እሁድ ታህሳስ 13 ቀን 2006 ዓ/ም በኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ አዘጋጅነት በዋሽንግተን ዲሲ ዩኒፊኬሽን ቸርች 1610 Rd NW ውስጥ በተዘጋጀው የብሔራዊ/ሀገራዊ መግባባት አጀንዳ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ያለውን ፋይዳ አስመልክቶ በፓርቲው ፕሬዝዳንት አቶ ተሻለ ሰብሮ መሪነት በሚደረገው ህዝባዊ ውይይት በዋሺንግተን ዲሲና አከባቢው ያላችሁ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የውይይቱ ታዳሚ እንድትሆኑ ኢራፓ በአክብሮት ጥሪውን ያስተላልፋል:: ሰዓት ከ2:00 PM ጀምሮ Sunday December 22, 2013
having several parties or fake parties only benefit woyane ethnic fascists. Please stop prolonging the suffering of Ethiopians inorder to satiate your greed for power.
በጣም እኮ ነው የሚገርመው !! ኢትዮጵያ ውስጥ ተሰምቶ ታይቶ የማይታወቅ እና ህዝቡ ውስጥ ገብቶ እራሱን ማሰተዋወቅ ያልቻለ ፓርቲ እንዴት ውጭ መቶ ሕዝባዊ ሰብሰባ ይጠራም ? ምን ለመሆን ? ነው ሰማያዊ ፓርቲን ተከትሎ በወያኔ የተላከ ፓርቲ ነው ? ለነገሩ ወያኔ እውቅና ሰጣቸው እንጂ ሕዝብ አያውቃቸውም :: እንደዚህ አይነት ድራማ ሲሰራ ዞር በሉ ማለት ያለብን ይመስለኛል :: እስከመቼ ይቀልዱብናል ? የኢትዮጵያ ሕዝብ መከፋፈል እና ማደናገር ይቁም !!