እኔና አንቺ… ፫ March 4, 2014 08:16 am by Editor Leave a Comment በሕዝብ ተጋርደን ባ’ገር ተከልለን ለካስ እኔና አንቺ ብዙም ዕውቀት የለን። እኔን ስመረምር አንቺን እዚህ ሳይሽ እኔም ያን አይደለሁ አንቺም ያቺ አይደለሽ። እንዲህ ካደረገን ስደት አሸንፎ ጭራሽ ከሚለየን ኑሮአችንን ገፎ ሠርግ ባንደግስም ባይረጭ አበባ በአዲስ ትውውቅ ድጋሚ እንጋባ። ****************** እኔና አንቺ … ፩ – ፖለቲካና ስደት እኔና አንቺ…፪ – ሀገርና ክህደት 60 SHARES Share on Facebook Tweet Follow us Share Share Share Share Share
Leave a Reply