“ኢትዮጵያን መንካት አይቻልም!!” በሚል ቁጭት ነው ኢትዮጵያን የሚመጥን የመከላከያ ኃይል ለመገንባት እየሠራን ያለነው። ሌ/ጄኔራል አበባው ታደሰ።
እጅግ በሚያስደንቅ ብቃት፣ ክህሎት፣ ቴክኖሎጂ፣ በምድር፣ በባሕር፣ በአየር እየተገነባ ያለውና በአሁኑ ጊዜ አፍ በሚያስይዝ ቁመና ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የት እንደደረሰ በቅርቡ የሚታይ ሐቅ ይሆናል። ይህም ለዜጎቿ ኩራት፣ ለአፍሪካም ክብር ነው። የውስጥና የውጪ ጠላቶች ይህንን ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነው አገራችንን ለማፍረስ እየሠሩ ያሉት። ሕልማቸው ዕውን ባይሆንም ከውስጥ የሚሰማቸውና የሚምናቸው እስካለ መጠነኛ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ።
ነገርግን የትም ቢንፈራገጡ ኢትዮጵያን ማፍረስ አይደለም ለማፍረስ ማሰብ አይችሉም።
ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ
Leave a Reply