• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

የብልፅግና ፓርቲ ሹመኛ ካድሬዎች

February 3, 2025 11:07 am by Editor Leave a Comment

የብልፅግና ፓርቲ ሰሞኑን ባደረገው ሁለተኛ ስብሰባው በሥልጣን ላይ ያሉትን ዐቢይ አሕመድ (ፕሬዚዳንት)፣ ተመስገን ጥሩነህ (ምክትል)፣ አደም ፋራህ (ምክትል) የፓርቲውን አመራሮች መልሶ መርጧቸዋል።

የብሔርና የክልል አሠራርን በማስቀጠል 45 ካድሬዎች ያሉትና ሦስቱ አመራሮችን ያካተተ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትም ተመርጧል። ከ45ቱ ውስጥ ወንዶች 35 (78%) ሲሆኑ ሴቶች ደግሞ 10 (22%) ናቸው። በብሔርና ክልል ደረጃ፤ ከኦሮሚያ ክልል 10፤ ከአማራ ክልል: 8፤ ከሶማሌ ክልል: 4፤ ከትግራይ ክልል: 2፤ ከሀረሪ ክልል: 2፤ ከአፋር ክልል: 3፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል: 2፤ ከሲዳማ ክልል: 3፤ ከጋምቤላ ክልል: 2፤ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል: 2፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል: 3፤ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል: 4 ናቸው።

ቀድሞ ማዕከላዊ ኮሚቴ በሚባለው ስሙ ተቀይሮ ምክር ቤት ተብሎ የተሰየመ ሲሆን 225 ካድሬዎች አባል የሆኑበትም ተቋቁሟል።

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባላት

ኦሮሚያ ክልል

1| ዶ|ር ዐቢይ አህመድ 

2| አቶ ሽመልስ አብዲሳ 

3| አቶ አወሉ አብዲ

4| አቶ ፍቃዱ ተሰማ 

5| ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

6| ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

7| አቶ ሳዳት ነሻ

8| አቶ ከፍያለው ተፈራ

9| ዶ/ር ተሾመ አዱኛ

10| ዶር እዮብ ተካልኝ [8 ወንድ 2 ሴት]

አማራ ክልል

11| አቶ ተመስገን ጥሩነህ 

12| አቶ መላኩ አለበል

13| ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ

14| አቶ አረጋ ከበደ

15| አቶ ይርጋ ሲሳይ

16| ዶክተር አብዱ ሁሴን

17| አቶ ጃንጥራር አባይ 

18| ዶክተር ሙሉነሽ ደሴ [6 ወንድ 2 ሴት]

ሶማሌ ክልል

19| አቶ አደም ፋራህ

20| አቶ ሙስጠፌ መሃመድ

21| አቶ አህመድ ሺዴ

22| ወ/ሮ ሃሊማ ዋሽራፍ [3 ወንድ 1 ሴት]

ትግራይ ክልል

23| ዶክተር አብርሃም በላይ

24| አቶ ታዜር ገብረ እግዚአብሔር [2 ወንድ]

ሀረሪ ክልል

25| አቶ ኦርዲን በድሪ 

26| ወ/ሮ አሚና አብዱልከሪም [1 ወንድ 1ሴት]

አፋር ክልል

27| ሀጂ አወል አርባ

28| መሀመድ ሁሴን አሊሳ

29| መሀመድ አህመድ አሊ [3 ወንድ]

ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል

30| ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

31| አቶ ማስረሻ በላቸው [2 ወንድ]

ሲዳማ ክልል 

32| አቶ ደስታ ሌዳሞ

33| አቶ አብርሃም ማርሻሎ

34| ዶ/ር ፍፁም አሰፋ [2 ወንድ 1 ሴት]

ጋምቤላ ክልል 

35| ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ

36| ዶ/ር ካትሏክ ሩን [1 ወንድ 1 ሴት]

