ወያኔዎች አገራችን ኢትዮጵያን ለ27 ዓመታት ሲያስርቡን ቆይተው፤ ጠ/ምኒስትር አብይ አህመዴና ኦቦ ለማ መገርሳ የአገራችን አትዮጵያን ስም ደጋግመው በመጥራት በመጠኑም ቢሆን ከርሃባችን ስላስታገሱን ምስጋና ቢገባቸውም፤ የዘርና የጎሳ ፖለቲካ ያመጣብንን ውርደትና ክስረት እያወቁ፤ ዘርና ጎሳን መሠረት ያደረገ የፖለቲካ ስብስብ ማስቀረት ሲችሉ፤ በዚያው ለኢትዮጵያ ህልውና አስጊና፤ አጥፊ በሆነ ጎዳና እንዲቀጥል መፍቀዳቸው፤ (መፈለጋቸው) አንድም ተራው የ’ኛ ነው በሚል እሳቤ፤ ሁለትም ህወሃት እንዳይቀየማቸው ፈርተው ይሆን?!
(ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)
“ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ™ አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው።
ቤታሎ ኪምቦ ቢቃ says
ከሠርቶ አደር ወደ ሠርቆ አደር ተመችቶኛል።የልቤን አገኘህ ለካስ እኔ ጤናማ ነኝ።ብቻየን በመሆነ እራሴን በራሴ አጠረጥር ጀምሬ ነበር