• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

በኔፓል ፓርላማ “አንቀጽ 39 በእልልታ” አይጸድቅም!

January 23, 2015 11:01 am by Editor 5 Comments

የመናገር፣ ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ፣ ወዘተ መብቶች በሚከበሩባቸው አገራት በመጀመሪያ ደረጃ ፓርላማ የሚባል አካል ካላቸው ገዢው ፓርቲ የ99.6 በመቶ ወንበር አይዝም፤ በፓርላማው የተቀናቃኝ ፓርቲ አባልም አንድ ብቻ አይሆንም፡፡ ይህ ከሆነ ስብስቡ “ፓርላማ” ሳይሆን “የ… ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ” ነው የሚባለው፡፡ ከዚህ ሲያልፍ ረቂቅ ሕግጋትና ውሳኔዎች ሁሉ “በአክላሜሽን” ወይም በሙሉ ድምጽ ወይም “በእልልታ” አይደለም የሚጸድቁት፡፡ የተቀናቃኝ ፓርቲ አባላትም የአገርን ጉዳይ በተመለከተ “የሶስት ደቂቃ” የንግግር ገደብ አይጣልባቸውም፡፡

ከጥቂት ቀናት በፊት በኔፓል ፓርላማ የደረሰው “የተከበሩ” የፓርላማ አባላት እንዲህም ያደርጋሉ እንዴ በማለት የሚያስጠይቅ ነው፡፡

ማክሰኞ ምሽት የአገሪቱን የተሻሻለ አዲስ የሕገመንግሥት ረቂቅ ለማጽደቅ የተሰበሰቡት የፓርላማ አባላት በጉዳዩ ላይ ውይይት ከጀመሩ በኋላ ትላንት ሐሙስ ይጸድቃል ተብሎ የተጠበቀው ሕግ እንደታሰበው “በእልልታ” አልጸደቀም፡፡

ገዢው የውህዳኑ ፓርቲዎች ጥምረት ፓርላማው ካለው የ605 መቀመጫ ሁለት ሦስተኛውን የተቆጣጠረ በመሆኑ ረቂቅ ሕጉን በአብላጫ ድምጽ ለማስጸደቅ ሲሞክር ተቃውሞ ቀረበበት፡፡ ተቃውሞውን ያቀረቡ ከ9ዓመታት በፊት ለዘመናት ያካሄዱትን የትጥቅ ትግል አቁመው በሰላማዊ መንገድ ለመታገል መሣሪያ የጣሉት የማዖይስቶች ፓርቲ አባላት ናቸው፡፡ እነርሱ እንደሚሉት ረቂቁ በድምጽ ብልጫ ሳይሆን በሁሉም ፓርቲዎች ስምምነት መጽደቅ ይገባዋል፤ ከዚህ ሌላ በውስጡ ያካተታቸው አንቀጾች ሁሉም ፓርቲዎች የሚስማሙባቸው አይደሉም፤ እንዲያውም ረቂቁ በተለይ ማዖይስቶችን የሚያገል ነው፤ ስለዚህ ሁሉም የሚስማማበት ሊሆን ይገባል፤ … የሚል ሲሆን ይህ ካልሆነ ግን በአገሪቷ ላይ የሚከሰት ችግር አለ በማት አስጠንቅቀው ነበር፡፡

ከዚህ ፍራቻ በመነሳት ተቃውሟቸውን ያሰሙት የፓርላማ አባላት አፈጉባዔው የፓርቲያቸውን ፍላጎት ለማሟላት ረቂቁ ወደ ውሳኔ እንዲሄድ ግፊት ሲያደርጉ በተለይ የማዖይስት ፓርቲ አባላት ጥቃት ሰነዘሩባቸው፡፡ ጥቃቱ የቃላት አልነበረም፤ “በሦስት ደቂቃ” የተገደበም በጭራሽ አልነበረም፡፡

ማዖይስቶቹ የፓርላማ አባላት ድምጻቸው እንደማይሰማ በገሃድ ሲያዩ ድምጻቸው እንዴት መሰማት እንደሚችል በተግባር አሰሙ፡፡ የመነጋገሪያ መሳሪያዎችን (ማክሮፎን)፣ ወንበሮችን፣ ጠረጴዛዎችን እየነቃቀሉ ጫማዎችን ደግሞ እያነሱ መወርወር፣ መገነጣጠል፣ መሰባበር፣ … ጀመሩ፡፡ ረቂቁ ጸድቆ ሕግ ከሆነ በኋላ ከማልቀስ ፓርላማው እንዳይሰራ አደረጉት፡፡ አፈጉባዔው ጉዳት ደረሰባቸው፤ የጥበቃ ኃይሎች ተጠሩ ግን ማስቆም አልቻሉም፡፡ እንዲያውም ከፖሊስ ኃይሉ ጉዳት የደረሰባቸው ሲኖሩ አፈጉባዔውን ጨምሮ ሌሎች “የተከበሩ የፓርላማ” አባላትም የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል፡፡