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 

37| አቶ አሻድሊ ሀሰን 

38| አቶ ጌታሁን አብዲሳ [2 ወንድ]

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 

39| አቶ እንዳሻው ጣሰው

40| ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል 

41| ዶ/ር ዴላሞ ኦቶሬ  [2 ወንድ 1 ሴት]

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 

42| አቶ ጥላሁን ከበደ 

43| ወ/ሮ ⁠ሸዊት ሻንካ 

44| ዶ/ር ተስፋዬ ቤልጅጌ 

45 ዶ/ር አበባየሁ ታደሰ ናቸው።   [3 ወንድ 1 ሴት]

በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የተመረጡ የምክር ቤት አባላት ዝርዝር 

1. ዐቢይ አሕመድ አሊ (ዶ/ር)

2. አቶ አደም ፋራህ

3. አቶ ተመስገን ጥሩነህ

4. አቶ ሽመልስ አብዲሳ ኡልፋታ

5. አቶ ፍቃዱ ተሰማ

6. ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ደሳ

7. አቶ ከፍያለው ተፈራ ይግለጡ

8. ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ኢብራሂም

9. አቶ አወሉ አብዲ አብዶ

10. አቶ አዲሱ አረጋ ቂጤሳ

11. ዶ/ር አለሙ ስሜ ፈይሳ

12. አቶ ሳዳት ነሻ አረባ

13. አቶ ነመራ ቡሊ

14. ኢ/ር ታከለ ኡማ

15. ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ

16. ዶ/ር ግርማ አመንቴ

17. ዶ/ር ቶላ በሪሶ

18. ዶ/ር ካሳሁን ጎፌ

19. ወ/ሮ ሎሚ በዶ

20. ወ/ሮ ምስኪ መሀመድ

21. ዶ/ር እዮብ ተካልኝ

22. አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ

23. አቶ አብዱልሀኪም አልይ

24. አቶ ገመቹ ጉርሜሳ ሲርና

25. ዶ/ር መንግስቱ በቀለ ሁሪሳ

26. ዶ/ር ተሾመ አዱኛ

27. አቶ ቲጃኒ ናስር

28. አቶ ሀይሉ ጀልዴ

29. ወ/ሮ መሰረት አሰፋ ጎዳና

30. ኢ/ር ሌሊሴ ነሜ

31. አቶ እንዳልካቸው ተፈሪ

32. ወ/ሮ ጀሚላ ሲንቢሩ

33. አቶ ከድር ጀዋር

34. ወ/ሮ አለምፀሐይ ሽፈራው

35. አም/ር ብርቱካን አያኖ

36. አቶ አለማየሁ እጅጉ

37. ዶ/ር ዮሐንስ ጫላ ወርቁ

38. ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ

39. ወ/ሮ ሰዓዳ አብዱራህማን ሃቢብ

40. ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ

41. ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ

42. አቶ ደበሌ ቃበታ

43. አቶ መስፍን መላኩ

44. አቶ ከድር ማሞ

45. ዶ/ር ዘለቀ ተመስገን ቦሩ

46. ዶ/ር ኢ/ር ወርቁ ጋቸና ነገራ

47. አቶ ሲሳይ ቶላ

48. ዶ/ር አብዱልአዚዝ ዳውድ

