• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

አስርቱ አምባገነናዊ ትዛዛት!

June 14, 2016 04:17 am by Editor 2 Comments

  1. “እኔ ስላንተ በበረሐ ደሜን አፍስሻለሁና ከእኔና ከአጋሮቼ በቀር ሌላ የፖለቲካ ፖርቲ በቃልህ አትስበክ በልብህም አትመን”፤
  2. “መንግስት የኛ ናትና ወደ መንግስት አትመልከት ስልጣኑንም አትመኝ”፤
  3. “የባለስልጣናትን ጥፋት … የዜግነት መብቱንም በሶሻል ሚዲያ የተቸ እሱ ወዮለት፤ የባለስልጣን ሚስትም ቅምጥም ሃብትም የማይነኩ፤ የማይደፈሩ “ቅዱስ” ናቸውና ትንፍሽ እንዳትል!! ….”
  4. “ከደርግ ጨካኝ አገዛዝ አውጥቼሃለሁና… በፍፁም ልብህ በፍፁም ሃሳብህ ለእኔ ብቻ ተገዛ”፤
  5. “ብሰርቅም፤ ባስርም፤ ብገድልም እንዳለየ እለፍ … መብራት ቢጠፋ፤ ውሃ ቢቋረጥ … አርፈህ ተቀመጥ”፤
  6. “እኔ ልማታዊ መንግስትህ በስራዬ ፍፁም የማልሳሳት ነኝና በማስተዳድራት አገር ለሚደርስ ጥፋት ሁሉ የኤርትራን መንግስት ርገም”፤
  7. “ከእኔ አርማ በስተቀር በሰማይ ይሁን በምድር እንዲሁም ከምድር በታች የሌሎች ድርጅቶችን አርማ ያንተ አታድርግ”፤
  8. “በሶሻል ሚዲያ ስለግድብ፤ ስለመንገድና ስለብሔሮች እኩልነት ብቻ ፃፍ! ከኢቢሲ ሌላ የዜና ምንጭ አይኑርህ”፤
  9. “አትግደል እንደተባለ ሰምተሃል እኔ ግን እልሃለሁ ስለተገደሉ ሰዎችም አትናገር”፤
  10. “የጠላሁትን ጥላ የወደድኩትን ውደድ” እንዲህ ብታደርግ እድሜህ ይረዝማል ባታደርግና ከትእዛዜ ዞር ብትል አንተና ቤትህ በእስር ትሟቅቃለህ በስደትም ትንከራተታለህ!!

(ምንጭ: Alemayehu Lakew ለEEDN Googlegroups ከላኩት)

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

Reader Interactions

Comments

  1. ሸመልስይማም says

    June 15, 2016 06:22 am at 6:22 am

    እግዚ አብሄር ከዘህ መሀይምና የደናቁረት ፡ የወንበዴ ፡ሰበሰብ፡ ከሆነው አተዮጵያን ይገላግላት ፡ ፡

    Reply
  2. ሸመልስይማም says

    June 15, 2016 09:15 am at 9:15 am

    ትክክል ነህ የኔን ህይወት ይገልፀዋልና በጥቂቱም ቢሆን ልግለፀዉ 19 84 የ12ኛ ክፍል ካጠናቀኩ በሀሓላ ስራ በመፈለግና እራሴን ለመሻሻል ያልፈለኩትና የልሔድኩበት የኢትዮጵያ ክፍል የለም በነዚህ 25 አመታት ተዲያ ሰራ በማጣቴ ጫማ በመጥረግ ና በመስፋት ደሴ ከተማ መላኩ ደሳለኝ ሆቴል አካባቢ አሁንም የምሰራ ሲሆን ህወሀት ኢህአዴግ አውያን በነዚህ 25አመታት ወስጥ ያደረጉተንና ወደፊተየሚያደርጉትን ሰለገለፅከው ከልብ አመሰሰግናለሁ

    Reply

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

Recent Posts

  • በትግራይ በወራት ጊዜ ውስጥ ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው October 4, 2026 01:20 am
  • የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በተፈናቃዮች ላይ አዲስ አፍና ታወጀ October 1, 2026 02:18 pm
  • ትህነግ የራሱን ታጣቂዎች ለማስረሽን የኤርትራ ገዳይ ስኳድ (Hit Squad) ማስገባቱ ተሰማ፤ “አፈሙዛችንን ወደ አመራሩና ወደ ኤርትራ እናዞራለን” ታጣቂው October 1, 2026 11:08 am
  • ትህነግ፤ እጅግ ከፍተኛ የጦር መሣሪያዎችን አስረክቦ ወደ ትግራይ መፈርጠጡ ተሰማ September 29, 2026 07:27 am
  • በስታሊን ገብረሥላሴ በአሜሪካ የሕግ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ ቀረበ September 27, 2026 11:27 pm
  • Stalin Gebreselassie’s Social Media Post on Bole Airport Calls for U.S. Legal Action September 27, 2026 10:48 pm
  • ከትህነግ ጎን የተሰለፉ ከ2,000 በላይ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በርካታዎቹ ተደመሰሱ September 27, 2026 12:42 pm
  • የትህነግ እና የኡጉጉሞ ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በሰሜን ወሎ፣ ሰቆጣ እና አፋር በርካታ አዛዦች ሙት እና ቁስለኛ ሆኑ September 27, 2026 11:46 am
  • “ህወሓት ጉድ ሠራን” — በሰሜን ወሎ የሚንቀሳቀሰው የፋኖ ቡድን ተበታትኖ ተስፋ መቁረጡ ተገለጸ September 27, 2026 11:27 am
  • “ማጥቃት ከጀመርን ትግራይ ላይ አንቆምም፤ ግባችን ቀይ ባህር ላይ ባንዲራ መትከል ነው” ጄኔራል አበባው September 27, 2026 10:15 am
  • የትህነግና ተባባሪዎቹ የጥፋት መዋቅር እያበቃለት ነው September 26, 2026 10:09 pm
  • የትህነግ፣ የሻዕቢያ፣ የአገው ሸንጎ እና የፋኖ ጥምረት በሰቆጣና አብዓላ ግንባሮች ተደመሰሰ September 25, 2026 11:07 pm
  • የትህነግ ታጣቂዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተመቱና እየተበታተኑ ይገኛሉ September 25, 2026 02:39 pm
  • የሶማሌ ክልል በሦስት ዋና ዋና የአስተዳደር ቀጣናዎች (ክላስተር) ሊዋቀር ነው September 24, 2026 10:20 pm
  • የአሜሪካ መንግሥት ትህነግ “ሊያሸንፈው የማይችለውን” ከንቱ ጦርነት መጀመሩን በጥብቅ ኮነነ September 23, 2026 10:20 pm
  • በራያና ሰሜን ወሎ በተደረገ የድሮን ጥቃት፤ ከ270 በላይ ታጣቂዎች ተገደሉ September 22, 2026 10:56 pm
  • ኢትዮጵያ ጨምሮ የቀይ ባሕር ሀገራት ቀጣናዊ ስጋቶች በመጨመራቸው የባሕር ትብብር ለማጠናከር ወሰኑ August 28, 2026 11:32 am
  • የመካነ ኢየሱስ ሕንጻ የጠራራ ፀሐይ ወግና “የብሌን ሠራዊት” በችሎት ደጃፍ August 5, 2026 02:35 am
  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
Copyright © 2026 · Goolgule