• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

“የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም” !

July 3, 2015 08:41 am by Editor 1 Comment

ሰሞኑን ኦባማ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው በሚል፤ ከባህር ማዶ ጫጫታ፤ ከወደ አገር ቤት ደግሞ የጆሮ ብራና የሚጠልዝ ከበሮ ድለቃው ተጧጡፏል:: ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ::

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

Reader Interactions

Comments

  1. በለው ! says

    July 8, 2015 07:43 pm at 7:43 pm

    ***በዘመነ የርዕዮተዓለም ኢምፔሪያሊስት ሶሺያሊስት ጦርነት ህወአት አሸባሪ ነበር። በዘመነ ካፒታሊስት እና አብዮታዊ ዴሞክራሲአዊ የድብልቅ ኢኮኖሚ የቀድሞው አሸባሪ የአሁን የፀረ ሽብር አቀንቃኝ ሆኖ ሲመቸው ነጭ እጄን አይጠመዝዘኝም ሲል ሳይመቸው እጅ እየፈለቀቀ ሲለምንና ሲበደር ጭራሽም ያሳዳሪዎቹን ጥቅም(ኢንቨስትመንት) ለማስከበር የአካባባቢው ቋሚ ተጠሪ ሆኖ የድሃ ልጅ ነፍስ በቀን ሁለት ዶላር ክፍያ በሰው ይግብራል።
    “ለመሆኑ ኦባማ ኢትዮጵያን ጎበኙ አልጎበኙ የኢትዮጵያን ሕዝብ የባርነት ሰንሰለት ከማጥበቅ በቀር ምን የሚያመጣው ለውጥ ይኖራል?
    እነሱ አይደሉም እንዴ ወያኔን ከጫካ ጀምረው መሳሪያና ገንዘብ በማቅረብ፤ በሳተላይት የኢትዮጵያን ሠራዊት አሳላለፍ፤
    የመሳሪያ ብዛትና ዓይነት መረጃ በመስጠት፤ የኢትዮጵያን ሠራዊት እንዲበተን አድርገው አራት ኪሎ ድረስ እጃቸውን ጎትተው ያስገቧቸው?
    አሁንስ እነሱ አይደሉም እንዴ ለወያኔ እርዳታና ብድር እያስታቀፉ የመከራ ዘመናችንን የሚያራዝሙት?”
    *************
    —– ኦቦ ባራክ ሁሴን ሲመረጡ ከትውልድ ከአሜሪካን በበለጠ ኢትዮጵያውያን ጨፍረዋል ቢራ ጠጥተዋል በእርግጥ ለሀገራችን ለውጥ ያመጣሉ ብለው አስበው ወይስ አጋጣሚውን አጝኝተው ለግል እርካታ? በተስረቅራቂ ድምፃቸው ይቻላል እንዳሉ በተሰረቀ ድምፃቸው ተሞክሯል ሲሉ ቢጮሁም አይደመጡም!ያ ሁሉ ጥቅስ፣ ያ ሁሉ መፈክር!አደባባይ በላው የፈረደበት የጥቁር ዘር ከድሮው በበለጠ ዛሬ በቀን አንድ መንገድ ላይ በጥይት ይደፋል….(ኢህአዴግ የሚገለውን በቁጥር ስለማያውቀው በዓላማ አንድ ናቸው) ኦቦ ሁሴን ድሮም ለመመረጥ ያስቻላቸው ከታዋቂና ሀብታም ነጭ መጠጋታቸው… ቤቱ በዕዳ የተዘፈቀ ስለነበር የነጩን ዕዳ ጥቁር ላይ ለመለጠፍ ታሰቦ ነበር ከቻይና ሶስት ትሪሊየን ዕዳ ምን አላት?…የእኛን ቤት ዕዳ ማን ቆጠረው?
    * ኦባማ ከአሜሪካ ዱሞክራሲ በሻንጣ ሸክፎ ይመልኛል ብሎ የሚያንጋጥጥ ካለ፤ አፉን ለአሞራ ኩስ መጸዳጃ እንዳያደርግ አደራ እላለሁ::
