በጋምቤላ የመከላከያ ሰራዊት ከጨፈጨፋቸው ሰዎች መካከል የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው አቶ ኡሞት ኡዶል ግድያ ለማጣራት ከአሜሪካ መንግስት የተላኩት የፎረንሲክ (ለህዝብ ይፋ የሚያደርጉ) ባለሙያዎችን ጋምቤላ ገብተው የማጣራት ሥራ ጀምረዋል። “የጋምቤላ አኬልዳማ” እየተዘጋጀ እንደሆነም ተሰማ። የጎልጉል የጋምቤላ መረጃ አቀባዮች እንዳሉት ጋምቤላ የደረሱት የአሜሪካ ዜጎች የሄዱበትን ጉዳይ ለማከናወን ከክልሉና ከመከላከያ ሰራዊት ባለስልጣናት ዘንድ እክል ገጥሟቸው ነበር። የፎረንሲክ ባለሙያዎቹ የዜጋቸውን አሟሟት መንስኤና የጉዳት መጠን ለማጣራት ጋምቤላ እንደደረሱ አስከሬኑ በስውር የተቀበረበትን ቦታ ማወቅ እንደሚፈልጉ፣ አስከሬኑ ላይ የዲኤንኤ ምርመራ በማካሄድ የሟችን ትክክለኛ ማንነት ለማረጋገጥ፣ የጉዳቱን መጠንና በምን ያህል ጥይት እንደተደበደበ ለማጣራት፣ ከዚያም በላይ ለምርመራ … [Read more...] about በጋምቤላ፤ አሜሪካ የዜጋዋን መቃብር ከፍታ መረመረች
በሚዲያ መረሳት ያስፈራል
“ከምድር በታች ጨለማ ቤት ውስጥ የታሰሩትን በቀን ለ10 ደቂቃ እናያቸዋልን። ልብ የሚነካ ነው። የብርሃን ማነስ አይናቸውን እንደጎዳቸው ያስታውቃሉ … ሴቶችን በተገኘው ሰበብ ያስሯቸዋል። ምክንያት ፈልገው እስር ቤት ይከቷቸዋል። ከዚያም ይደፍሯቸዋል። በርካታ የተደፈሩ እህቶች አሉ። የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትና መንግሥት ያሰማራቸው ሚሊሻዎች ይህንን አሳዛኝ ድርጊት እንደፈጸሙ ተነግሮናል” ይህ ማዕከላዊ እስር ቤት ታስሮ፣ ችግሩ ባለበት ቦታ ተገኝቶ የነበረው ስዊድናዊ የፍሪላንሰር ጋዜጠኛ ማርቲን ካርል ሻቢዬ ቃል ነው። ስለ ማዕከላዊ እስር ቤት መስማት ይጨንቃል። ሰዎች በሲቃ የሚያሰሙት የጣር ድምጽ ለጆሮ የተለመደ ነው። ከመሬት በታች የጨለማ ክፍል አለ። በዚህ መታጎሪያ ውስጥ ሆነው ስቃይ የሚፈራረቅባቸው ወገኖች ጥቂት አይደሉም። ማዕከላዊ ብዙ ጉድ ያለበት ሲኦል ነው። የሰው ልጆች … [Read more...] about በሚዲያ መረሳት ያስፈራል
AJC’s Press Release
March 13, 2013 Ethiopian National Defense Forces Killed 6 Civilians, including US citizen in the Gambella region of Ethiopia. __ __________________________ Press Release (Vancouver BC Canada)— On March 2, 2013, seventeen Anuak men were ambushed by Ethiopian National Defense Forces (ENDF), as they were sitting under a tree near Gilo river in a rural area in the Gambella region of southwestern Ethiopia. Six men were killed. Among those killed was a 33-year old American citizen, Omot Ojulu … [Read more...] about AJC’s Press Release
ኧረ የፍትህ ያለህ !! ያለ ነፃነት መኖር በቃን! በቃን መኖር ሰለቸን ! ለውጥ ያስፈልጋል!
በዛሬይቱ ኢትዮጵያ የህግ የበላይነት እንዲከበር፣ግልፅነትና ተጠያቂነት እንዲኖር እና በዲሞክራሲያዊ ስርዓት ውስጥ ዜጎች በእኩልነት ሰብዓዊ መብታቸው ተጠብቆ እንዲኖሩ የሚያስቡ፣ የሚናገሩ፣የሚፅፉና የሚቆረቆሩ በጠቅላላው ለእነዚህ ፅንስ ሐሳቦች ዘብ የሚቆሙ በሙሉ የስርዓቱ ጠላቶች ተደርገው በመቆጠር ላይ ናቸው:: (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about ኧረ የፍትህ ያለህ !! ያለ ነፃነት መኖር በቃን! በቃን መኖር ሰለቸን ! ለውጥ ያስፈልጋል!
