የግብፅ ቁጭት እና የኢትዮጵያ ስኬት የኢትዮጵያ አየር ኃይል በጥራት ፍጹም የአየር የበላይነት በአፍሪካ ተቀዳጅቷል ግብጻውያን የሚዲያ ተቋማት እና የክልሉ የፖለቲካ ታዛቢዎች ኢትዮጵያ 12 ዘመናዊ የሩሲያ Su-35 የጦር ጄቶችን እና የ S-400 የየብስ-ወደ-አየር ፀረ-አውሮፕላን ሚሳኤል መከላከያ ስርዓትን መታጠቋን በከፍተኛ ስትራቴጂካዊ ስጋት እየተከታተሉት ይገኛሉ። ለዚህ ደግሞ ዋነኛው ማሳያ፣ ወደ አዲስ አበባ የገቡት የጦር ጄቶች ላይ የተቀባው ግራጫ እና ነጭ የካሜራ ቀለም፣ ቀደም ሲል ግብፅ ከሩሲያ ጋር በቢሊዮን ዶላር ውል አስራው የነበረ ቢሆንም በአሜሪካ የኢኮኖሚ ማዕቀብ ዛቻ (CAATSA) ምክንያት የሰረዘችው ያው የተመረተ ባች መሆኑ ነው። የኢትዮጵያ አየር ኃይል በቅርቡ የታጠቃቸው 12 የሩሲያ Su-35 የጦር ጄቶች እና የ S-400 Triumf ዘመናዊ የአየር መከላከያ … [Read more...] about ካይሮ ያጣችውን የሩሲያ ጄቶች አዲስ አበባ የታጠቀችበት ምሥጢር

