* የትግራይ ሕዝብ መከላከያ ሠራዊትንና የትግራይ የሰላም ኃይልን ለመቀበል እየተዘጋጀ ነው በሰሜን ወሎ በኩል ከትህነግ ታጣቂዎች ጋር በጥቅም ተጣጥሞ ሲንቀሳቀስ የነበረው ፀረ-ሰላም ቡድን፣ ገና ከጅምሩ በደረሰበት የመዋቅር መበታተን እና ሽንፈት ምክንያት በከፍተኛ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ እንደሚገኝ ታወቀ። የሀገር መከላከያ ሠራዊት አካባቢውን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር ለማዋል እና የሕግ ማስከበር ሥራውን ለማጠናቀቅ ፈጣን እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል። ከጎልጉል ከምንጮች በተገኘው መረጃ መሠረት፣ በሰሜን ወሎ ዞን የሚንቀሳቀሰው ፀረ-ሰላም ቡድን ከትህነግ (TPLF) ታጣቂዎች ጋር ተጣጥሞ በግዳን ወረዳ (ሙጃ እና ወንዳች)፣ በላስታ ወረዳ (እንጃፋት)፣ በላሊበላ እና በሹምሽሃ ስፍራዎች ተስፋፍቶ ወደ መቄት እና ጋሸና የማስፋፋት እቅድ ነበረው። ነገር ግን ግጭቱ በተቀሰቀሰበት … [Read more...] about “ህወሓት ጉድ ሠራን” — በሰሜን ወሎ የሚንቀሳቀሰው የፋኖ ቡድን ተበታትኖ ተስፋ መቁረጡ ተገለጸ

