በአማራ ክልል በሚንቀሳቀሱ የፋኖ አደረጃጀቶች ውስጥ ከኬላዎች፣ ከነጋዴዎችና ከዳያስፖራው በየወሩ በአስር ሚሊዮኖች እና በዓመት በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ቢሰበሰብም፣ ገንዘቡ ለተዋጊ አባላትና ለቁስለኞች ህክምና ሳይውል የጥቂት አመራሮች የግል ሀብት ማፍሪያ መሆኑን የቀድሞው የፋኖ ከፍተኛ አመራር ማርሸት ፀሐዩ አጋለጠ። ማርሸት ፀሐዩ በኤንቢሲ (NBC) ቴሌቪዥን ቀርቦ በሰጠው ሰፊ ቃለ መጠይቅ እንደተናገረው፣ ቡድኑ በየአካባቢው ባሉ "ጉልተኛ የጦር አበጋዞችና የጎበዝ አለቆች" የሚመራ በመሆኑ የፋይናንስ ግልጽነትና ተጠያቂነት ፈጽሞ የለም ብሏል። "ጎንቻ ያለውን ፋይናንስ ጎንቻ ያለው ነው የሚሰበስበው፤ ቆቦ ያለውን ቆቦ ያለው ነው የሚሰበስበው፤ የምንጃሩን ምንጃር ነው የሚሰበስበው። ወደ ላይ ሄዶ ማዕከላዊ ሆኖ ቋት አይሠራለትም፤ ኦዲት አይደረግም፤ ማንም ማንንም ኦዲት … [Read more...] about በፋኖ ስም ከአማራ ገበሬና ከዳያስፖራ የሚሰበሰበው በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ የጥቂት አመራሮች መበልጸጊያ ሆኗል

