• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Right Column - Primary Sidebar

Ethiopia-phobia in full swing in Saudi Arabia.

March 13, 2013 06:22 am by Editor Leave a Comment

Ethiopia-phobia in full swing in Saudi Arabia.

After vicious media campaign for more than 2 months in the intolerant Islamic kingdom of Saudi Arabia against Ethiopian immigrants, massive crackdown is currently underway targeting Ethiopians only with Saudi citizens asked to call 992 hotline to help police raid hideouts, flats or homes used or frequented by Ethiopians. A group of MBC journalists who raised the outcry in the capital Riyadh kick started the onslaught yesterday 12 March 2012 by publicly parading two Ethiopians they captured in … [Read more...] about Ethiopia-phobia in full swing in Saudi Arabia.

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ከእሁድ እስከ እሁድ

March 12, 2013 06:08 am by Editor Leave a Comment

ከእሁድ እስከ እሁድ

ድርቅ ጦር እያማዘዘ ነው የሟቾች ቁጥር ተደብቋል በምስራቅና በምዕራብ ሃረርጌ ድርቅ በመግባቱ አርሶ አደሮች ከብቶቻቸውን በርካሽ ዋጋ ለመሸጥ መገደዳቸውን ዶይች ቬለ ሬዲዮ የአሜሪካን የርዳታ ድርጅት USAIDን ጠቅሶ ዘገበ። የድርጅቱ የምግብ አቅርቦት ተንታኝ ብሬክ ስታበረር እንዳሉት በአካባቢው የተከሰተው ድርቅ በሶማሊና በኦሮሞ አርብቶ አደሮች መካከል ግጭት አስከትሏል። በተፈጠረው የውሃ ችግር ምክንያት ከብቶቻቸውን ውሃና ግጦሽ ፍለጋ ይዘው በሚሄዱ አርብቶ አደሮች መካከል የይገባኝልና ውሃና የግጦሹ ሳር ያልቃል በሚል ግጭት ተነስቷል። ተንታኙን የጠቀሰው ሬዲዮ በግጭቱ ስለደረሰው ቀውስ ያለው ነገር ባይኖርም ከተለያዩ ወገኖች የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በሶማሊና ኦሮሞ አርብቶ አደሮች መካከል በተከሰተው ግጭት ከሰባ የማያንሱ ሰዎች ተገድለዋል። የበልግ ዝናብ በወቅቱ … [Read more...] about ከእሁድ እስከ እሁድ

Filed Under: News Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

የሙት ምላስ

March 12, 2013 03:07 am by Editor Leave a Comment

(ግጥሙ በPDF እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about የሙት ምላስ

Filed Under: Literature, Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ራስፑቲን – ደብረ – በጥብጥ ሐሳዊው መነኵሴ

March 12, 2013 12:51 am by Editor Leave a Comment

ራስፑቲን – ደብረ – በጥብጥ ሐሳዊው መነኵሴ

መግቢያ ራስፑቲን በ19ኛው መጨረሻና በ20ኛው መቶ ክፍለዘመናት የኖረ፣ የውሸት ራሻዊ መንኵሴ ነው። በጣም አስገራሚና አሳሳች ሰው ነበር። የሱን የሕይወት ታሪክ መዳሰስና ማወቁ፣ በዘመናችን ዳግማዊ ራስፑቲኖች ካሉ ለመለየት ይረዳናል። በጽሞና አንብቡልኝ። የራስፑቲን ትውልድና የልጅነት ዘመን ግሪጎሪ ኤፊሞቪች ራስፑቲን (Григорий Ефимович Распутин) በ22 January 1869 ከአንድ የጭሰኛ ገበሬ በተሰብ፣ ቱራ ወንዝ አጠገብ በምትገኘው ፖክሮቮስኮየ በምትባል መንደር፣ በምዕራብ ሳይበሪያ፣ ራሽያ ውስጥ ተወለደ። ገና ከሕጻንነቱ ጀምሮ በጣም አስግራሚና በጥባጭ ልጅ ነበር። ሲያልቅስ፣ የሕጻን ለቅሶ ዓይነት አባቢ ድምጽ ሳይሆን፣ ሰቅጣጭ፣ አስደንጋጭና አስፈሪ ድምጽ ይወጣው ነበር። በዚህ ምክኒያት፣ አልቅሶ ጎረቤት እንዳይረብሽ አና በተሰቦቹን እንዳያስጨንቅ፣ የሚፈለገውን ሁሉ … [Read more...] about ራስፑቲን – ደብረ – በጥብጥ ሐሳዊው መነኵሴ

