ትረገም ሆነብኝ!! August 28, 2015 05:05 am by Editor 1 Comment ልጇ ነፍሰ ገዳይ – ስለሆነ እርጉም እሱን የወለደች – እናቱ ትረገም ብለው ሲናገሩ እያሉ ሲያወሩ … አትረገም ብዬ – ልጽፍ አሰብኩና ትረገም ሆነብኝ – “አ” እረሳሁና! Share on FacebookTweetFollow us
በለው ! says September 8, 2015 08:59 am at 8:59 am ********************** ልውጣ ብሎ ተራግጦ የዘጠኝ ወር ቤቱን በርግዶ ስም በክፉ አስጠሪ ክፉ ልጅ ተወልዶ ለራሱም አልሆነ እናቱን አዋርዶ ባለጌ..የባለጌ ልጅ.. አሳዳጊ የበደለው ከራሱም ላይ አልፎ እርግማን ለእናቱም ያዘነላት ሁሉ ቃል እየቀነሰ “አት” እረሱና ደገሙና ረገም!? ******** Reply
በለው ! says
**********************
ልውጣ ብሎ ተራግጦ የዘጠኝ ወር ቤቱን በርግዶ
ስም በክፉ አስጠሪ ክፉ ልጅ ተወልዶ
ለራሱም አልሆነ እናቱን አዋርዶ
ባለጌ..የባለጌ ልጅ.. አሳዳጊ የበደለው
ከራሱም ላይ አልፎ እርግማን ለእናቱም
ያዘነላት ሁሉ ቃል እየቀነሰ “አት” እረሱና ደገሙና ረገም!?
********