    * ላላው ከወደ አሥመራ ዲሞክራሲ በቦይ ኮለል ብሎ ይፈስና ተጠምቄ እድናለሁ ብሎ የሚያስብ ካለ እሱ ሽባ እንደሆነ ይቀራል እንጂ አይድንም:: ምክንያቱም ወያኔና ሻዕቢያ በአንድ ላይ ቆመው የጠጡት ጽዋ ቢኖር ኢትዮጵያን በዘርና በጎሳ የመበታተን ዘመቻ በመሆኑ፤ አስመሳዩ የወያኔና የሻዕቢያ ጥል፤ አገር ወዳድን ዜጎችን ከወዲያና ከወዲህ እየነጠለ ለመምታት የተሸረበ የተንኮል ገመድ ለመሆኑ የእስከዛሬው ውጤት ምስክር ሆኖ ሊያገለግል ይገባል::”…አሜሪካኖች በጥቅሉ ምዕራባውያን ከብዙ ሚሉዮን ኢትዮጵያውያን ሕይወት ይልቅ ጥቅማቸውን ያስቀድማሉ፤ ዕርዳታ ሲሰጡ እንኳን በሁለትና ሦስት እጥፍ እንደሚመልሷት ሳያሰሉ እጃቸውን አይዘረጉም፤ ዱሞክራሲን ለእነሱ(ለጠገቡ) እንጂ ለእኛ (ለድሃና ርሃብተኛ) እንደ ቅንጦት እቃ ነው የሚቆጥሩት፤ ስለዚህ የኛ ጉዳይ ለእነሱ የእንጀራ ልጃቸው ነው ::
    *** ” በእርግጥ ኦቦ ሁሴን ቻይና ከኢህአዴግ ጋር ያላት ውሽምነት ከኢንቨስትመንቱም በበለጠ ያሰጋቸው ራሺያ ኤርትራን ቀድማ ካገባች ቻይና ሙዜ ከሆነ ፈረንሳይ ከጅቡቲ ቢፋታም አብሮ በመኖር ፍቅር ተስማምቷል።ለዚህም አንዳንዴ ኢትዮጵያ ፈረንሳይኛ ሕዝቧን ታስተምር ጅቡቲና ኢትዮጵያ አንድ ናቸው የሚሉ መሽኮርመም ይሰማሉ… እንግሊዝ አውሮፓ ይቅርብኝ የድሮ ባሮቼ (ሱማሌ..ኬንያ.. ሱዳን…ግብፅ ማለቱ አይቀርም!) ለቀጣናውም ለአካባቢውም የተጻፈ ግን ያልተነበበ የተለጠጠ የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ሲመጣ ኢትዮጵያ ሻቢያን መውጋትና የራሷን ክልላዊ መንግስት በኤርትራ ፈጥራ አሰብን የመጠቀም ዕቅድ የሰሜን ኡንዱስትሪ መር ዕቅድ ተግባሪ እንዲሆን ገንዘብና የወታደር እርዳታ ከኦቦ ሁሴን ባራክ ያስፈልጋታል ኢህአዴግ ከትውልድ ትውልድ ሥልጣኑን ይቀጥላል አሜሪካ ሰሜንን በነፃ አገኘች ማለት ይህ ነው። ኦባማ ፎቅና የባቡር ሃዲድ፣ የጫት እርሻ፣ የቢራ ፋብሪካ፣ የብሔር ብሄረሰቦች እስታዲየም፣ የቻይናን የአፍሪካ የአንድነት የጉቦ(ሙስና መር)የእድገት አዳራሽ ለመጎብኘት ከመጡ የገባችም ያልገባችሁም ኦባማ የተናገረውን ጥቅስ በ፹፫ ቋንቋ ፅፋችሁ መጽሐፍ ለማተም የተዘጋጃችሁ…ለሚቀጥለው አምስት ዓመት ዕቅድ ሙሉ ይህንን የኦቦ ሁሴን ጉብኝት ምክንያት አድርጋችሁ ካኒቴራ፣ ቲሸርት፣ ባርኔጣ፣ ለማተም የተዘጋጃችሁ አነስተኛና ጥቃቅን ተጠርናፊዎች የግልም የድርጅትም ሚዲያ የዘረጋችሁ የዚህን ድሃ ሕዝብ ገንዘብ ጤናና ሰላሙንም አስቡለት። የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም እንዳለው በኦቦ ባራክ ሁሴን ጥቅስ የሚያጠቃቅስ አድርባይ እንጂ የሚጠግብ ድሃ አሜሪካ ስለሌለ አፍሪካም አይኖርም።* ከእንግዱህ መዳን በሌሎች የለም ! አይኖርምም !! መዳን በእራስ ብቻ ነው ! በእኛነታችን !! በእራሳችን ብቻ!የፈረንጅ ሳይሆን፤ የአገራችን ኮሶ ቢመርም ደፍረን እንዋጠው ውሎ አድሮ ያሽረናል፤ እናም እንድናለን፤ መዳን በአገር ነውና። አራት ነጥብ። ድንቅ ነው በለው!።

