• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Opinions
የኔ ሃሳብ

50 Ethiopian immigrants sentenced to lengthy jail term with hard labor in Zambia.

April 27, 2013 03:27 am by Editor Leave a Comment

50 Ethiopian immigrants sentenced to lengthy jail term with hard labor in Zambia.

Victims of human smugglers . . . Kembatta Ethiopians flocking south in search of better life. Although the word “hard labour” sounds brutal and primitive, Zambian magistrate Shadreck Chanda was merciless in passing judgment when he sent 50 destitute Ethiopians to jail for entering the landlocked nation illegally on 29 March 2013. The Ethiopians aged 11 to 37 were caught by Zambian police at Nakonde Border post, according to the Post online website, an online Zambian paper April 21st … [Read more...] about 50 Ethiopian immigrants sentenced to lengthy jail term with hard labor in Zambia.

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ግንባር፣ ትስስረ-ትውልድ እና የኢትዮጵያ ስነ-አስተዳደር

April 27, 2013 03:02 am by Editor Leave a Comment

ግንባር፣  ትስስረ-ትውልድ እና የኢትዮጵያ ስነ-አስተዳደር

እስከመቼ ለተለያዩ ድርጅቶችና የሚዲያ አካላት የጻፈው ደብዳቤ እዚህ ላይ ይገኛል፡፡ ንጥር ዘገባ “የሚሠራ ምንም አያወራ” በሀገራችን ውስጥ ከግማሽ ምዕት ዓመት በላይ የስነ-አስተዳደር ትግል በተለያየ መልክና ቦታ ሲካሄድ ቆይቷል። በዚህ ወቅት በተደረጉትና አሁንም እየተደረጉ ባሉት ትግሎች፤ የተለያዩ ድርጅቶች ከመሰሎቻቸው ጋር ጊዜያዊም ሆነ ረጅም ዕድሜ ያለው ትብብር መሥርተዋል። በሌላ በኩል ደግሞ፤ ዘለቄታ ያለው ግንባር መሥረቶ አብሮ የመሥራት፤ አልፎም መዋኀድ ጎልተው አይታዩም። ይልቁንም አንድ የነበረ*፫ ድርጅት ሲከፋፈል ማየቱ የተለመደ ሆኗል። (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል) ፡ … [Read more...] about ግንባር፣ ትስስረ-ትውልድ እና የኢትዮጵያ ስነ-አስተዳደር

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ

April 27, 2013 02:58 am by Editor 1 Comment

ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ

“ኢሳታዊ ሐረካት???” ምን? ጉድ ፈላ። ግዕዙን አረብኛ ተካው ልበል?! ቅዱስ ሚካኤል ወይም ቅዱስ ገብርኤል ሳይሆን፣ ወያኔ ሰሞኑን ክንፉን የዘረጋላቸው የሎንደን ደብረጽዮን ቅድስት ማርያም ጥቂት “ካህናት” በየውሸት መነኲሴው አመራር፣ ጭራሹኑ ሐፍረታቸውን ጥለው፣ ቤተክርስቲያኒቱን በዚህ ዓቢይ ጾም ጥርቅም አድርገው መዝጋታቸው ሳያንስ ወያኔ ብብት ውስጥ ለመሸሸግ ተጥግተው ገና የእግራቸው ጢዛ ንእንኳን ጠፈፍ ሳይል፣ ቋንቋውን አቀላጥፈው መናገር ጀመሩ። (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

The Economy of Renaissance – An African Perspective

April 26, 2013 11:53 pm by Editor Leave a Comment

The Economy of Renaissance – An African Perspective

This article is presented in power point but we have converted it to PDF and attached it here.   … [Read more...] about The Economy of Renaissance – An African Perspective

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

Land Grab Destroy Lives and Futures of Africans

April 19, 2013 03:26 am by Editor Leave a Comment

Land Grab Destroy Lives and Futures of Africans

I would like to thanks Congressman Christopher Smith, Chairman of the U.S. House Subcommittee on Africa, Global Health, Global Human Rights and International Organizations and members of the subcommittees for making this briefing on land grabs in Africa possible. I am honored to be among those invited to talk about the impact of these land and resource grabs on the people of Africa. It is a vitally important issue that needs to be confronted. To me, this is not just about land grabs, but it is … [Read more...] about Land Grab Destroy Lives and Futures of Africans

