* “የጌታቸው አሰፋ ኢትዮጵያ ከዐቢይ አሕመዷ ተሽላለች” በማለቱ አነጋጋሪ ሆኗል በተቃውሞው ጎራ የተመሠረተው “ትብብር” በአፈጻጸም ድክመት፣ በአመራር ብቃት ማነስ፣ በግል ታይታና በመንደር ሽኩቻ ተተብትቦ ትግሉን እያዳከመና ጦርነቱን እያራዘመ መሆኑን ስደተኛው ይልቃል ጌትነት በብርቱ ተቸ። በተለይ በፋኖ አመራር ውስጥ ያሉት በዚህ ረገድ የሚፈጽሙት ተግባር “የድንቁርና ነው” በማለት አምርሮ ተናግሯል። ይልቃል ጌትነት ከመዓዛ መሐመድ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ፣ በትብብሩ ውስጥ የተሰባሰቡ አካላት በጥቃቅን ጉዳዮች መጠመዳቸው ትግሉን ውጤት አልባ እያደረገው መሆኑን ገልጿል። መዓዛ ትብብሩ ምንም ወታደራዊ እንቅስቃሴ ሳያደርግ በሕዝብ ግንኙነት ብቻ መወሰኑንና ከኦነግ ሠራዊት (ኦላ) ጋር በመጣመሩ በአማራው ማኅበረሰብ ዘንድ የተነሳውን ቁጣ በአግባቡ አለመያዙን በመጥቀስ “ትብብሩ … [Read more...] about “ትብብሩ በግል ታይታና በመንደር ሽኩቻ ተተብትቦ [በተለይ ፋኖ] ትግሉን እያራዘመና የሕዝብ ዕዳ እየጨመረ ነው” ስደተኛው ይልቃል

![“ትብብሩ በግል ታይታና በመንደር ሽኩቻ ተተብትቦ [በተለይ ፋኖ] ትግሉን እያራዘመና የሕዝብ ዕዳ እየጨመረ ነው” ስደተኛው ይልቃል](https://www.goolgule.com/wp-content/uploads/2026/11/yiliqal-getnet-300x169.jpg)