    Reply

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

Recent Posts

  • በትግራይ በወራት ጊዜ ውስጥ ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው October 4, 2026 01:20 am
  • የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በተፈናቃዮች ላይ አዲስ አፍና ታወጀ October 1, 2026 02:18 pm
  • ትህነግ የራሱን ታጣቂዎች ለማስረሽን የኤርትራ ገዳይ ስኳድ (Hit Squad) ማስገባቱ ተሰማ፤ “አፈሙዛችንን ወደ አመራሩና ወደ ኤርትራ እናዞራለን” ታጣቂው October 1, 2026 11:08 am
  • ትህነግ፤ እጅግ ከፍተኛ የጦር መሣሪያዎችን አስረክቦ ወደ ትግራይ መፈርጠጡ ተሰማ September 29, 2026 07:27 am
  • በስታሊን ገብረሥላሴ በአሜሪካ የሕግ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ ቀረበ September 27, 2026 11:27 pm
  • Stalin Gebreselassie’s Social Media Post on Bole Airport Calls for U.S. Legal Action September 27, 2026 10:48 pm
  • ከትህነግ ጎን የተሰለፉ ከ2,000 በላይ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በርካታዎቹ ተደመሰሱ September 27, 2026 12:42 pm
  • የትህነግ እና የኡጉጉሞ ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በሰሜን ወሎ፣ ሰቆጣ እና አፋር በርካታ አዛዦች ሙት እና ቁስለኛ ሆኑ September 27, 2026 11:46 am
  • “ህወሓት ጉድ ሠራን” — በሰሜን ወሎ የሚንቀሳቀሰው የፋኖ ቡድን ተበታትኖ ተስፋ መቁረጡ ተገለጸ September 27, 2026 11:27 am
  • “ማጥቃት ከጀመርን ትግራይ ላይ አንቆምም፤ ግባችን ቀይ ባህር ላይ ባንዲራ መትከል ነው” ጄኔራል አበባው September 27, 2026 10:15 am
  • የትህነግና ተባባሪዎቹ የጥፋት መዋቅር እያበቃለት ነው September 26, 2026 10:09 pm
  • የትህነግ፣ የሻዕቢያ፣ የአገው ሸንጎ እና የፋኖ ጥምረት በሰቆጣና አብዓላ ግንባሮች ተደመሰሰ September 25, 2026 11:07 pm
  • የትህነግ ታጣቂዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተመቱና እየተበታተኑ ይገኛሉ September 25, 2026 02:39 pm
  • የሶማሌ ክልል በሦስት ዋና ዋና የአስተዳደር ቀጣናዎች (ክላስተር) ሊዋቀር ነው September 24, 2026 10:20 pm
  • የአሜሪካ መንግሥት ትህነግ “ሊያሸንፈው የማይችለውን” ከንቱ ጦርነት መጀመሩን በጥብቅ ኮነነ September 23, 2026 10:20 pm
  • በራያና ሰሜን ወሎ በተደረገ የድሮን ጥቃት፤ ከ270 በላይ ታጣቂዎች ተገደሉ September 22, 2026 10:56 pm
  • ኢትዮጵያ ጨምሮ የቀይ ባሕር ሀገራት ቀጣናዊ ስጋቶች በመጨመራቸው የባሕር ትብብር ለማጠናከር ወሰኑ August 28, 2026 11:32 am
  • የመካነ ኢየሱስ ሕንጻ የጠራራ ፀሐይ ወግና “የብሌን ሠራዊት” በችሎት ደጃፍ August 5, 2026 02:35 am
  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
Copyright © 2026 · Goolgule