በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ አንዳንድ የፋኖ አመራሮች ፖለቲካዊ ዓላማቸውን ለማሳካት በቀይ ባህር ዳርቻና በቀጠናው ካሉ እንደ ሁቲ እና አልሸባብ ካሉ ዓለም አቀፍ የሽብር ቡድኖች ጋር ለመሥራት ፍላጎት እንዳላቸውና ጥረትም እያደረጉ መሆኑን የቀድሞው የፋኖ ከፍተኛ አመራር ማርሸት ፀሐዩ ገለጸ። ማርሸት ፀሐዩ በኤንቢሲ (NBC) ቴሌቪዥን ጣቢያ ቀርቦ በሰጠው ቃለ መጠይቅ እንደተናገረው፣ ጉዳዩ መላውን የፋኖ አባላትና አመራሮች ባይወክልም፣ "በስልጣን ጥም የሰከሩ" ያላቸው ጥቂት የቡድኑ አመራሮች ግን ከዓለም አቀፍ አሸባሪ ኃይሎች ጋር በመተባበር ሽብርተኝነትን ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባትና ሀገር ለማተራመስ ወደኋላ የማይሉ ናቸው ብሏል። "ዛሬ እያደረጉ ያሉት ዘረፋ እና የአፈና ተግባር የፈለጉት ዓላማ ላይ ካላደረሳቸው፣ የትም ዓለም ካለ የሽብር ቡድን ጋር ተገናኝተው—ልክ ትላንት ከትህነግ … [Read more...] about “ፋኖ እንደ ሁቲ እና አልሸባብ ካሉ ዓለም አቀፍ የሽብር ቡድኖች ጋር ለመሥራት ጥረት እያደረገ ነው”

