ይህ ጽሁፍ በኢትዮጵያ እየተደረገ ያለዉን ዲሞክራሲን ለመመስረት በመደረግ ላይ ያሉትን የትግል ስልቶች መርምሮ ፤ የሁለቱን የትግል ስልቶች ተደጋጋፊነት እና ተቀናባሪነትን አቅርቦ ለዉጥ ለማምጣት አብሮ መስራት አስፈላጊነቱን ያቀርባል።
በኢትዮጵያ ያለውን ዘረኛ መንግስት ለማስወገድ የሚደረገው ትግል የተለያዩ ድርጅቶች የተለያዩ የትግል ስልቶች መምረጣቸዉ ይታወቃል። የሁሉም ድርጅቶች አላማ ያለዉን ዘረኛ መንግስት ማዉረድ ቢሆንም፤ የመረጡት የተለያዩ የትግል ስልቶች በድርጅቶቹ መካከል ትብብር እንዳይጎለብት ማድረጉ ግልጽ ነዉ። ዋናዉ የዚህ ጽሁፍ አላማ፤ እነዚህ የትግል ስልቶች ተደጋጋፊ መሆናቸው እና ተቀነባበረዉ የተሻለ የትግል ዉጤት ማምጣት የሚችሉ መሆናቸውን መገንዘብ ያስፈልጋል የሚል ነዉ። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)
“ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ፡፡ ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ® አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው፡፡
Leave a Reply