• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች
  • በትግራይ በወራት ጊዜ ውስጥ ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው


    * ሕዝቡን በማሳተፍ ከቀበሌ ጀምሮ አዳዲስ የአስተዳደር መዋቅር ይደራጃል — አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በትግራይ ክልል ሕዝቡን በማሳተፍ ከቀበሌ ጀምሮ አዳዲስ የአስተዳደር መዋቅሮች እንደሚደራጁ አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለፁ። አብርሃም በላይ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንዳሉት፤ የፌዴራል መንግሥት በትግራይ ክልል ሰላም እና መረጋጋት ለማምጣት በትኩረት እየሠራ ይገኛል። በዚህም በአጭር ጊዜ ውስጥ […]  [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]
  • የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በተፈናቃዮች ላይ አዲስ አፍና ታወጀ


    ጎልጉል ከታመኑ የውስጥ ምንጮቹ ባገኘው ሰበር መረጃ መሠረት፣ በሽብርተኛውና በውድቀት ዋዜማ ላይ በሚገኘው የትህነግ ቡድን ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ላይ በተሰነዘረ የተቀናጀ የከባድ መሳሪያና የድሮን ጥቃት በርካታ አዛዦች ተደምስሰዋል። መስከረም 20 እና 21 ቀን 2019 ዓ.ም. በተካሄደው በዚህ የከረረ ምት የተገደሉት የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች፦ ኮሎኔል ትንሱ ብርሃነ — የአርሚ 43 አዛዥ፣ ኮሎኔል አፅበሃ — የአርሚ 15፣ የ151ኛ […]  [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

Main Content

“ህወሓት ጉድ ሠራን” — በሰሜን ወሎ የሚንቀሳቀሰው የፋኖ ቡድን ተበታትኖ ተስፋ መቁረጡ ተገለጸ

September 27, 2026 11:27 am By Editor

* የትግራይ ሕዝብ መከላከያ ሠራዊትንና የትግራይ የሰላም ኃይልን ለመቀበል እየተዘጋጀ ነው በሰሜን ወሎ በኩል ከትህነግ ታጣቂዎች ጋር በጥቅም ተጣጥሞ ሲንቀሳቀስ የነበረው ፀረ-ሰላም ቡድን፣ ገና ከጅምሩ በደረሰበት የመዋቅር መበታተን … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

የሶማሌ ክልል በሦስት ዋና ዋና የአስተዳደር ቀጣናዎች (ክላስተር) ሊዋቀር ነው

September 24, 2026 10:20 pm By Editor

* አዲሱ የአስተዳደር መዋቅር ቀጠናዊ መረጋጋትን፣ ኢንቨስትመንትን እና ብሔራዊ አንድነትን ለማጠናከር የታለመ ነው የሶማሌ ክልላዊ መንግሥት ክልሉን በሶስት ዋና ዋና የአስተዳደር ክላስተሮች (ቀጠናዎች) በመክፈል፣ እያንዳንዱን ክላስተር … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

ኢትዮጵያ ጨምሮ የቀይ ባሕር ሀገራት ቀጣናዊ ስጋቶች በመጨመራቸው የባሕር ትብብር ለማጠናከር ወሰኑ

August 28, 2026 11:32 am By Editor

* ኤርትራ በዚህ ወሳኝ ስብሰባ አለመገኘቷ ከባሕር ወንበዴዎች ጋር በተያያዘ ሊሆን እንደሚችል ተጠቆመ ከባሕር ላይ ዘረፋ እና ከስደተኞች ሕገ-ወጥ ዝውውር ጀምሮ እስከ ዓለም አቀፍ የመርከብ መስመሮች መስተጓጎል ድረስ፣ የዓለምን አንዱን … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ

June 26, 2026 12:29 am By Editor

የሰባተኛውን አጠቃላይ ምርጫ ተከትሎ፣ የቀድሞው የአብን ተመራጭና የአሁኑ የኢህአፓ/ትብብር እጩ ተወዳዳሪ የነበሩት ዶ/ር አበባው ደሳለው በሰጡት ቃለ መጠይቅ በምርጫው ማሸነፍ ባለመቻላቸው የተሰማቸውን ጥልቅ ብስጭትና ንዴት ገልጸዋል። እንደ … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ

June 15, 2026 02:12 am By Editor

አሜሪካ ያሉት መምህር ፋንታሁን ዋቄ “ለእምነታችሁ በደስታ ሙቱ” ሲሉ መንግሥት እንዲገለብጡ ለአዲስ አበባ፣ ለአሰላ እና ለአዳማ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ጥሪ አቀረቡ።  መምህር ፋንታሁን ዋቄ “እጃችህ ላይ መድኃኒት አለ” … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

ሕገወጡ ትህነግ ወጣቶችን ለዳግም ዕልቂት እያሰናዳ ለፈረንጆች “ኢትዮጵያን አውግዙልኝ” እያለ ነው

June 11, 2026 12:57 am By Editor

ሕገወጡ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር (ትህነግ) ሰሞኑን “በትግራይ ዲፕሎማሲ እና አድቮኬሲ ካውንስል” ስም ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት፣ ለአውሮፓ ኅብረት እና ለአፍሪካ ኅብረት የጻፈው ደብዳቤ የራሱን ሕገ-ወጥ ድርጊቶች ለመሸፈን … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

የትህነግ እና የኡጉጉሞ ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በሰሜን ወሎ፣ ሰቆጣ እና አፋር በርካታ አዛዦች ሙት እና ቁስለኛ ሆኑ

