ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የወጣው ውሳኔ ይፋ ከሆነ ወዲህ በአዲስ አበባና በማኅበራዊ ሚዲያ የጋዜጠኝነትና የፖለቲካ መንደሮች ውስጥ ዋና የመነጋገሪያ ርዕስ የሆነው የሪፖርተር ጋዜጣ ዕጣ ፈንታ ነው። ለበርካታ ዓመታት በህትመትና በዲጂታል ዘርፍ የቆየው “ሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ሴንተር” (ሪፖርተር አማርኛ፣ ዘ ሪፖርተር እንግሊዝኛ እና የኦንላይን ፕላትፎርሙ) የምዝገባ ምስክር ወረቀት ከሰኞ ጥቅምት 23/2017 ዓም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ሙሉ በሙሉ እንዲታገድ ተወስኗል። የመገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በአዋጅ ቁጥር 1238/2013 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ባደረገው የይዘት ክትትል፣ ተቋሙ ተደጋጋሚ የሕግና የሙያ ሥነ ምግባር ጥሰቶችን ፈጽሟል ሲል በደብዳቤው ገልጻል። ባለሥልጣኑ ለውሳኔው መነሻ ያላቸውንና ከአንድ ዓመት በላይ የተደረገ የይዘት ክትትል ውጤት እንደሆኑ … [Read more...] about መንግሥት ሰማ፤ ሪፖርተር ተዘጋ፤ ግን ለምን? ምሥጢሩ ምንድነው?