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ተው ስማኝ

April 18, 2013 05:58 am by Editor 1 Comment

ተው ስማኝ

ከቅኝ አገዛዝና ከሰብዓዊ መብት ረገጣ በሰላማዊ ትግል ‘ሰላም’ አግኝተዋል የሚባሉት አገሮች ሕንድ፤ አሜሪካና ደቡብ አፍሪካ ይመስሉኛል። የነዚሃን አገሮች ተመክሮ ወስደን፤ እነሱ በሄዱበት መንገድ ሄደን እንሱ ያገኙትን ሰላምና ነፃነት እናገኛለን ማለት ዘበት ይመስላል። ከላይ በተጠቀሱት አገሮች የተደረገው ትግል ‘ከሰለጠነ’ ጠላት ጋር ነው። በጥቂቱም ቢሆን የሕግ የበላይነት ነበር። ለነፃነቱ የታገለው ሕዝብ በዘር፤ በቋንቋ፤ በቀለም፤ በሐይማኖት.. ወዘተ ቢለያይም አንድ-ወጥ የሆነ ራዕይ ነበረው። ያም ሆኖ የደቡብ አፍሪካው ANC አስፈላጊ የመሰለውን መንገድ ሁሉ የተጠቀመ ይመስለኛል። ሰላማዊ የሚባለው የትግል ዓይነት ሁልጊዜ ሰላማዊ መቋጫ ላይኖረውም ይችላል። ሕንድን ከእርስ በርስ ጦርነትና ከመገነጣጠል አላዳናትም። ለነገሩ አገራችን የገጠማት ችግር ከማንም ጋር የሚመሳሰል አይደለም። … [Read more...] about ተው ስማኝ

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ወደ ዝዋይ ወህኒ ቤት ተወሰደ

April 18, 2013 05:24 am by Editor Leave a Comment

ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ወደ ዝዋይ ወህኒ ቤት ተወሰደ

የአውራምባ   ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ወደ ዝዋይ ወህኒ ቤት ተወሰደ፡፡ የአውራምባ   ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ በፌደራል  አቃቤ ህግ በሽብርተኝነት ተከሶ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ ወንጀል ችሎት ጥፋተኛ በሚል 14 ዓመት ተፈርዶበት ከፍተኛ ጥበቃ በሚደረግበት ቂሊንጦ ወህኒ ቤት ታስሮ ይገኝ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ዛሬ ሚያዚያ 8 ቀን 2005ዓ.ም. ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ ከአዲስ አበባ ከ170 ኪሎ ሜትር አካባቢ በደቡብ ምስራቅ ርቀት በሚገኘው ዝዋይ ወህኒ ቤት መወሰዱ ታውቋል፡፡ የጋዜጠኛው ባለቤት እና ልጁ በሁኔታው ከፍተኛ መደናገጥ እንደፈጠረባቸው ተጠቁሟል፡፡ በስልጣን ላይ ያለው የኢህአዴግ መንግስት ጋዜጠኞችን በማሰር በዓለም አቀፍ ደረጃ እየተወገዘና ያሰራቸውን ጋዜጠኞችንም እንዲፈታ በተደጋጋሚ ጫና እየተደረገበት መሆኑ የሚታወቅ … [Read more...] about ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ወደ ዝዋይ ወህኒ ቤት ተወሰደ

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

“አለባብሰው ቢያርሱ ባረም ይመለሱ”

April 18, 2013 02:13 am by Editor Leave a Comment

ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ … [Read more...] about “አለባብሰው ቢያርሱ ባረም ይመለሱ”

Filed Under: Opinions

ሁሉም ለሀገሩ ዘብ ይቁም !!

April 18, 2013 12:52 am by Editor Leave a Comment

በዘረኛው የወያኔ አገዛዝ በሀገራችን ዉስጥ የተጣለብን ከፋፍለህ ግዛ ዘመቻ ከቀድሞው በተለየ እጅግ ዘግናኝና አስከፊ በሆነ ሁኔታ ላይ መገኘት የሁሉንም ኢትዮጵያዊ ወኔና ሞራል ሳይነካ አይቀርም ብዬ እገምታለሁ።  ከዚህም ውስጥ ዋነኛውና የመጀመሪያው ሰሞኑን በአማራዉ ብሔረሰብ ላይ በመድረስ ላይ ያለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ህዝቡን ከአድማስ አድማስ እያነጋገረው መምጣቱ ሲሆን፤ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ለሀገሬ ምን ሠራሁ በማለት እራሱን እየጠየቀ ? ይህን ዘረኛ የሆነ የወያኔ መንግስት ከስር መሰረቱ ነቅሎ ለመጣል በቁርጠኝነት በመነሳት ሀገራዊ የዜግነት ግዴታውን መወጣት አለበት ፡፡ ለዚህም በዋንኛነት ትኩረት ተሰጥቶት ለነገ ይደር የማይባልበት ጉዳይ ፣ ማናቸውም የተቃዋሚ ፓርቲዎችና ፥ የድጋፍ ድርጅቶች ፣ አንድ በመሆንና እጅ ለእጅ በመያያዝ ቅድሚያ ለሀገር ሰጥቶ የመጣብንን የወያኔ ሰደድ … [Read more...] about ሁሉም ለሀገሩ ዘብ ይቁም !!

