• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

“ተፌ!”

October 29, 2014 09:24 pm by Editor 2 Comments

ታጋይ፣ ከንቲባ፣ መከላከያ ሚ/ር፣ ምክትል ጠ/ሚ/ር፣ አቅም ገንቢ፣ አቅም ተገንቢ … ከዚህ ሁሉ አልፈው አሁን አቅማቸው ተገንብቶ የስፔስ (ሕዋ) ሳይንስ “አቅም ግንባታ” ለመሆን የበቁት ጡረተኛው ተፈራ ዋልዋ “የኢትዮጵያን የሕዋ (ስፔስ) ሳይንስ ሶሳይቲን” ገንብተው በሪፖርተር በኩል ብቅ ብለዋል፡፡

“አቅም ገንቢ ሚ/ር” በነበሩበት ወቅት “ሂድና ከአባዱላ ተማር የአንተ አቅም ግንባታ እንኳን አቅም ሊገነባ ያለውንም ሊያስቀጥል አልቻለም” ተብለው በአቶ መለስ የተገመገሙት አቶ ተፈራ አቅማቸው ተገንብቶ ለስፔስ መድረሱን “ባለራዕዩ መሪ” ሳያዩና ሪፖርተር ላይ ሳያነቡ መሰዋታቸው አቶ ተፈራን እጀ ሰባራ አድርጓቸዋል፡፡

የአላሙዲን “ወዳጅ” ሪፖርተር የአቶ ተፈራን አንደበት ገድቦት ነው እንጂ ተፈራ “ሼኸ፣ ዶ/ር፣ አቅም አስገንቢ … አላሙዲንን” ባነሱበት አንደበታቸው በግል ጄታቸው ገስግሰን ሁለተኛውን ሙት ዓመት “ነፍስ ይማር” በማለት አክብረን “በባለራዕዩ መሪያችን ስም በዚያውም ዛፍ ተክለን እና ፓርክ አቋቁመን እንዲሁም አንድ ፕላኔት በስማቸው አሰይመን” ተመልሰናል እንዳሉ ይገመታል – የሕዋው “አቅም ገንቢ” ተፌ! (ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ®)

Print Friendly, PDF & Email

60

SHARES
Share on Facebook
Tweet
Follow us
Share
Share
Share
Share
Share

Filed Under: Politics Tagged With: Left Column

Reader Interactions

Comments

  1. koster says

    October 30, 2014 12:01 am at 12:01 am

    why not if a 5th grader can be a general any DENKORO can be a space scientist in TPLF fascists Ethiopia. I thought this “Amhara” already died of AIDS it is a miracle that he is still alive and fly to hell with a rocket to join fascist Meles Zenawi, grandson of BANDA/Shumbash Asres Tesemma

    Reply
  2. በለው ! says

    October 30, 2014 03:03 am at 3:03 am

    ” አሰትሮ ሙስና ከመሬት አስከ ሕዋ አሳብዳ አበደች! ”
    “የኢትዮጵያን የሕዋ (ስፔስ) ሳይንስ ሶሳይቲን” ገንብተው በሪፖርተር በኩል ብቅ ብለዋል፡፡” ለኢትዮጵያ የምታስቡና የምትጨነቁ ከሆነ ሆዳችንን ለመሙላት ድንችና ቲማቲም በምናመርትበት ጉዳይ ላይ አትታገሉም ወይ? የያዛችሁት የእብድ ጨዋታ ነው ይሉን ነበር፡፡ እንዲያውም የእብዶች ማኅበር የሚል ስያሜ ሁሉ አውጥተውልን ነበር፡፡ የገዛ ባልደረቦቼ ታዲያስ ተፌ፣ ‹‹የእብዶች ማኅበር እንዴት ነው?›› ይሉኝ ነበር፡፡ “የሲዳማው ብአድን የፕሮፓጋንዳው ባለሟል …“አቅም ገንቢ ሚ/ር” በነበሩበት ወቅት “ሂድና ከአባዱላ ተማር የአንተ አቅም ግንባታ እንኳን አቅም ሊገነባ ያለውንም ሊያስቀጥል አልቻለም” ተብለው ደንባራው ሁሉ በባለራዕዩ መሪ ሲመራ እንደነበር አሁን ሰማይ ቤት ደርሰው እኩል ለመሆን ይፍጨረጨራሉ።