49. አቶ አህመድ እንድሪስ

50. አቶ አለማየሁ አሰፋ ዲሳሳ

51. ዶ/ር ኢፍራህ ወዚር አብዱላሂ

52. ወ/ሮ ኢክራም ጠሃ

53. አቶ አዱላ ህርባዬ ጎላዴ

54. አቶ ኢብራሂም ከድር ጅማ

55. አቶ መኮንን ባይሳ

56. አቶ አብዱልሰላም ዋሪዮ

57. አቶ ድዳ ጉደታ ዳባላ

58. አቶ ጃርሶ ቦሩ ረሮ

59. አቶ አባቡ ዋቆ ቱራ

60. አቶ ክፈለው አዳሬ

61. አቶ ዋቅጋሪ ነገራ

62. አቶ ደንጌ ቦሩ

63. አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ ኡመር

64. አቶ አህመድ ሽዴ መሀመድ

65. ኢ/ር መሀመድ ሻሌ ኢሳቅ

66. አቶ ኢብራሂም ኡስማን ፋራህ

67. አቶ አብዱራህማን ኢድ ጣሂር

68. ወ/ሮ ሰሃርላ አብዱላሂ

69. አቶ መሀመድ ኡመር አህመድ

70. አቶ ፈይሰል ረሺድ ኡመር

71. አቶ መሀመድ ፋታህ መሀመድ

72. አቶ አብዱራህማን አህመድ

73. አቶ መሀመድ አደን እስማኤል

74. ወ/ሮ ከድራ በሽር

75. ወ/ሮ ሀሊሞ ሀሰን መሀመድ

76. ወ/ሮ አያን አብዲ መሀመድ

77. አቶ ኢብራሂም ሀሰን አሊ

78. ወ/ሮ ሂቦ አህመድ ኡመር

79. አቶ መሀመድ ናጂ መሀመድ

80. አቶ መሀመድ አደን ጣሂር

81. አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ አህመድ

82. አቶ ጠይብ አህመድ ኑር

83. ዶ/ር አብዱልዋሳ አብዱላሂ በዴ

84. ዶ/ር ሁሴን አብዱላሂ ቃሲም

85. አቶ አረጋ ከበደ ለጋስ

86. አቶ መላኩ አለበል

87. ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ

88. አቶ ይርጋ ሲሳይ ቅጣው

89. ዶ/ር አብዱ ሁሴን ኢብራሂም

90. ኢ/ር ሀብታሙ ተገኝ ደስታዬ

91. አቶ ዛዲግ አብርሃ ሻረው

92. አቶ አገኘሁ ተሻገር

93. አቶ ማሞ እስመለአለም ምህረቱ

94. ዶ/ር አህመዲን መሀመድ አህመድ

95. ዶ/ር ድረስ ሳህሉ

96. አቶ ደሳለኝ ጣሰው

97. አቶ ጃንጥራር አባይ ይግዛው

98. ዶ/ር ሙሉነሽ ደሴ አድማሱ

99. አቶ ፍሰሃ ደሳለኝ መኮንን

100. ዶ/ር ዘሪሁን ፍቅሩ መላኩ

101. ዶ/ር ለገሰ ቱሉ

102. ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬ አለሜ

103. አቶ እንድሪስ አብዱ አህመድ

104. ወ/ሮ ትዕግስት ሀሚድ

105. ወ/ሮ ባንቺአምላክ ገ/ማርያም

106. ወ/ሮ ብርቱካን ሲሳይ እንየው

107. ዶ/ር ሂሩት ከሳ ወንድም

108. ዶ/ር ደመቀ ቦሩ

109. ዶ/ር ጋሻው አወቀ ትኩዬ

110. ዶ/ር ስቡህ ገበያው ታረቅ

111. አቶ ሲሳይ ዳምጤ

112. ወ/ሮ መስከረም አበበ ወርቅነህ

113. አቶ አሸተ ደምለው ተድላ

114. አቶ አሊ መኮንን አስፋው

115. አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ ደሳለ

116. አቶ እድሜአለም አንተነህ

117. አቶ ቻላቸው ዳኛው ከበደ

118. አቶ አህመድ አሊ አባአፍሮ