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ፍኖተ ነጻነት

March 11, 2013 02:38 am by Editor Leave a Comment

ፍኖተ ነጻነት

v  “በኃይማኖት ነፃነት ጥያቄ የታሰሩ ዜጎችም የህሊና እስረኞች ናቸው” አቶ ዳንኤል ተፈራ v  ኦፌኮ ህጋዊ እውቅና አገኘ v  ሰልጣኞቹ የምርጫ ቦርድ ስልጠና ገንዘብ ከማባከን ያለፈ ጥቅም የለውም አሉ v  ምርጫ ቦርድ ሆይ! ኢትዮጵያ ለአቅመ ምርጫ አልደረሰችም v  ምርጫ ቦርድ ሆይ! ኢትዮጵያ ለአቅመ ምርጫ አልደረሰችም v  33 ቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ v  የፓርቲዎቹ መሰባሰብ ለነፃነት ትግሉ ምን ይፈይድ ይሆን? (ሙሉው ዘገባ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about ፍኖተ ነጻነት

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

Zenawi’s family scandals

March 11, 2013 01:04 am by Editor 3 Comments

Zenawi’s family scandals

This was how the dead tyrant L.Zenawi raised ‘his’ daughter.  Semehal Meles Zenawi not only grew up attentively listening to her ‘ father’s’ anti-Amharic and anti-Ethiopia marathon speeches, but also watched him killing thousands of Amharas  and internally displacing millions of Ethiopians with unexplained hate and  barbaric cruelty. Rumored to have been fathered by current foreign affairs minister Tedros Adhanom, the deposed princess is now taking her frustration out on her own pale and … [Read more...] about Zenawi’s family scandals

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

A Simple Algebra of Social-Dynamics – The Role of the Youth

March 11, 2013 12:34 am by Editor Leave a Comment

A Simple Algebra of Social-Dynamics – The Role of the Youth

A social collective is populated by different multiplicities of actors, with different preferences of interests and attractors of meanings. If all actors are collectively designated as agency, we can call them „The Human Agency". This Agency can be divided ( to make the social analysis and its dynamics as simple as possible) into three big sections or strata, with the "participation" of two special agencies, we call "singularities"(cf. Deleuze parlance, multiplicities, assemblage, singularities … [Read more...] about A Simple Algebra of Social-Dynamics – The Role of the Youth

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

የጎልጉል ቅምሻ

March 6, 2013 09:29 am by Editor Leave a Comment

የጎልጉል ቅምሻ

“ሐብቴ ቢያንስ 20ቢሊዮን ፓውንድ ነው” የዓለማችንን ባለጠጋዎች ዝርዝር በማውጣት የሚታወቀው ፎርብስ የተሰኘው መጽሔት የሳውዲ ንጉሥ አብዱላ ወንድም ልጅ የሆኑትን ልዑል አልዋሊድ ቢን ጣላል ያላቸውን ሃብት ዝቅ አድርጎ በመናገሩ ልዑሉ እጅግ ተቆጥተዋል፡፡ የሐብታቸው መጠን ቢያንስ 20ቢሊዮን የእንግሊዝ ፓውንድ እንደሚደርስ የተናገሩት ልዑል በደንብ ከተሰላ መጠኑ 29.6ቢሊዮን ፓውንድ እንደሚደርስ አስታውቀዋል፡፡ ሮልስ ሮይስን፣ ፌራሪን እና ላምበርጊኒስን ጨምሮ ከ200 መኪናዎች በላይ ያሏቸው የ57ዓመቱ ልዑል ጣላል፤ በአውሮጳ እጅግ ውድ የሆኑ ሆቴሎችን ባለቤት ከመሆናቸው አልፎ እጅግ ትልልቅ የሆኑ ሁለት መርከቦች እና የዓለም ትልቁ የግል አውሮፕላን ጀት ባለቤትም ናቸው፡፡ በለንደኑ ሳቮይ ሆቴል፣ በአፕል ኩባንያ፣ በሲቲግሩፕ እና ኒውስ ኮርፕ ያላቸው ከፍተኛ ኢንቨስትመንት ዋጋው ዝቅ … [Read more...] about የጎልጉል ቅምሻ