September 27, 2026 11:46 am By Editor

በተለያዩ ግንባሮች የተቀሰቀሰውን ውጊያ ተከትሎ፣ ለጎልጉል በደረሰው መረጃ መሠረት፣ የትህነግ (TPLF) ጽንፈኛ ቡድን እና አጋሩ የሆነው የአፋር "ኡጉጉሞ" ታጣቂ ቡድን ባካሄዷቸው የውጊያ እንቅስቃሴዎች ከፍተኛ የመስክ እና የኮር … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

የትህነግ ታጣቂዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተመቱና እየተበታተኑ ይገኛሉ

September 25, 2026 02:39 pm By Editor

የአገር መከላከያ ሠራዊት በሁሉም ግንባሮች ድል እያደረገ መሆኑ ተነገረ በሴንትራል ኮማንድ ሥር ከሚገኙ የደህንነት እና የጸጥታ ምንጮች ለጎልጉል የደረሰው አዳዲስ ዜና እንደሚያመለክተው፣ በሁሉም የጦር ግንባሮች የተከፈተውን የጥፋት … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

በራያና ሰሜን ወሎ በተደረገ የድሮን ጥቃት፤ ከ270 በላይ ታጣቂዎች ተገደሉ

September 22, 2026 10:56 pm By Editor

* የትህነግና የፋኖ ጥምረት ዕዝ መበጠሱ፤ አርሚዎች መናበብ አለመቻላቸው ተገለጸ በትግራይ ደቡባዊ ዞን፣ በራያ አላማጣና በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን በተመረጡ ወታደራዊ ይዞታዎች ላይ ከአስራ ሰባት ጊዜ በላይ እጅግ የበረታና ተከታታይ … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

የመካነ ኢየሱስ ሕንጻ የጠራራ ፀሐይ ወግና “የብሌን ሠራዊት” በችሎት ደጃፍ

August 5, 2026 02:35 am By Editor

በኢትዮጵያ ሰማይ ስር በየዘርፉ የሚገርሙ ትዕይንቶች ይታያሉ። ጆሮን ጭው የሚያደርጉ ጉዳዮች ይሰማሉ። አንዳንዶቹ መረጃዎች ደግሞ “መንግስት ሆይ የት ነህ?” የሚያሰኙ ናቸው። ፍትህን በጋራ ወይም ተቧድነው በተዋረድ የሚያዛቡ የማፍያ ይዘት … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

“ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው”

June 25, 2026 01:00 am By Editor

በሀገር ውስጥ ለግማሽ ምዕተዓመት የሽብር ተግባራትን ሲፈጽም የነበረውና ራሱን የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር (ትህነግ/ህወሃት) ተብሎ የሚጠራው ሕገወጥ የአሸባሪዎች ቡድን፤ በፍጥነት ዓለምአቀፍ አሸባሪ ወደመሆን እየተጓዘ እንደሆነ … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር  

June 18, 2026 09:36 am By Editor

* ሚስጥረ፤ “ወደ ምርጫው የገባኹት አምኜበት አይደለም” የኢህአፓና የትብብሩ ዋና ጸሐፊ የሆነችው ሚስጥረሥላሴ ታምራት ከአዲስ ኢንሳይደር ጋር ባደረገችው ውይይት ወደ ምርጫው የገባችው አምናበት እንዳልሆነ ተናገረች። ትብብሩ የተከፋፈለ … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

Secondary Sidebar

በስታሊን ገብረሥላሴ በአሜሪካ የሕግ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ ቀረበ

September 27, 2026 11:27 pm By Editor

ከትህነግ ጎን የተሰለፉ ከ2,000 በላይ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በርካታዎቹ ተደመሰሱ

September 27, 2026 12:42 pm By Editor

“ማጥቃት ከጀመርን ትግራይ ላይ አንቆምም፤ ግባችን ቀይ ባህር ላይ ባንዲራ መትከል ነው” ጄኔራል አበባው

September 27, 2026 10:15 am By Editor

የአሜሪካ መንግሥት ትህነግ “ሊያሸንፈው የማይችለውን” ከንቱ ጦርነት መጀመሩን በጥብቅ ኮነነ

September 23, 2026 10:20 pm By Editor

አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ

June 18, 2026 10:29 am By Editor

የጽምዶ ልክፍት

June 9, 2026 12:49 am By Editor

ገዳዩ ማነው? አስገዳዩስ ማነው?

June 5, 2026 02:37 pm By Editor

ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም!

June 5, 2026 01:47 pm By Editor

የጀዋር መሃመድ የፖለቲካ ማንነት እና የባዕዳን ተልዕኮ

April 2, 2026 10:16 am By Editor

ጸረ-ኢትዮጵያዊ የሆነው የሪፖርተር አዘጋገብ

March 19, 2026 11:54 am By Editor

“አዲሷ” ኢህአፓ፤ ከንፈሯን ቀለም የተቀባች አሳማ

February 25, 2026 11:24 am By Editor

የተንጋደደው የገዱ መልስ

February 6, 2026 03:05 pm By Editor

አደራ ጠባቂው የኢሉአባቦር ሕዝብ

February 4, 2026 12:14 pm By Editor

በአሜሪካ ጥምር ዜግነት እንዲቀር ጥያቄ ቀረበ

January 27, 2026 03:05 pm By Editor

የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን የማርያምን ማዕረግ ዝቅ አደረገች

December 12, 2025 09:27 pm By Editor

በዓባይ ግድብ ምረቃ፡ የሕዝብ ደስታ፣ የቴድሮስ ካሳሁን ዝምታ

September 14, 2025 04:27 am By Editor

የሃይማኖትና የመንግሥት ጥምረት በረከት ወይስ መርገም? 

August 5, 2025 09:18 pm By Editor

Copyright © 2026 · Goolgule