• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

ዓለም አቀፍ ሕብረት ለፍትሕ ለኢትዮጵያውያን የቢሊዮኖች ዶላር ካሣ ይጠይቃል

March 16, 2016 01:03 am by Editor Leave a Comment

ጋ ዜ ጣ ዊ  መ ግ ለ ጫ

መጋቢት 7 ቀን 2008 ዓ/ም

Garland, Texas: (ጋርላንድ፤ ቴክሳስ)፡ ዓለም አቀፍ ሕብረት ለፍትሕ – የኢትዮጵያ ጉዳይ፤ መንግሥታዊ ያልሆነ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢኮኖሚና የማሕበራዊ ጉዳዮች አካል ውስጥ የተመዘገበ ተቋም ነው።

በዚህ ሳምንት በኢትዮጵያ እየተከናወነ በሚገኘው የኢጣልያ ፕሬዚዳንትና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጉብኝት አጋጣሚ ጊዜ የድርጅታችን ዓላማ የኢጣልያ መንግሥት እ.አ.አ. በ1928-33 ዓ/ም በኢትዮጵያ ላይ ለፈጸመው የጦር ወንጀልና የሰው እልቂት ተገቢው ፍትሕ እንዲገኝና ከኢትዮጵያ የተዘረፈውን ኢጣልያ፤ የቫቲካን ቤተ መጻሕፍትና ሌሎችም እንዲመልሱና እንዲክሱ ለማድረግ ነው።

በ1928-33 ዓ/ም ኢጣልያ በኢትዮጵያ ላይ በፈጸመችው ጦርነት፤ ፋሺሽቶች በአውሮፕላኖች አማካኝነት በነስነሱት የመርዝ ጋዝ ጭምር የብዙ ሰው እልቂትና ሌላም አሰቃቂ ሰቆቃ ተከናውኖ አንድ ሚሊዮን ወንዶች፤ ሴቶችና ሕጻናት ተጨፍጭፈዋል። ከነዚሁ ውስጥ በሶስት ቀኖች ብቻ በአዲስ አበባ 30 000 ሰዎች ተሰውተዋል፤ እንዲሁም መላ የደብረ ሊባኖስ ታሪካዊ ገዳም ነዋሪዎች በብቀላ መልክ ተስውተዋል። በተጨማሪም፤ 2000 ቤተ ክርስቲያኖችና 525 000 ቤቶች በፋሺሽቶች ወድመዋል።

ለተፈጸመው የጦር ወንጀል አንድም ኢጣልያዊ ለፍርድ አልቀረበም። እንዲሁም ለሌሎች ብዙ ሐገሮች፤ ለምሳሌ ለሊቢያ በኢጣልያ $5 ቢሊዮን ዶላር ካሣ ሲፈቀድ ለኢትዮጵያ ግን ኢምንት ከሆነው ለቆቃ ግድብ ማሠሪያ ከዋለው $25 ሚሊዮን ሌላ ተገቢው ካሣና የንብረት መመለስ ተግባር ሳይከናወን ቀርቷል። የዓለም አቀፍ ሕብረት ለፍትሕ ተልእኮም ይህንን ታሪካዊ ግፍ ለማስተካከል ነው።

ዓለም አቀፍ ሕብረት ለፍትሕ ለኢጣልያዊው የጦር ወንጀለኛ ለሮዶልፎ ግራዚያኒ የተቋቋመው መታሰቢያ እንዲወገድ ያቃረበ ለዚህም ዓላማ ለአውሮፓ ፓርላማ ጭምር አቤቱታ ያቀረበ ድርጅት ነው።

ድርጅቱ በቅርቡ ዋሺንግተን ዲ.ሲ. ከተማ በሚገኘው በሐዋርድ ዩኒቨርሲቲ አንድ ታሪካዊ የሆነ ምሑራንን ያሳተፈ በኢትዮጵያ ላይ ስለ ተፈጸመው የጦር ወንጀል ጉባኤ አከናውኗል።