Filed Under: Opinions

Reeyot Alemu wins 2013 UNESCO-Guillermo Cano World Press Freedom Prize

April 17, 2013 06:05 am by Editor Leave a Comment

Reeyot Alemu wins 2013 UNESCO-Guillermo Cano World Press Freedom Prize

Imprisoned Ethiopian journalist Reeyot Alemu is the winner of the 2013 UNESCO-Guillermo Cano World Press Freedom Prize. Ms Alemu was recommended by an independent international jury of media professionals in recognition of her “exceptional courage, resistance and commitment to freedom of expression.” The Jury took note of Reeyot Alemu’s contribution to numerous and independent publications. She wrote critically about political and social issues, focusing on the root causes of poverty, and … [Read more...] about Reeyot Alemu wins 2013 UNESCO-Guillermo Cano World Press Freedom Prize

Filed Under: News, Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

  • « Previous Page
  • Page 1
  • …
  • Page 150
  • Page 151
  • Page 152
  • Page 153
  • Page 154
  • …
  • Page 166
  • Next Page »

Primary Sidebar

Recent Posts

  • በትግራይ በወራት ጊዜ ውስጥ ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው October 4, 2026 01:20 am
  • የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በተፈናቃዮች ላይ አዲስ አፍና ታወጀ October 1, 2026 02:18 pm
  • ትህነግ የራሱን ታጣቂዎች ለማስረሽን የኤርትራ ገዳይ ስኳድ (Hit Squad) ማስገባቱ ተሰማ፤ “አፈሙዛችንን ወደ አመራሩና ወደ ኤርትራ እናዞራለን” ታጣቂው October 1, 2026 11:08 am
  • ትህነግ፤ እጅግ ከፍተኛ የጦር መሣሪያዎችን አስረክቦ ወደ ትግራይ መፈርጠጡ ተሰማ September 29, 2026 07:27 am
  • በስታሊን ገብረሥላሴ በአሜሪካ የሕግ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ ቀረበ September 27, 2026 11:27 pm
  • Stalin Gebreselassie’s Social Media Post on Bole Airport Calls for U.S. Legal Action September 27, 2026 10:48 pm
  • ከትህነግ ጎን የተሰለፉ ከ2,000 በላይ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በርካታዎቹ ተደመሰሱ September 27, 2026 12:42 pm
  • የትህነግ እና የኡጉጉሞ ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በሰሜን ወሎ፣ ሰቆጣ እና አፋር በርካታ አዛዦች ሙት እና ቁስለኛ ሆኑ September 27, 2026 11:46 am
  • “ህወሓት ጉድ ሠራን” — በሰሜን ወሎ የሚንቀሳቀሰው የፋኖ ቡድን ተበታትኖ ተስፋ መቁረጡ ተገለጸ September 27, 2026 11:27 am
  • “ማጥቃት ከጀመርን ትግራይ ላይ አንቆምም፤ ግባችን ቀይ ባህር ላይ ባንዲራ መትከል ነው” ጄኔራል አበባው September 27, 2026 10:15 am
  • የትህነግና ተባባሪዎቹ የጥፋት መዋቅር እያበቃለት ነው September 26, 2026 10:09 pm
  • የትህነግ፣ የሻዕቢያ፣ የአገው ሸንጎ እና የፋኖ ጥምረት በሰቆጣና አብዓላ ግንባሮች ተደመሰሰ September 25, 2026 11:07 pm
  • የትህነግ ታጣቂዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተመቱና እየተበታተኑ ይገኛሉ September 25, 2026 02:39 pm
  • የሶማሌ ክልል በሦስት ዋና ዋና የአስተዳደር ቀጣናዎች (ክላስተር) ሊዋቀር ነው September 24, 2026 10:20 pm
  • የአሜሪካ መንግሥት ትህነግ “ሊያሸንፈው የማይችለውን” ከንቱ ጦርነት መጀመሩን በጥብቅ ኮነነ September 23, 2026 10:20 pm
  • በራያና ሰሜን ወሎ በተደረገ የድሮን ጥቃት፤ ከ270 በላይ ታጣቂዎች ተገደሉ September 22, 2026 10:56 pm
  • ኢትዮጵያ ጨምሮ የቀይ ባሕር ሀገራት ቀጣናዊ ስጋቶች በመጨመራቸው የባሕር ትብብር ለማጠናከር ወሰኑ August 28, 2026 11:32 am
  • የመካነ ኢየሱስ ሕንጻ የጠራራ ፀሐይ ወግና “የብሌን ሠራዊት” በችሎት ደጃፍ August 5, 2026 02:35 am
  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
Copyright © 2026 · Goolgule