀይር ከተፈቀደልን “ባዶጌታ ከፋፍሌ” ብትባል ጥሩ ይሆናል።
      በሽታን ነቅላችሁ – ካንሰርን የተከላችሁ
      ደግሞ ጦም አድረን ሌላውን የመገብን ይባልልኛላ። ድንቄም ጦም አድሮ ሌላ መመገብ – ጠግባችሁ ስትተፉ አይደል የምታድሩት። (ግጥምህም ከትፋት የከረፋ መሆኑን ልብ ይሏል)
      አለቆችህ የሚሉትን እንኳ የሚሰማ ጆሮ የለህም። ለዚህ ነው የምትዘላብደው፣ በሚኒሊክ ጊዜ እንደደነቆረ የሆንከው፣ እንደ በቀቀን የነገሩህን የምትደጋግመው።
      1。አመራሩ ድክመት አለው፣ ለችግሮች ሁሉ መነሻ ነው
      2。 በስብሰናል፣ ገምተናል – ግን ምን ታመጣላችሁ
      ስለዚህ የበሰበሰውን ወዳጅ ባዶጌታ፣ የምትወደውን ለመደገፍ ጭምብል ማጥለቅ አያስፈልግህም ነበር፣ በስምህ ለመጠራት አትፍራ፣ ወያኔ አለልህ አይደል እንዴ ምን ያስፈራሃል ። ክፉ አናጋሪ

      Reply
      • Alem says

        December 20, 2017 04:15 am at 4:15 am

        ውድ ለጥ፣
        የሙሉጌታ ጽሑፍ ምፀት ነው የመሠለኝ። ካይደለ ይንገረና።

        Reply
  5. Alem says

    December 20, 2017 12:03 am at 12:03 am

    Dear Mulugeta,
    You are a satirist of the highest order.
    I enjoy your scribbles. Keep it up, brother.

    Reply
  6. Mulugeta Andargie says

    December 20, 2017 04:33 am at 4:33 am

    ዓለም!! ስለድጋፍህ ከልብ ኣመሰግናልሁ!!ውነት ግን ቦታዋን አትለቅም!! ሜዳ ባልቆይ ኖሮ ይቆጨኝ ነበር!!ደርግን እኮ ነው የሸኘነው!!!መድፉ ሲያጓራ እንኳን ሰው አእዋፋት በሺህ ኪሎ ሜትር ይሰደዱ ነበር!!

    Reply
  7. Messay Dejene Beshah says

    December 20, 2017 07:03 pm at 7:03 pm

    What our country has descended into troubles any discerning Ethiopian immensely. That the national discourse hovers around Ethiopia’s occupation by an inferior breed of Tigres and the equally debased men and women they recruited from the rest of the country, is deeply disconcerting.

    We are to blame for trusting the career mercenaries and entrusting the affairs of the nation to traitors. As evil as the military junta was, we should have rebuffed the Tigre traitors there and then for their literature and whatever they stood for, was inimical to our country. Many Ethiopians including my illiterate mother had no difficulty according them acceptance. A snake cannot be tamed. Treachery, betrayal and utter disregard for honour is the hallmark of these folks.

    It is not in a serpent’s nature to behave like humans. Woyane Tigres are no different.
    We must for once, act like our ancestors did at Adw before they do us more harm. Yes, we need to bury the descendants of the mercenaries whose ancestors had killed and maimed our gallant ancestors twice, in 1896 and 1935.

    Reply

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • “አስደንጋጭ”! 1 ሚሊዮን ከሚጠጋ ተፈታኝ ተማሪ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገባው 30 ሺህ (3.3%) ብቻ ነው  January 27, 2023 09:11 am
  • የማይዘነጋዉ የኢትዮጵያዊያኖች የጀግንነት ተጋድሎ ታሪክ፡- ኮሎኔል ባጫ ሁንዴ (ታጠቅ) January 27, 2023 06:12 am
  • ጎርጎራ – የመጻዒው ዘመን ሙሽራ! የዉበት ፈርጥ! January 17, 2023 04:18 pm
  • ሁለተኛው መስቀል አደባባይ January 17, 2023 04:13 pm
  • በአቡዳቢ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን January 17, 2023 04:08 pm
  • በንፋስ ስልክ ላፍቶ ስምንት የመሬት ሌቦች ተያዙ January 16, 2023 11:36 am
  • ሺሻ ሲያስጨሱ በተገኙ ሆቴሎችና የምሽት ጭፈራ ቤቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ January 16, 2023 08:50 am
  • በሐሰተኛ መታወቂያ የደኅንነት አባል ነን ብለው ሲያጭበረብሩ የነበሩ ተያዙ January 13, 2023 02:03 pm
  • ተሽከርካሪ ወንበር ለትግራይ – “ናይ ኣካል ጉዱኣት ተሽከርካሪ ዘለዎ ወንበር” January 12, 2023 07:17 pm
  • የአማራው ኩራት፣ የኢትዮጵያ ዘብ፣ የትህነግን ቅስም ሰባሪ! January 12, 2023 04:00 pm
  • በኢትዮጵያ ላይ የተጣሉ ማዕቀብ እና ሌሎች አስገዳጅ ሕጎች ሙሉ ለሙሉ ተሰረዙ January 12, 2023 01:52 pm
  • የቻይና ዕዳ ስረዛ “Payday Loan Diplomacy” ወይስ ኢትዮጵያን ያዳነ ተግባር? January 12, 2023 11:00 am
  • የአዲስ አበባ አስተዳደር ከቋንቋ ጋር በተያያዘ ውሳኔ አስተላለፈ January 12, 2023 10:46 am
  • “አምባሳደሩ” የቀድሞ ጌቶቻቸውን እንዲያቋቁሙ ተሾሙ January 11, 2023 03:47 pm
  • መከላከያ ሸኔን የሚዋጉ ሚሊሻዎችን አሠልጥኖ አስመረቀ January 10, 2023 05:37 pm
  • በሰባት ተጠርጣሪዎች ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ January 10, 2023 03:36 pm
  • የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ አቅጣጫ January 6, 2023 03:26 pm
  • “ከዕብሪቱ አስተንፍሰነዋል” – ኢሳያስ January 2, 2023 07:29 pm
  • [ኢትዮጵያን] “አስታክኮ ኤርትራን መውጋት ለሚፈልግ ኃይል አንተባበርም” January 2, 2023 07:11 pm
  • የ፰ ወር ሕጻንና ጨቅላ ወንዶች የሚደፈሩባት ትግራይ December 14, 2022 02:49 pm
  • “ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው” የደጎች አውራ የመቄዶኒያው ቢንያም በለጠ December 14, 2022 09:59 am
  • “የሀብት ምዝገባ መረጃው ለሕዝብ ክፍት ይደረግ “ December 13, 2022 10:30 am
  • የኢትዮጵያ ዓለምአቀፋዊ የሌብነት ደረጃ December 13, 2022 09:42 am
  • ለብረት አቅላጮች ለመሸጥ በኤሌክትሪክ የብረት ማማዎች ስርቆት የ100 ሚሊዮን ብር ኪሳራ December 13, 2022 09:26 am

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2023 · Goolgule