• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

የወሲብ ምስሎች (ፖርኖግራፊ) ሥርጭት ከኢትዮጵያ እንዲታገድ ዘመቻ ተጀመረ

October 13, 2022 10:59 am by Editor 2 Comments

በኢትዮጵያ የወሲብ ቪዲዮዎችን የሚያሰራጩ ድህረገጾችን ለማሳገድ በአንድ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባል ፊርማ ማሰባሰብ ተጀመረ።

በኢትዮጵያ የወሲብ ቪዲዮዎችን የሚያሰራጩ ድህረገጾችን ለማሳገድ ፊርማ ማሰባሰብ መጀመሩን የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል የሆኑት የተከበሩ ዶ/ር ፈትሂ ማህዲ ከብስራት ራዲዮ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል።በአንድ ግለሰብ ተነሳሽነት የተጀመረዉ እንቅስቃሴዉ አሁን ላይ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል በሆኑ 15 በሚደርሱ ሌሎች አባላትም ድጋፍ ማግኘቱን ጣቢያችን ሰምቷል።

የማስታወቂያ ባለሙያ በሆነዉ አለማየሁ አጥናፍሰገድ በተባለ ግለሰብ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ድህረገጾቹን ለማሳገድ እንዲሁም በህጻናት እና ወጣቶች አእምሮ ላይ የሚያደርሰዉን ጫና በማስተማር እና ማህበረሰብን የማንቃት እንቅስቃሴ አንድ ብሎ መጀምሩን ለብስራት ራዲዮ ተናግሯል።

በበርካቶች ተቀባይነትን በማግኘት ላይ ያለዉ ግለሰቡ፤ የሚያስተላልፋቸዉን መልእክቶች የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል የሆኑት የተከበሩ ዶ/ር ፈትሂ ማህዲ ተመልክተዉ አጋርነታቸዉን እንዳሳዩት ገልጿል።

ጉዳዩ ከመንግስት በቂ ትኩረት አልተሰጠዉም ያለዉ ግለሰቡ ይህን አላማ የሚደግፉ አካላት በፊርማ ማሰባሰቡ ላይ እንዲሳተፉ እና ጉዳዩን በቂ ትኩረት እንዲሰጠዉ የራሳቸዉን አስተዋጽኦ ያድርጉ ሲል ጥሪ አቅርቧል።

የህዝብ እንደራሴዎች ምክርቤት አባሉ የተከበሩ ዶ/ር ፈትሂ የወሲብ ምስእሎቹን በኢትዮጵያ ለማሳገድ ፊርማ ማሰባሰብ ላይ መሆናቸዉን ተናግረዋል። እንቅስቃሴው እስካሁን ድረስም 15 በሚጠጉ በምክርቤቱ አባላት ድጋፍ ማግኘቱንም አንስተዋል።

ተመሳሳይ እገዳን እና ህግን ከደነገጉ ሀገራት አንዷ ከሆነችዉ ዩጋንዳ እና ቱርክ፤ በህጉ ዙሪያ ያስቀመጧቸዉን ድንጋጌዎች ለህዘብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግና ፍትህ ቋሚ ኮሚቴ አባላት ማስገባታቸውም የምክርቤቱ አባል ተናግረዋል።

በአለማችን ላይ በርካታ ሀገራት ክልከላዉን እና ትዉልዱን በመጠበቅ ላይ ሲሆኑ ከነዚህም ዉስጥ ሰሜን ኮሪያ በተለምዶዉ ቪፒኤን በተሰኘዉ (Virtual Protected Network) አማካኝነትም ዜጎች ድህረገጾቹን እንዳይጠቀሙ ካገዱ ሀገራት ትጠቀሳለች። ሌላኛዋ የሩቅ ምስራቅ ቻይና ከፍተኛ በሚባል ደረጃ ድህረገጾቹን ሳንሱር ከሚያደርጉ ሀገራት ዉስጥ ስትሆን የሀገሪቷ አደገኛ አጥር በተሰኘ ፕሮጀክት ድህረገጾቹ ላይ ቁጥጥር እና ክትትል ታደርጋለች።

በተጨማሪነትም ኳታር፣ ሶርያ፣ ቱርክሜኒስታን፣ ፓኪስታን፣ ቱርክ፣ ኦማን፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ እና ጎረቤት ሀገር ኤርትራ ድህረገጾቹ ላይ እገዳ እና ቁጥጥር የሚያደርጉ ሀገራት ናቸዉ።