ዓለም አቀፍ ሕብረት ለፍትሕ የፋሺሽት ጦር ወንጀል ሰለባ ስለ ሆኑት ጉዳይ ለኢጣልያ መንግሥት፤ ለቫቲካን፤ እና ለብዙ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ለምሳሌ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት፤ ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት፤ ለአውሮፓ አንድነት ድርጅት አቤቱታዎች አቅርቧል።

ድርጅቱ የተዘረፉና የተሰረቁ ባሕላዊና ሃይማኖታዊ ንብረቶች ለኢትዮጵያ እንዲመለሱ ረድቷል።

ዓለም አቀፍ ሕብረት ለፍትሕ በ1928-33 ዓ/ም በኢትዮጵያ ላየ ለተፈጸመው ወንጀልና ውድመት ኢትዮጵያውያንና ቤተ ክርስቲያን ተገቢውን ካሣ እንዲያገኙ እንዲሁም በቢሊዮኖች ዶላር የሚገመተው የተዘረፈው ንብረት እንዲመለስ እየታገለ ነው።

ዓለም አቀፍ ሕብረት ለፍትሕ እያከናወነ ስላለው ትግል ተባባሪዎች ያስፈልጉታል። አንዲሁም በ20ኛው ምእት ዓመት ከተፈጸሙት እጅግ አሰቃቂ የጦር ወንጀሎች አንደኛው ለሆነው የፋሺሽት ግፍ ተገቢው ፍትሕ እንድ ቀን እንደሚገኝ ፅኑ ተስፋ አለው።

ለተጨማሪ ማስረጃ ከዚህ በታች በተመለከቱት ይጠቀሙ፤

http://globalallianceforethiopia.org

telephone: (214)7039022

Email: info@globalallianceorethiopia.com


PRESS RELEASE

March 16, 2016

Global Alliance for Justice Seeks Billions of Dollars in Restitution for Ethiopians

Garland, Texas: The Global Alliance for Justice: The Ethiopian Cause “GAJEC” is a non-governmental organization registered with the United Nations Department of Economic and Social Affairs.

On the occasion of this week’s visit to Ethiopia by the Italian president and foreign minister, GAJEC reiterates that its purpose is to seek justice for Italian war crimes and the genocide inflicted on the Ethiopian people 1936-1941 by the Italian government and restitution and return of looted property from Italy, the Vatican Museum and Library, and elsewhere.

During the Italian war on Ethiopia 1936-1941, the Italian fascists carried out a systematic mass extermination campaign in Ethiopia with poison gas sprayed from airplanes and other horrific atrocities that claimed the lives of no less than 1,000,000 Ethiopian men, women and children, including 30,000 massacred in only three days in Addis Ababa as well as the reprisal killings of the entire monastic community at the historic Debre Libanos Monastery. In addition, 2,000 churches and 525,000 homes were destroyed by the Italian Fascists.

Not a single Italian was prosecuted for these war crimes and the people of Ethiopia were denied the meaningful restitution and reparations afforded to so many other victims of fascism such as a $5 billion award to Libya from Italy. GAJEC’s mission is to correct this historic injustice.

GAJEC was instrumental in forcing the near-closure of the memorial to the Italian war criminal Rodolfo Graziani through ceaseless advocacy and a petition to the European Union Parliament.

GAJEC recently sponsored a historic conference of scholars on the Ethiopian Genocide at Howard University in Washington DC.

GAJEC has continually pleaded the case of Ethiopian victims of genocide with the government of Italy, the Vatican, and numerous international organizations including the United Nations, African Union, and European Union.

GAJEC has assisted in the repatriation of looted and stolen Ethiopian cultural and religious property to its rightful owners.

GAJEC has also championed the cause of restitution and reparations to the Ethiopian people and church for uncompensated losses incurred during 1936-1941 and the return of looted property worth billions of dollars.

GAJEC seeks partners and affiliates in this quest for justice and hopes one day to obtain justice and closure for one of the greatest crimes of the 20th Century.