Filed Under: News Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ

March 6, 2013 06:56 am by Editor 3 Comments

ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ

እ.ኤ.አ. በማርች 01 ቀን 2013 ዓ.ም. በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ በጠራው ታላቅ የተቃውሞ ሠልፍ ላይ ከተለያዩ የጀርመን ከተሞች የተሰባሰቡ ቁጥራቸው ከ400 በላይ የሆኑ ኢትዮጵያውያን፣ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የተገኙ ሲሆን መነሻውን  ''ሃውፕትቫኸ'' /Hauptwache/ ከሚባለው የከተማው ክፍል በማድረግ በተለያዩ መፈክሮችና የኢትዮጵያ ባንድራ በማሸብረቅ ጉዞውን ወደ ወያኔ ቆንስላ ጽ/ቤት አድርጓል። - ''የህሊና እስረኞች ይፈቱ!'' - ''የፕሬስ ነጻነት ይከበር!'' - ''ሃሳብን በነጻነት የመግለፅ መብት ይከበር!'' - ''ጅሃዳዊ ሐረካት የወያኔ ፈጠራ ነው!'' - ''የሃይማኖት ነፃነት ይከበር!'' -  ''በአለም ዙሪያ ያሉ የወያኔ ቆንስላ ፅ/ቤቶች የኢትዮጵያን ህዝብ አይወክሉም!'' - ''የአውሮፓ … [Read more...] about ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ፍኖተ ነጻነት

March 6, 2013 03:57 am by Editor Leave a Comment

ፍኖተ ነጻነት

የፍኖተ ነፃነት የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ አበረታች ውጤት እያስገኘ ነው 33ቱ ፓርቲዎች ዛሬ የመግባቢያ ስምምነት ይፈራረማሉ የኦህዴድ አመራሮች ከአባ ገዳዎች ላይ ከ400 ሺ ብር በላይ መመዝበራቸው ተገለጸ በሙስሊሙ ሕብረተሰብ ላይ እየደረሰያለው የሰብአዊ መብት ጥሰት ያሳስበናል (ሙሉው ዘገባ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about ፍኖተ ነጻነት

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

  • « Previous Page
  • Page 1
  • …
  • Page 106
  • Page 107
  • Page 108
  • Page 109
  • Page 110
  • …
  • Page 118
  • Next Page »