119. አቶ ጎሹ እንዳለማሁ ወንድማገኝ

120. ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ ወዳጄነህ

121. ዶ/ር ኢብራሂም ሙሀመድ እንድሪስ

122. አቶ መካሽ አለማየሁ ግዛው

123. አቶ ኑርልኝ ብርሃኑ አየለ

124. ዶ/ር አማኑኤል ፈረደ አያሌው

125. ዶ/ር ፍሰሃ ይታገሱ ማንበግሮት

126. ወ/ሮ አየለች እሸቴ ወ/ሰማያት

127. ዲ/ን ሸጋው ውቤ አዛገ

128. አቶ ቴዎድሮስ እንዳለው ትኩ

129. ዶ/ር አብርሃም በላይ በርሄ

130. አቶ ታይዜር ገ/ሔር በርሄ

131. ወ/ሮ ያስሚን መሀቢረቢ ሰኢድ

132. አቶ ኦርዲን በድሪ ሀምዶኝ

133. አቶ አሪፍ መሀመድ አዱስ

134. አቶ ካሊድ አልዋን ኢሳቅ

135. አቶ ሙክታር ሳሊህ ኢብራሂም

136. ወ/ሮ አሚና አብዱልከሪም መሀመድ

137. ወ/ሮ አለሚቱ ኡመድ

138. ዶ/ር ጋልዋክ ሮን

139. አቶ አሽኔ አስቲን ቲቶይክ

140. አቶ ቶክ ቾት ቶሃን

141. አቶ ጀሙስ ኞች

142. ወ/ሮ ባንቺአየሁ ድንገታ ነገሪ

143. አቶ አሻድሊ ሀሰን አልአጀብ

144. አቶ ጌታሁን አብዲሳ ሌጮ

145. አቶ ኢሲያቅ አብዱልቃድር ሌጮ

146. ወ/ሮ አስካል አልቦሮ ዲባባ

147. ወ/ሮ አለምነሽ ይባስ ጉቅ

148. አቶ በባክር ሃሊፋ አብደላ

149. ወ/ሪት ምስኪያ አብደላ ሶሶ

150. ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ ጎበና

151. ወ/ሮ ቡዜና አልከድር ሐጂዙሊ

152. አቶ ደስታ ሌዳሞ

153. አቶ አብርሃም ማርሻሎ

154. ዶ/ር ፍፁም አሰፋ አደላ

155. አቶ በየነ በራሳ ባላንጎ

156. ወ/ሮ ፋንታዬ ከበደ

157. ዶ/ር ዳዊት ሀዬሶ

158. አቶ አሸናፊ ኤልያስ

159. ወ/ሮ ሀገረፅዮን አበበ

160. አቶ ጥራቱ በየነ

161. አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ

162. አቶ አለማየሁ ጢሞቲዎስ ደቦጭ

163. ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት

164. ሀጂ አወል አርባ ኡንዴ

165. አቶ መሀመድ ሁሴን አሊሳ

166. አቶ መሀመድ አህመድ አሊ

167. ወ/ሮ ዛህራ ሁመድ አሊ

168. አቶ ወልኦ አይቲሌ

169. አቶ አህመድ መሀመድ ቦዳያ

170. ኢ/ር አይሻ መሀመድ ሙሳ

171. ወ/ሮ አይሻ ያሲን ሀሰን

172. ወ/ሮ ፋጡማ መሀመድ ያሲን

173. አም/ር ሀሰን አብዱልቃድር ባርከት

174. አቶ አብዱ ሙሳ ሁሴን

175. አቶ ኡመር ኑር አርባ

176. ዶ/ር ኢ/ር ነጋሽ ዋጌሾ

177. አቶ ማስረሻ በላቸው ማሞ

178. አቶ ፍቅሬ አማን ጋካ

179. አቶ ነጋ አበራ አጭሶ

180. አቶ በላይ ተሰማ ጅሩ

181. አቶ ፋጂዮ ሳፒ ወትራሻ

182. አቶ አልማው ዘውዴ ግችላ

183. አቶ በየነ በላቸው

184. ወ/ሮ ሄለን ደበበ ወ/ጊዮርጊስ

185. ወ/ሮ መሰረት መስቀሌ አያኖ

186. ወ/ሮ ገነት መኩሪያ ገ/ማርያም