ቼንጅ ዶት ኦርግ (change.org) ላይ መሰባሰብ በጀመረዉ ፊርማ እስካሁን ከ 5መቶ በላይ ሰዎች ድጋፋቸዉን መግለጻቸዉ ተመልክቷል። [ዳጉ ጆርናል/ብስራት ራዲዮ]

ከዝግጅት ክፍሉ፤ ይህንን የተቀደሰ ዓላማ ለመደገፍ ከዚህ በታች የሚገኘውን ሊንክ በመጫን ድጋፋችሁን ስጡ።

https://www.change.org/p/national-effort-to-ban-websites-with-pornographic-contents-in-ethiopia?signed=true

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ

Filed Under: Left Column, News, Social Tagged With: operation dismantle tplf, tplf terrorist

Reader Interactions

Comments

  1. Goe says

    November 3, 2022 10:57 am at 10:57 am

    Good

    Reply
  2. Goe says

    November 3, 2022 10:58 am at 10:58 am

    Yes

    Reply

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

Recent Posts

  • በትግራይ በወራት ጊዜ ውስጥ ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው October 4, 2026 01:20 am
  • የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በተፈናቃዮች ላይ አዲስ አፍና ታወጀ October 1, 2026 02:18 pm
  • ትህነግ የራሱን ታጣቂዎች ለማስረሽን የኤርትራ ገዳይ ስኳድ (Hit Squad) ማስገባቱ ተሰማ፤ “አፈሙዛችንን ወደ አመራሩና ወደ ኤርትራ እናዞራለን” ታጣቂው October 1, 2026 11:08 am
  • ትህነግ፤ እጅግ ከፍተኛ የጦር መሣሪያዎችን አስረክቦ ወደ ትግራይ መፈርጠጡ ተሰማ September 29, 2026 07:27 am
  • በስታሊን ገብረሥላሴ በአሜሪካ የሕግ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ ቀረበ September 27, 2026 11:27 pm
  • Stalin Gebreselassie’s Social Media Post on Bole Airport Calls for U.S. Legal Action September 27, 2026 10:48 pm
  • ከትህነግ ጎን የተሰለፉ ከ2,000 በላይ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በርካታዎቹ ተደመሰሱ September 27, 2026 12:42 pm
  • የትህነግ እና የኡጉጉሞ ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በሰሜን ወሎ፣ ሰቆጣ እና አፋር በርካታ አዛዦች ሙት እና ቁስለኛ ሆኑ September 27, 2026 11:46 am
  • “ህወሓት ጉድ ሠራን” — በሰሜን ወሎ የሚንቀሳቀሰው የፋኖ ቡድን ተበታትኖ ተስፋ መቁረጡ ተገለጸ September 27, 2026 11:27 am
  • “ማጥቃት ከጀመርን ትግራይ ላይ አንቆምም፤ ግባችን ቀይ ባህር ላይ ባንዲራ መትከል ነው” ጄኔራል አበባው September 27, 2026 10:15 am
  • የትህነግና ተባባሪዎቹ የጥፋት መዋቅር እያበቃለት ነው September 26, 2026 10:09 pm
  • የትህነግ፣ የሻዕቢያ፣ የአገው ሸንጎ እና የፋኖ ጥምረት በሰቆጣና አብዓላ ግንባሮች ተደመሰሰ September 25, 2026 11:07 pm
  • የትህነግ ታጣቂዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተመቱና እየተበታተኑ ይገኛሉ September 25, 2026 02:39 pm
  • የሶማሌ ክልል በሦስት ዋና ዋና የአስተዳደር ቀጣናዎች (ክላስተር) ሊዋቀር ነው September 24, 2026 10:20 pm
  • የአሜሪካ መንግሥት ትህነግ “ሊያሸንፈው የማይችለውን” ከንቱ ጦርነት መጀመሩን በጥብቅ ኮነነ September 23, 2026 10:20 pm
  • በራያና ሰሜን ወሎ በተደረገ የድሮን ጥቃት፤ ከ270 በላይ ታጣቂዎች ተገደሉ September 22, 2026 10:56 pm
  • ኢትዮጵያ ጨምሮ የቀይ ባሕር ሀገራት ቀጣናዊ ስጋቶች በመጨመራቸው የባሕር ትብብር ለማጠናከር ወሰኑ August 28, 2026 11:32 am
  • የመካነ ኢየሱስ ሕንጻ የጠራራ ፀሐይ ወግና “የብሌን ሠራዊት” በችሎት ደጃፍ August 5, 2026 02:35 am
  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
Copyright © 2026 · Goolgule