እስከመቼ ለተለያዩ ድርጅቶችና የሚዲያ አካላት የጻፈው ደብዳቤ እዚህ ላይ ይገኛል፡፡
ንጥር ዘገባ
“የሚሠራ ምንም አያወራ”
በሀገራችን ውስጥ ከግማሽ ምዕት ዓመት በላይ የስነ-አስተዳደር ትግል በተለያየ መልክና ቦታ ሲካሄድ ቆይቷል። በዚህ ወቅት በተደረጉትና አሁንም እየተደረጉ ባሉት ትግሎች፤ የተለያዩ ድርጅቶች ከመሰሎቻቸው ጋር ጊዜያዊም ሆነ ረጅም ዕድሜ ያለው ትብብር መሥርተዋል። በሌላ በኩል ደግሞ፤ ዘለቄታ ያለው ግንባር መሥረቶ አብሮ የመሥራት፤ አልፎም መዋኀድ ጎልተው አይታዩም። ይልቁንም አንድ የነበረ*፫ ድርጅት ሲከፋፈል ማየቱ የተለመደ ሆኗል። (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል)
፡
Leave a Reply