187. አቶ ዳዊት ገበየሁ ገሉ

188. አቶ ሀብታሙ ካፍቲን

189. ዶ/ር እንደሻው ጣሰው

190. ዶ/ር ዲላሞ ኦቶሬ ፈረንጄ

191. ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

192. አቶ መለሰ አለሙ ህርቦሮ

193. አቶ እርስቱ ይርዳው

194. አቶ ሞገስ ባልቻ ገ/መድህን

195. ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ

196. አም/ር ሬድዋን ሁሴን ራህመቶ

197. ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ

198. አቶ አንተነህ ፍቃዱ ወ/ሰንበት

199. አቶ ኡስማን ሱሩር ሲራጅ

200. አቶ ስንታየሁ ወ/ሚካኤል

201. ወ/ሮ እፀገነት መንግስቱ

202. አቶ አክሊሉ ታደሰ

203. ወ/ሮ ሂክማ ከይረዲን

204. ወ/ሮ ነጂባ አክመል

205. አቶ ጃፋር በድሩ

206. አቶ ጥላሁን ከበደ ወልዴ

207. ዶ/ር ተስፋዬ በልጅጌ ዳራ

208. አቶ ታገሰ ጫፎ ዱሎ

209. ወ/ሮ አለምፀሐይ ጳውሎስ አቱሞ

210. ወ/ሮ አስቴር ዳዊት ጦሼ

211. አቶ ገ/መስቀል ጫላ ሞጣሎ

212. አቶ አለማየሁ ባውዲ ሞላ

213. አቶ ንጋቱ ዳንሳ

214. አቶ ኃይለማርያም ተስፋዬ

215. ዶ/ር አበባየሁ ታደሰ

216. አቶ ብርሃኑ ዘውዴ

217. አቶ ወገኔ ብዙነህ

218. ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ ሻሽጎ

219. አቶ አዳማ ቴንጳዬ መንገሻ

220. ኢ/ር አክሊሉ አዳኝ

221. አቶ ዳኜ ሂዶ ዋቆ

222. አቶ ጴጥሮስ ወ/ማርያም

223. ዶ/ር ዝናቡ ወልዴ ሀጢያ

224. ኢ/ር ወንድሙ ሴታ ዳጠሞ

225. አቶ ሰለሞን ሶካ ግኛርታ

በብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የተመረጡ የብልፅግና ኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን አባላት

1. ዶክተር ደስታ ተስፋው – ዋና ኮሚሽነር

2. ⁠አቶ ያሲን ሀቢብ – ምክትል ዋና ኮሚሽነር

3. ⁠አቶ ሀብታሙ ሲሳይ – ፀሐፊ

4. ⁠አቶ አብዱልሃኪም አብዱልመሊክ – አባል

5. ⁠አቶ ሀፍታይ ገ/እግዚአብሄር – አባል

6. ⁠አቶ ቢንያም መንገሻ – አባል

7. ⁠ወ/ሮ ሮዛ ቢያ – አባል

8. ⁠አቶ ጀማል ከድር – አባል

9. አቶ እሱባለው መሠለ ⁠- አባል

10. አቶ መሐሙድ ዩሱፍ ⁠- አባል

11. ወ/ሮ ማርታ ሉዊጂ – አባል:

12. ⁠አቶ አሪ ጉርሞ – አባል

13. ⁠አቶ ኡላዶ አሎ – አባል

14. ⁠አቶ ቻም ኡባንግ – አባል

15. ⁠ወ/ሮ እመቤት ኢሳያስ – አባል ናቸው።

Print Friendly, PDF & Email
facebookShare on Facebook
TwitterTweet
FollowFollow us

Filed Under: Politics, Right Column Tagged With: ethnic federalism, prosperity party