ገዢው የውኅዳን ጥምረት ረቂቁን እንዲጸድቅ እንደሚያስደርግ ቢናገርም ማዖይስቶች ግን በአገሪቷ ላይ አጠቃላይ የሥራ ማቆም አድማ በማድረግና ትምህርት ቤቶች በማስዘጋት ኔፓልን ሲያናውጧት ሰንብተዋል፡፡ “የተከበሩ …” ተብሎ በየሚዲያው፣ በየምግቤቱ፣ በየዕድሩ፣ በየዕቁቡ፣ … ከመጠራት ይልቅ “አንቀጽ 39” ሳይጸድቅ የኔፓል ፓርላማ አባላት ላሁኑ በወንበር ውርወራ ገትተውታል፡፡


ማሳሰቢያ፤ በተለይ በስም ወይም በድርጅት ስም እስካልተጠቀሰ ድረስ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ® ላይ የሚወጡት ጽሁፎች በሙሉ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ®ንብረት ናቸው፡፡ ይህንን ጽሁፍ ለመጠቀም የሚፈልጉ ሁሉ የዚህን ጽሁፍ አስፈንጣሪ (link) ወይም የድረገጻችንን አድራሻ (https://www.goolgule.com/) አብረው መለጠፍ ከጋዜጠኛነት የሚጠበቅና ህጋዊ አሠራር መሆኑን ልናሳስብ እንወዳለን፡፡

Print Friendly, PDF & Email

60

SHARES
Share on Facebook
Tweet
Follow us
Share
Share
Share
Share
Share

Filed Under: News Tagged With: Full Width Top, Middle Column

Reader Interactions

Comments

  1. Tena says

    January 24, 2015 10:08 am at 10:08 am

    So, what the point of democracy in that case? What if all the parties do not agree and and a law could not be passed in consensus? In that case, the law should be passed as per the requirement of the vote, if it is 50+1 or two-third, or whatever and the rest who did not support the law should accept their defeat. Otherwise, it is somethin else. That law applies to Ethiopian Constitution in general and Article 39 in particular. It is only the hardliner neftegna amharas and some Gurages (those who do not take pride in their being Gurage and want to assimilate themselves either for not liking being Gurage and in fear of being discrimitated, BTW, I have many friends who are Gurages but call themselves amhara and I’m always ashamed form themselves for trying to hide the real identity God gave them) and very few Oromsos, very few Tigres (even those ones are those who are drowned in amhara language and cultute and lost their identity and do not represent the view of the vast majority) who support its annhilation. So, finally, shame on you the writer for not accepting politel when your opinions are not accepted to use force and to admire the hooligans in Parliament.

    Thanks

    Reply
  2. kebede says

    February 4, 2015 02:37 pm at 2:37 pm

    OH my God is it an article please different categories people are reading this do not write just to write it has no sense you can critic article 39 on the other a lot of country agree with so as one of your reader said the hooligans action is not an example

    Reply
  3. eshetu says

    February 8, 2015 01:47 pm at 1:47 pm

    @Tena; You must be twisted. In the first place Amhara have never been an identity of some sort of ethnic group. As facts on the ground have evidenced that the term Amhara was used just to identify Christianity (Orthodox Tewahdo Christian). The people of Damot, who had been living in the province of these days Welega and part of west shewa were froced to flee to Gojjam and reside there. These people are now among the people who are labeled as amhara and victimized by ethnocentric politicians. Of course, please remind that the children and mothers of the Damot people who were unable to cross the river Abay and protect themselves from the attack of the Oromo ‘invaders’ have been oromonized. These days they are the forerunners to victimize their ancestral brothers ‘the Damots in Gojjam’ and sisters who are labeled ethnically amhara. That is why I dislike to be called ethinically amhara but to exemplify religion. I am the one who are born from the people of Damot, Gojjam and Begemider, therefore I prefer to be ethiopian in general. The so called Ethiopian Constitution do not have room for me and likes. It shouldn’t have the right to award the land of Damot to a single self claimed ethnic group.

