የልማት ድርጅቶችና “የበጎ ሰው” ሽልማት ቅሌት የልማት ድርጅቶችና “የበጎ ሰው” ሽልማት ቅሌት ከሰሞኑ በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ፈቃዱ ላልተወሰነ ጊዜ የታገደው የሪፖርተር ጋዜጣ፣ በነጻ ፕሬስ ሽፋን ሀገርን የማፍረስ ተልዕኮውን ሲያስፈጽም የቆየው በራሱ በኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት ሀብት መሆኑ ይበልጥ እየተጋለጠ መጥቷል። ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ ባደረገው ተከታታይ ማጣራት እንደደረሰበት፣ ሪፖርተር ከመንግሥት የልማት ድርጅቶችና ከተለያዩ ግዙፍ የግል የንግድ ተቋማት በማስታወቂያና በስፖንሰርሺፕ ስም በየወሩ ወደ 4 ሚሊዮን ብር ገደማ ይሰበስብ ነበር። እነዚህ ተቋማት ኢትዮጵያን ለማተራመስና ለማፍረስ ሌት ተቀን የተሰለፈውን አውሬ በገዛ ገንዘባቸው ሲያደልቡና ሲቀልቡ መቆየታቸው ትልቅ ብሔራዊ አሳዛኝ ክስተትና የማይፋቅ ውርደት ነው። ከዚህም በላይ የሚያስገርመውና … [Read more...] about በየወሩ 4 ሚሊዮን ብር እየተከፈለው ሀገር ሲያፈርስ የነበረው ሪፖርተር