Reader Interactions

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • “ዐቢይ ይውረድ፣ እኛ እንውጣ፣ በተራችን እንግዛ” ስልቴዎች (ስብሃት፣ ልደቱ፤ ቴዎድሮስ) June 11, 2025 01:56 am
  • ኤሊያስ መሠረት የሚሠራው ለማነው? ለብጽልግና? ወይስ …? June 3, 2025 01:27 am
  • በግንቦት 20 – የሁለት መሪዎች ወግ May 28, 2025 02:01 am
  • በፈቃዳቸው የተመለመሉ ወጣቶች ሁርሶ ሥልጠና ጀመሩ May 22, 2025 09:11 am
  • ድብቁ ሤራ ሲጋለጥ – “ሦስትን ወደ አራት” May 21, 2025 01:01 am
  • ከትግራይ ሾልኮ የወጣው ምሥጢራዊው ሰነድ ምንድነው? May 20, 2025 09:18 am
  • በደቡብ ጎንደር በጸዳሉ ደሴ የተመሩት 72 ታጣቂዎች እጃቸውን ሰጡ May 19, 2025 02:24 pm
  • የተመሠረተው የፋኖ አደረጃጀት ዋነኛ ዓላማው ድርድር መሆኑ ተነገረ May 14, 2025 11:07 pm
  • ከፍተኛ የፋኖ አመራሮች መገደላቸው ተነገረ May 6, 2025 10:40 pm
  • ሃይማኖትን ለተራ የፖለቲካ ሸቀጥ ማዋል ውርደት ነው April 24, 2025 12:43 am
  •  የኬሪያ ኢብራሒም ኑዛዜ “ብትንትናችን ወጥቷል” April 22, 2025 12:08 am
  • ለወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አመራሮች ወታደራዊ ሥልጠና ተሰጠ April 16, 2025 11:44 pm
  • ዓቅም እንደሌለው የገመገመው ሻዕቢያ ፊቱን ከጦርነት ወደ ዲፕሎማሲ እያዞረ ነው   April 15, 2025 12:32 am
  • “አንድ የፋኖ ተቋም (የእስክንድር) ተመሥርቷል፤ ሌሎቹ ደግሞ እንዲሁ አንድ ተቋም መሥርተው ወደዚህ ይመጡ” አበበ ጢሞ April 11, 2025 12:07 am
  • መለስ (ለገሰ) ዜናዊ – ተዋርዶ ያዋረደን! April 9, 2025 10:28 pm
  • የተከዜ ዘብ: የሉዓላዊነት መጠበቂያ April 8, 2025 11:49 pm
  • አዲስ አበባ አስተዳደር የሪፖርተርን የተዛባ መረጃ ኮነነ፤ ሕጋዊ እርምጃ እወስዳለሁ አለ April 8, 2025 10:06 pm
  • ሀሰተኛውን የሪፖርተር ዘገባ ንግድ ባንክ በጽኑ ተቃወመ፤ እርማትም ጠየቀ April 8, 2025 09:48 pm
  • “ኦሮሚያ ላይ ወይም ሌላ ቦታ ላይ ስታደርገው ከነበረ ትግራይ ወስጥም የማታደርግበት ምንም ምክንያት አይኖርህም” ነው ጌታቸው ረዳ April 7, 2025 10:22 pm
  • “TPLF’s belief in a strong federal government was always tied to its own dominance in Addis Ababa” April 7, 2025 10:15 pm
  • Counter-Video by EBC Challenges EBS Broadcast, Sparks Public Outcry Over Alleged Misinformation March 31, 2025 02:36 am
  • የኤሊያስ መሠረትን ፌክ መረጃ ማን ያጋልጥ? February 19, 2025 06:00 pm
  • አዘርባጃን፡ የሻዕቢያን ሸምቀቆ ማጥበቂያ?! February 19, 2025 12:29 am
  • የአሜሪካ ድምፅ/ቪኦኤ ይዘጋ ተባለ  February 12, 2025 03:37 am

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2025 · Goolgule