    Reply
  4. eshetu says

    February 8, 2015 01:49 pm at 1:49 pm

    @Tena; You must be twisted. In the first place Amhara have never been an identity of some sort of ethnic group. As facts on the ground have evidenced that the term Amhara was used just to identify Christianity (Orthodox Tewahdo Christian). The people of Damot, who had been living in the province of these days Welega and part of west shewa were froced to flee to Gojjam and reside there. These people are now among the people who are labeled as amhara and victimized by ethnocentric politicians. Of course, please remind that the children and mothers of the Damot people who were unable to cross the river Abay and protect themselves from the attack of the Oromo ‘invaders’ have been oromonized. These days they are the forerunners to victimize their ancestral brothers ‘the Damots in Gojjam’ and sisters who are labeled ethnically amhara. That is why I dislike to be called ethinically amhara but to exemplify religion. I am the one who are born from the people of Damot, Gojjam and Begemider, therefore I prefer to be ethiopian in general. The so called Ethiopian Constitution do not have room for me and likes. It shouldn’t have the right to award the land of Damot to a single self claimed ethnic group. If you do have anything to write me you can reach at me by eshetu06@gmail.com

    Reply
  5. abedu says

    March 10, 2015 03:34 pm at 3:34 pm

    yes

    Reply

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • የአየለ ጫሚሶ ቅንጅት ፈረሰ January 18, 2021 02:31 pm
  • ህወሓት ተሠረዘ!!! January 18, 2021 01:32 pm
  • ዓሲምባ፣ ሣልሳዊ ወያኔና ባይቶና ከመፍረሳቸው በፊት ማብራሪያ እንዲሰጡ ተነገራቸው January 18, 2021 01:00 pm
  • ቤተሰቦች አስከሬን መውሰድ እንደሚችሉ ተነገረ January 14, 2021 06:48 pm
  • ስብሃት፤ “ከሞትን ቆይተናል፤ … አሁን የቀብር ሥነ-ስርዓታችን” እየተፈጸመ ነው January 14, 2021 01:37 pm
  • “ተመልሰን እንነሳለን” ያሉት ህወሓቶች ተመልሰው ወደማይነሱበት ተሸኙ January 13, 2021 01:12 pm
  • አፋር ነፃ አውጪ (ኡጉጉሙን) ለመጠቀም የታቀደው የህወሃት ሤራ ከሽፏል January 13, 2021 01:10 pm
  • ህወሃትን ወደ ጅቡቲ ለማሻገር ሲሰሩ የነበሩ የአፋር ታጣቂዎች በሰላም ወደ ክልሉ ገቡ January 13, 2021 06:47 am
  • በታህሳስ ወር ብቻ ከ344 ሚሊየን ብር በላይ የኮንትሮባንድ ዕቃ ተያዘ January 13, 2021 06:10 am
  • የብልፅግና ፓርቲ ቀጣይ ፈተና ምን ሊሆን ይችላል? January 13, 2021 04:10 am
  • ለትምህርት እንዲሆነን January 11, 2021 01:20 pm
  • “ከተቀበሩበት የጃርት ጉድጓድ ነው ያወጣናቸው” መቶ አለቃ ስዩም ቱርቦ January 11, 2021 12:11 pm
  • የተደመሰሱና በቁጥጥር ሥር የዋሉ የወንበዴው አባላት ይፋ ሆነ January 7, 2021 01:16 pm
  • ዐቢይና መኮንኖቹ በመቀሌ፤ “ድሉ የመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው” December 13, 2020 02:36 pm
  • ወንበዴው ህወሓት ከ1.4 ትሪሊዮን ብር በላይ ዘርፎ በውጭ አገራት ባንኮች አስቀምጧል December 8, 2020 01:05 am
  • ማይካድራ – የትህነግ የዘር ማጥፋት ጥግ ቋሚ ምስክር December 8, 2020 12:57 am
  • የወልቃይት ጠገዴ እናቶች ሰቆቃ ሲታወስ December 8, 2020 12:50 am
  • የደብረጽዮን ዋሻ December 7, 2020 11:30 pm
  • ባለ ከዘራው ኮሎኔል December 7, 2020 05:15 pm
  • ሰላማዊ ሕይወት በማይጨው December 7, 2020 04:12 pm
  • ተጠርጣሪ የፌዴራልና የአዲስ አበባ ፖሊሶች የመያዣ ትዕዛዝ ወጣባቸው December 7, 2020 11:46 am
  • ከ3 ሺህ በላይ ተተኳሽ ጥይቶች በወልዲያ ጉምሩክ ሊያሳልፉ የሞከሩ 4 ግለሰቦች ተያዙ! December 7, 2020 11:18 am
  • ወንበዴዎቹ ይጠቀሙባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችና የግል ሰነዶቻቸው ተያዙ December 7, 2020 10:50 am
  • ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ በሶማሌ ክልል ተመሠረተ December 7, 2020 10:31 am

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2021 · Goolgule