በኢትዮጵያ የብሮድባንድ ኢንተርኔት እና ዲጂታል አገልግሎት በግሉ ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነው ዌብስፕሪክስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር (Websprix PLC) መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዳዊት ብርሃኑ እና በሌሎች ተከሳሾች መካከል የተፈጠረው የባለአክሲዮኖች አለመግባባት ወደ ፍርድ ቤት ክርክር ማምራቱ ዜና ከሆነ ከራርሟል። “ጉዳዩ ከዜና በላይ ነው፤ እንደተራ የጨውና የበርበሬ አክሲዮን የሚታይ አይደለም። ዘርፉን ለሚረዱና አሁን ላይ ዓለምን እየናጠው ያለውን የሳይበር ጥቃት ለሚረዱ ጉዳዩ ብሔራዊ ስጋት በመሆኑ መንግሥት ዝም ሊል አይገባም” በሚል ጥቅል አቋም “የቴሌኮም ጌትዌይ፣ የዳታ ሉዓላዊነትና ብሔራዊ ደህንነት – የዌብስፕሪክስ ጉዳይ ከባለቤትነት ክርክር በላይ ነው!” መነሻ አሳብ የማሳሰቢያ ጽሁፍ አቅርቤ … [Read more...] about በዌብስፕሪክስ ኃ.የ.ግ.ማ. ባለአክሲዮኖች መካከል የተፈጠረው የሕግ ክርክር እና መሥራቹ አቶ ዳዊት ብርሃኑ