‹ተመራማሪው ዶክተር› ዓለምሰገድ አባይ
‹ከሰደበኝ ስድቤን አምጥቶ የነገረኝ› እያልክ ኋላ እንዳታማርረኛ አማራ ነኝ ብለህ የምታምን ይህችን ብሶት ወለድ ወረቀት አታንብብ፤ ይብስ ትቃጠላለህ፡፡ ምድረ ኮምፕሌክሳም እየተነሣ የጭቃ ጅራፉን በአማራ ላይ መለጠፍ ተያይዞታልና ‹ዘመኑ ነው፤ ሳያውቅ የተኛን አንበሣ ዐውቆ በንቃት የቆመ ነብር ይጫወትበታል› ብለህ ቻል ማድረግ ነው፡፡ ይሄ አሁን ብዕር ያስነሳኝ ቆሻሻና ደደብ ሰውዬ - ዓለምሰገድ አባይ - የሚሉት ደግሞ ከመለስም የባሰ የመጨረሻው ፀረ-አማራና ፀረ-ኢትዮጵያ ሳይሆን አይቀርም፡፡ በሕይወትም ይኑር በሞትም ይለይ በነጻነት ማግሥት ከመለስ ዜናዊ ቀጥሎ ፍርድ ቤት ከምገትራቸው ‹ሰዎች› መካከል አንዱ ነው - የሞተን ሰው መክሰስ በኔ አልተጀመረም - ይሄውና ራሽያም ሰሞኑን አንዱን ሟች የቀድሞ ጠበቃ በግብር ሽቀባ ምክንያት የሙት መንፈሱን ፍርድ ቤት ገትራ ዓለምን በሣቅ … [Read more...] about ‹ተመራማሪው ዶክተር› ዓለምሰገድ አባይ
”መሪዎች ፈራን ካሉ፤ ተመሪዎችስ ምን ይሁኑ?”
የፍርሀት ሁሉ - ፍርሀት እሚባለው ካሉት በታች አ’ርጎ በቁም እሚገለው፤ እንደጥላ ሆኖ - የማይርቅ ቢርቁት ከራስ መሸሽ ነው ፍርሀት የሚሉት። አላማ ያለው ሰው አይፈራም። ፍርሀት ብዙውን ግዜ ከአላማ ቢስነተና ካለመተማመን ጋር የተያያዘ ነው። አላማ ያለው ሰው ግብ አለው። ስለዚህም አላማ ያለው ሰው ከወዲሁ ሊገጥመው የሚችለውን ነገር ጠንቅቆ ያውቃልና ይዘጋጃል። ለያዘው አላም ሙሉ ግዜውን፣ ሀብቱን፣ እውቀቱንና የሚያስፈልገውን ሁሉ ይጠቀማል። አስፈላጊም ከሆነ ህይወቱን ሳይቀር መሰዋዕት ለማድረግ ዝግጁ ነው። እርግጥ ነው አላማን ለማስፈጸም ኢሰባአዊነትን መጠቀም ግፍ ነው፤ ወያኔያዊነት ነው። የህዝብን ብሶት አንግቦ ከገዥዎች ጋር ለመታገል የፈለገ ወይም የተመረጠ መሪ፤ ተከታዮችና ደጋፊዎች ለማፍራት አርዕያ መሆን ብቻ አይደለም፤ ለያዘው ሀገራዊ አላማ እንደአስፈላጊነቱ … [Read more...] about ”መሪዎች ፈራን ካሉ፤ ተመሪዎችስ ምን ይሁኑ?”
Reflection on the Contemporary Debate on Grand Renaissance Dam
Introduction In the last week of February, Saudi Arabia’s deputy defense minister, Prince Khalid Bin Sultan, has condemned Ethiopia for “posing a threat to the Nile water rights of Egypt and Sudan1” at the meetings of the Arab Water Council in Cairo. Though Ethiopia has a long standing historical, religious and trade relationship with Arab countries, the Saudi prince went further to claim Ethiopia as “the enemy of Arab nations”. Regardless the fact that Saudi is neither an African nor member of … [Read more...] about Reflection on the Contemporary Debate on Grand Renaissance Dam
Ethiopia-phobia in full swing in Saudi Arabia.
After vicious media campaign for more than 2 months in the intolerant Islamic kingdom of Saudi Arabia against Ethiopian immigrants, massive crackdown is currently underway targeting Ethiopians only with Saudi citizens asked to call 992 hotline to help police raid hideouts, flats or homes used or frequented by Ethiopians. A group of MBC journalists who raised the outcry in the capital Riyadh kick started the onslaught yesterday 12 March 2012 by publicly parading two Ethiopians they captured in … [Read more...] about Ethiopia-phobia in full swing in Saudi Arabia.
ከእሁድ እስከ እሁድ
ድርቅ ጦር እያማዘዘ ነው የሟቾች ቁጥር ተደብቋል በምስራቅና በምዕራብ ሃረርጌ ድርቅ በመግባቱ አርሶ አደሮች ከብቶቻቸውን በርካሽ ዋጋ ለመሸጥ መገደዳቸውን ዶይች ቬለ ሬዲዮ የአሜሪካን የርዳታ ድርጅት USAIDን ጠቅሶ ዘገበ። የድርጅቱ የምግብ አቅርቦት ተንታኝ ብሬክ ስታበረር እንዳሉት በአካባቢው የተከሰተው ድርቅ በሶማሊና በኦሮሞ አርብቶ አደሮች መካከል ግጭት አስከትሏል። በተፈጠረው የውሃ ችግር ምክንያት ከብቶቻቸውን ውሃና ግጦሽ ፍለጋ ይዘው በሚሄዱ አርብቶ አደሮች መካከል የይገባኝልና ውሃና የግጦሹ ሳር ያልቃል በሚል ግጭት ተነስቷል። ተንታኙን የጠቀሰው ሬዲዮ በግጭቱ ስለደረሰው ቀውስ ያለው ነገር ባይኖርም ከተለያዩ ወገኖች የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በሶማሊና ኦሮሞ አርብቶ አደሮች መካከል በተከሰተው ግጭት ከሰባ የማያንሱ ሰዎች ተገድለዋል። የበልግ ዝናብ በወቅቱ … [Read more...] about ከእሁድ እስከ እሁድ
የሙት ምላስ
(ግጥሙ በPDF እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about የሙት ምላስ