ይህንን አሳዛኝና ዘግናኝ ዜና “ኢትዮሚዱያ” በመባል የሚታወቀው ድህረ ገጽ ላይ በጀነዋሪ 2014 ዓ.ም. ወጥቶ አንብቤአለሁ:: ህወሓት በኢ.ሕ.አ.ፓ አመራርና ላልች ታጋዮች የጦር ምርከኞችን በጅምላ ረሽኖ በትራክተር አፈር ተመልሶባቸው እንዲቀበሩ ማድረጉን ኢትዮሚዲያ አስነብቦናል:: ህወሓት ከዚህ የበለጠ ብዙ ዘግናኝና አሰቃቂ ድርጊቶችን በሌሎች ኢትዮጵያውያን ላይ እየፈፀመ እንንሆነ አስተርጓሚ የሚያሻው አይደለም:: (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)
Leave a Reply