
የዛሬውን የመቀሌ ውሎ አስመልክቶ ግርማይ ገብሩ እንደዘገበው በከተማዋ ያለው እንቅስቃሴ ሰላማዊ እንደሆነ የጠቀሰ ሲሆን ባንኮች፣ መስሪያ ቤቶች እና ቴሌ ግን ዝግ ሆነው ነው የዋሉት።
በሌላ በኩል አሸባሪው የበረኻ ወንበዴዎች ስብስብ የሆነው ህወሃት ሲመካበት የነበረው ነፍጥ ታጣቂ በሺህ የሚቆጠር እየሆነ ከነመሣሪያው እጁን በመስጠት ላይ ይገኛል።
Eritrean Press በፌስቡክ ገጹ እንደዘገበው በርካታ ሺህ የሚሆኑ ልዩ ታጣቂዎች በጎንደር በኩል እጃቸውን እየሰጡ እንደሚገኙ ገልጿል።

የነዋሪዎች መደበኛ ህይወት እንደወትሮው ሁሉ ሰላም ነው።
ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ
ወያኔ ከነአስተሳሰቡ: ባህሉ:ዘዴውና ሕልሙ ላይመለስ የሚያሸልብበት ወቅት አሁንነው!!
እግዚአብሔር ይመስገን::