የቀጣናውን የኃይል ሚዛን የቀየረው የኢትዮጵያ ወታደራዊ ግዥ የኢትዮጵያ መከላከያ ኃይልን የአየር ላይ የመከላከል እና የማጥቃት አቅም በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ የተነደፈውን ስትራቴጂ ተከትሎ፣ አገሪቱ 12 የሩሲያ ሰራሽ ሱ-35 (Su-35 4++ Generation) ተዋጊ ጄቶችን እንዲሁም የአገሪቱን ሰማይ በአስተማማኝ ሁኔታ ለመጠበቅ የሚያስችሉ 4 የኤስ-400 (S-400 Missile Batteries) የረጅም ርቀት የአየር መከላከያ ስርአቶችን ከሞስኮ መረከቡን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አስታውቀዋል። ይህ ዘመናዊ ወታደራዊ ትጥቅ ቀደም ሲል አየር ኃይሉ ሲጠቀምባቸው የነበሩትንና የቆዩትን የሱ-27 እና ሚግ-23 የጦር አውሮፕላኖችን አቅም በእጅጉ የሚበልጥ ነው። የኤስ-400 (S-400) የአየር መከላከያ ስርአት የኤስ-400 ሚሳይል መከላከያ ባትሪ ማለት በአንድ … [Read more...] about ኢትዮጵያ ሱ-35 ተዋጊ ጄቶች እና የኤስ-400 ዘመናዊ የአየር መከላከያ ስርአት በመታጠቅ ከሰሃራ በታች ብቸኛዋ ሀገር ሆናለች