Primary Sidebar

Recent Posts

  • በፋኖ ስም ከአማራ ገበሬና ከዳያስፖራ የሚሰበሰበው በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ የጥቂት አመራሮች መበልጸጊያ ሆኗል November 20, 2026 08:54 am
  • የቴሌኮም ጌትዌይ፣ የዳታ ሉዓላዊነትና ብሔራዊ ደህንነት – የዌብስፕሪክስ ጉዳይ ከባለቤትነት ክርክር በላይ ነው! November 17, 2026 11:54 pm
  • “የጫካ ቱጃሮች!”— የፋኖ አመራሮች ስለተሰማሩበት የገንዘብ ዝርፊያ አስደንጋጭ መረጃ November 17, 2026 05:43 pm
  • በየወሩ 4 ሚሊዮን ብር እየተከፈለው ሀገር ሲያፈርስ የነበረው ሪፖርተር November 16, 2026 01:17 am
  • ሻርኮቹ ከውጭ እስከ ሀገር ውስጥ ያደሩት ድር፣ ዌብስፕሪክስን (WebSprix) የመጠቅለሉ ድራማና ብሔራዊ ስጋት November 14, 2026 12:42 am
  • የመለስ ዜናዊን ጭንብል የገፈፈው የትህነግ ሚዲያ (EMF) ምስክርነት November 13, 2026 03:32 pm
  • ትህነግ በወታደራዊና በፖለቲካዊ መስክ እንደሞተ ሁሉ በሪፖርተር በኩል የሚዲያ ግብዓተ መሬቱ ተፈጽሟል November 13, 2026 01:13 am
  • በከባድ ታክስ ማጭበርበር የሚፈለጉት አቶ አበባው ደስታ፣ አማራጭ የቴሌኮም ጌትዌይ ፕሮጀክትን ሊጠቀልሉ ነው November 12, 2026 03:50 am
  • “ፋኖ ወደ ኦሮሚያ ገብቶ ሕዝብ እየገደለ ነው” የኦነግ ሸኔ (OLF/OLA) ተወካይ ጃል ጅረኛ November 10, 2026 05:12 pm
  • ከትህነግ የተማረኩና ከውጭ ሀገራት የገቡ ዘመናዊ የጦር መሣሪያዎች በቃሊቲ ለእይታ ቀረቡ November 6, 2026 03:36 pm
  • የመንግሥት ኃላፊዎች ወደ ሁርሶ የተወሰዱበት ምሥጢር November 5, 2026 12:43 pm
  • መንግሥት ሰማ፤ ሪፖርተር ተዘጋ፤ ግን ለምን? ምሥጢሩ ምንድነው? November 3, 2026 12:09 am
  • ኢትዮጵያ በሰማይ ላይ ነዳጅ የሚሞሉ የኢሉሺን (Il-78) አውሮፕላኖችን ከሩሲያ ልትገዛ ነው October 30, 2026 08:57 am
  • ካይሮ ያጣችውን የሩሲያ ጄቶች አዲስ አበባ የታጠቀችበት ምሥጢር October 29, 2026 10:26 am
  • ኢትዮጵያ ሱ-35 ተዋጊ ጄቶች እና የኤስ-400 ዘመናዊ የአየር መከላከያ ስርአት በመታጠቅ ከሰሃራ በታች ብቸኛዋ ሀገር ሆናለች October 28, 2026 11:00 am
  • ሻዕቢያ ኢትዮጵያን በ“ካሚካዜ” ድሮኖች ለመምታትና በዘር ግጭት ለማፍረስ ሰፊ ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ተሰማ October 27, 2026 11:14 pm
  • ጆን መዲድ “ቀዝኖ እና ልብሱ ተበላሽቶ” ነው መከላከያ የማረከው October 27, 2026 08:41 pm
  • በጆን መዲድ መማረክ አደረጃጀቱ እየተፈረካከሰ በመሆኑ እነ ወዲ እምበይተይ፣ ምግበይ፣ ቀጣዮች ሊሆኑ ይችላሉ October 27, 2026 09:17 am
  • ከታክስ ስወራ እስከ ሐሰተኛ ጋብቻ፦ በኢትዮጵያ የታጠቁ ቡድኖች ደጋፊ ዳያስፖራዎችን ለማደን የተዘረጋው አዲሱ የአሜሪካ መረብ October 21, 2026 09:26 am
  • ኔታንያሁ የሶማሊላንድን ሉዓላዊነት ያረጋገጠ አዲስ ቀጣናዊ ካርታ ይፋ አደረጉ October 20, 2026 03:20 pm
  • ትውልደ ሶማሊያዊቷ ናፊሳ በተዘቀዘቀ የአሜሪካ ሠንደቅ ፊት በሶማሊኛ ምርጫ ቅስቀሳ ማድረጓ ቁጣ ቀሰቀሰ October 20, 2026 09:21 am
  • በአሜሪካ የሚገኙ የታጠቁ ቡድኖች ደጋፊዎች ላይ የተደቀነው አዲስ ስጋት October 19, 2026 08:58 pm
  • ዜግነት ሊያሰርዝ በሚችለው የኢልሃን ዑመር ምርመራ ላይ አዳዲስ መረጃ ተገኝቷል October 19, 2026 04:45 pm
  • በትግራይ የሚገኙ የሚዲያ ተቋማት ስም በአስቸኳይ ሊቀየር ይገባል! October 19, 2026 02:55 am
Copyright © 2026 · Goolgule