    “ከዛሬ አሥር ዓመት በፊት ማኅበሩን የመሠረትነው 47 ሰዎች ሆነን ነው፡፡ እነዚህም ሰዎች በአራት ምድብ ይከፈላሉ፡፡ አንደኛው ምድብ ፖለቲከኞች፣ ሁለተኛው ምድብ ዳኞች፣ ሦስተኛው ምድብ በርከት ያሉ የቢዝነስ ሰዎች ያሉበት ሲሆን አራተኛው ምድብ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና ከዚህም ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ውጭ ያሉ መምህራንንና ተማሪዎች የተሳተፉበት ነው፡፡ ማኅበሩም ይንቀሳቀስ የነበረው በአባላት መዋጮ ብቻ ነበር፡፡ በዋነኛነት ሼሕ መሐመድ አላሙዲ ሥራውን አከናወኑ እንጂ ገንዘብ አጀንዳ አይደለም በማለታቸው ነው የሠራነው፡፡አንድ የፒኤችዲ ተማሪ በውጭ አገር ከፍለን እናስተምር ብንል እስከ 300 ሺሕ ዶላር ይጠይቃል ማኅበራችንን እንዳቋቋምን በመስኩ አሜሪካ ተምሮ የመጣ አንድ ሰው ብቻ ነበር፡፡ በሚገባ ተደራጅተን መንቀሳቀስ ከጀመርን በኋላ ግን 20 የሚጠጉ ወጣቶችን ውጭ አገር በፒኤችዲ ደረጃ ልናስተምር በቅተናል፡፡ ከእነዚህም መካከል ወደ አገር ቤት ተመልሰው በዚሁ ሥራ ላይ ያሉ አሉ፡፡ ገንዘብ ቸግሮን አያውቅም”፡፡

    “የአላሙዲንን “ወዳጅ” የአቶ ተፈራን “ሼኸ፣ ዶ/ር፣ አቅም አስገንቢ …በግል ጄታቸው ገስግሰን.. የታላቁን ፈላስፋ፣ ምሁር፣ ለገሠ መለሰ ዜናዊን ሁለተኛውን የሙት ዓመት “ነፍስ ይማር” በማለት አክብረን ስለ አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ የሥልጣን ቅብብል ልማታዊ ሥልጠና ተቀብልን በባለራዕዩ መሪያችን ስም ጠፈር ላይ በዚያውም ዛፍ ተክለን እና ፓርክ አቋቁመን እንዲሁም አንድ ፕላኔት በስማቸው አሰይመን” ተመልሰናል እንዳይሉ የመናገር መብታቸውን ሪፐርተር በጥያቄው ገድቧል። – የሕዋው “አቅም ገንቢ” ከተፌ! ከታላቁ በሀብት ሀገረ ገዢው ሼክ ዶ/ር አላሙዲን ሥም በሚደረግ የተቀነባበረ ዘረፋ… ከለም የእረሻ መሬት ቅርምት …ከወርቅ ቁፋሮ…ከከተማ የሕንፃ ግንባታ፣ የአስፈርሶ መውረስ፣ ባዶ መሬት አጥሮ ለ፲-፲፭ ዓመት ያለ ግንባታ የሀገር ገቢን በመግታት፣ የህዝብ መሬት መቆጣጣር ልዩ ሥልጣን ያላቸው አሁን አቅማቸው በአስተማማኝ ሁኔታ ተገንብቶ የስፔስ (ሕዋ) ሳይንስ “አቅም ግንባታ” ለመሆን የበቁት ጡረተኛው ተፈራ ዋልዋ የቡድንና የበድን ተካፋይ በማድረግ “የኢትዮጵያን የሕዋ (ስፔስ) ሳይንስ ሶሳይቲን” ገንብተው የሕዋ ክልላዊ መንግስት ልዩ የታጋይ ጡረተኞች ማረፊያ፣ ባንክና ልዩ አስተዳዳር፣ የህግ ምክር ቤትና መከላካያ መገንባት እንደሚያስችላቸው በዙሪያአቸው ያሰበሰቧቸው ግለሰቦች መዋቅር ግሩም ነው…ሀገሪቱ በበሬ ጫንቃ ታርሶ፣ ፺ሚሊየን ሕዝብ ከመሬት ጭሮ የሚበላበት መሆኑ ቀርቶ “ማንኛውም ክፍለ ኢኮኖሚ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ውጤትን ይጠቀማል”ይላሉ። ሐቁ ግን “በሙስና መር የኢህአዴግ ጥፋታዊ የኢኮኖሚ ሥርዓት” ከፍተኛና ትላልቅ አካላት አነስተኛና ጥቃቅንን ከላይ ወደታች እየበተኑ እርስ በእርስ የሚያባሉበት የእጀ እረጃጅሞች ብቸኛው ሀገር ህወአት/ወያኔ/ከኢህአዴግ/ መንግስት የሥልጣን ቅብብል.. ከካዛንችስ መንግስት… ለጥቆ “የሕዋስ መንግስትም” እንዳለ መረዳት ይቻላል።የመዋቅሩ አመሠራረትና አደረጃጀት እዚህ በፎቶው ላይ እንደሚታው ሲሆን ብሔር ብሔረሰቦችን ማን በላው? አምስተኛው አካል ግን (ሕዝቦች) ናቸው። በአቅም አልባ ህዝብ ላይ አቅምን መገንባት? ይሁን አስቲ ይሁን በለው!