For more information or to help, contact:

The Global Alliance for Justice: The Ethiopian Cause “GAJEC”

http://globalallianceforethiopia.org

telephone(214)7039022
Email: info@globalallianceforethiopia.com

Print Friendly, PDF & Email
facebookShare on Facebook
TwitterTweet
FollowFollow us

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

Reader Interactions

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • የእምዬ ምኒልክ አዳራሽ October 30, 2023 10:27 am
  • የኢትዮጵያ መከላከያ መሥራች አጼ ምኒልክ መሆናቸውን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ተናገሩ October 26, 2023 01:30 pm
  • ጥቅምት 15 ለምን? October 26, 2023 01:29 am
  • “በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚፀና የድል ሠራዊት” October 26, 2023 12:57 am
  • “ውትድርና ሕይወቴ ነው” October 26, 2023 12:13 am
  • መከላከያ በሁሉም መስክ ኢትዮጵያን የሚመጥን ኃይል እየገነባ ነው October 20, 2023 05:07 pm
  • “ሁሉም ኢትዮጵያዊ ትምህርት ቤት እኩል ነው በችሎታው ነው እንጂ የሚመዘነው” ፕ/ር ብርሃኑ October 20, 2023 04:47 pm
  • 42 የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አመራሮች እና ሠራተኞች ታሰሩ October 18, 2023 04:29 pm
  • በተማሪዎች ፈተና ውጤት ለታየው ውድቀት ትምህርት ሚ/ር ኃላፊ መሆን አለበት ተባለ October 18, 2023 04:00 pm
  • ቀይ ባሕር እና ዓባይ “የኅልውና ጉዳይ ናቸው”፤ “መተንፈሻ ወደብ ያስፈልገናል” October 13, 2023 10:04 pm
  • ከ3,106 ትምህርት ቤቶች 1,328ቱ (44%) አንድም ተማሪ አላሳለፉም October 10, 2023 01:51 pm
  • “አቋጥሬ” በአማራ ክልል እያጫረሰ ነው፤ ” ኑሮውን መቋቋም አልቻልንም ” ነዋሪዎች October 10, 2023 09:07 am
  • እሸቴ አሸባሪ፤ ቲዲኤፍ/ትሕነግ “ሰማዕት” – የዘመናችን ጉድ! October 7, 2023 06:47 am
  • በወልቃይት 1.1ሚሊዮን ኩንታል ሰሊጥ ለመሰብሰብ ከ1 ሚሊዮን በላይ ሠራተኛ ይፈለጋል September 27, 2023 10:42 am
  • በአማራ ክልል ሰላም ዕጦት ከ90.5 ቢሊዮን ብር በላይ ፕሮጀክቶች ቆመዋል September 27, 2023 08:41 am
  • ወርቁ አይተነው የሸሹት ከዝርፊያ፣ ውንብድናና ዕዳ ጋር በተያያዘ ነው September 21, 2023 02:38 pm
  • ወደ አማራ ክልል ሊተላለፍ የነበረ መሣሪያና ሰነድ ተያዘ September 19, 2023 04:35 pm
  • በትግራይ መርዶ በይፋ ሊታወጅ ነው September 19, 2023 04:22 pm
  • ጃርቶች ለምን ይጮኻሉ? September 19, 2023 04:37 am
  • “ዐቢይ ግድቡን ሸጦታል” ጌታቸው ረዳ September 11, 2023 10:18 am
  • አቶ አገኘሁ መረጃ አሳልፎ በመስጠት ዋጋ እንደሚከፍሉ ተሰማ September 10, 2023 06:52 pm
  • ለዋዜማ ሬዲዮ “ኢትዮጵያን ቋሚ የውሀ ባለ እዳ” ያደርጋል ያላችሁት ረቂቅ ሰነድ የታለ? September 10, 2023 01:58 am
  • ወደር የሌለው የኅብረተሰባዊት ኢትዮጵያ ጀግና! ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ ኃብተማርያም September 8, 2023 02:31 pm
  • የትግራይ መፍረስ በርዕሰ መስተዳደሩ አንደበት September 8, 2023 02:49 am

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2023 · Goolgule