    Reply

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን ለማቋቋም የሚውል የ15 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ድጋፍ የዓለም ባንክ May 16, 2022 10:22 am
  • በአዲስ አበባ 1 ሺህ 98 የብሬን እና 2 ሺህ 162 የክላሽ ጥይት ተያዘ May 16, 2022 10:10 am
  • በአዲስ አበባ ከተማ በግለሰብ መኖሪያ ቤት ከ5 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላርና የተለያዩ አገራት ገንዘቦች ተያዙ May 16, 2022 09:53 am
  • አገር አፍራሹ ትህነግ ለቀለብ፣ መድኃኒትና ሥራ ማስኬጃ 76 ቢሊዮን ብር ቀርጥፏል May 16, 2022 08:30 am
  • እየተባባሰ ከመጣው የማህበራዊ ሚዲያ አጭበርባሪዎች ዜጎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ ተጠየቀ May 15, 2022 09:38 am
  • የትህነግና ሸኔ መሠልጠኛ የምትባለው ዩጋንዳ መከላከያ ሚ/ር ከኤታማዦር ሹሙ ጋር ተወያዩ May 13, 2022 09:55 am
  • በትግራይ የውጊያ ምልመላው ጉዳይ May 11, 2022 02:37 am
  • መከላከያ በተጨማሪ ድሮን፣ በሥልጠና፣ በዝግጅት ራሱን አብቅቷል May 11, 2022 01:35 am
  • ትህነግ ለሌላ ውጊያ እየተዘጋጀ ነው ተባለ May 10, 2022 01:04 pm
  • ኤርትራ 8 ሩስያ ሠራሽ ድሮኖችን ተረክባለች May 10, 2022 12:37 am
  • ሙስሊምና ክርስቲያን በአንድነት የሚያከብረው የአኾላሌ ባሕላዊ ጭፈራ May 9, 2022 01:46 pm
  • በወልዲያ ፋኖዎች ተመረቁ May 9, 2022 12:51 pm
  • “ሠራዊታችን ድልን በአስተማማኝ መልኩ ማምጣት በሚችል ቁመና ላይ” ጀኔራል ጌታቸው May 9, 2022 11:57 am
  • ዋጋው 64 ሚሊዮን ብር የሚሆን (16 ኪሎ) ሕገወጥ ወርቅ ተያዘ May 9, 2022 11:51 am
  • አብን ክርስቲያን ታደለን ለመጨረሻ ጊዜ አስጠነቀቀ፤ 10 አባላቱን አገደ May 9, 2022 08:58 am
  • ራሱ አቡክቶ፣ ራሱ አሟሽሾ፣ ራሱ ጋግሮ በሰዓት 460 እንጀራ የሚያወጣ ፈጠራ May 9, 2022 08:17 am
  • በህገ ወጥ መንገድ 19 ህጻናትን ሲያዘዋወሩ የነበሩ 6 ሴቶች ተያዙ May 8, 2022 12:39 am
  • በአርሲ ሙስሊሞች ለቤ/ክ ማሠሪያ 3 ሚሊዮን ብርና 20 የቀንድ ከብት ሰጡ May 6, 2022 09:35 am
  • በአዲስ አበባ የሚኖረው የትህነግ ደጋፊ ማንነት በማስረጃ May 4, 2022 11:04 pm
  • ሙስሊም ወንድማማች የቤ/ክ ዘራፊዎችን በቁጥጥር ሥር አዋሉ May 4, 2022 09:04 am
  • ከ6 ሺህ የዓሳ ጫጩት ወደ 80 ሺህ May 4, 2022 08:57 am
  • ተስፋቢሱ ቴድሮስ May 3, 2022 12:16 pm
  • ከሽፏል! April 6, 2022 11:58 am
  • “ሩሲያ ዩክሬይንን ወረረች” እየተባለ ስለሚነዛው ወሬ ጥቂት እውነታዎች March 8, 2022 11:30 pm

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2022 · Goolgule