ከ20 ቤተሰብ የመጡ 40 ወንድማማቾችና እህትማማቾች በአንድ ላይ ዘመቱ September 22, 2021 11:26 am by Editor Leave a Comment አሸባሪውን ህወሓት የፈጸመውን ወረራ በመቀልበስ ኢትዮጵያን ለማዳን ከ20 የተለያዩ ቤተሰቦች 40 ወንድማማቾችና እህትማማቾች በአንድ ላይ ዘምተዋል። እነዚህ የኢትዮጵያ ዘማቾች ያለፈው ረቡዕ መስከረም 12፤2014ዓም ከደሴ ከተማ ወደ ስልጠና ማዕከል ሽኝት ተደርጎላቸዋል። (ኢፕድ) ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ Share on FacebookTweetFollow us
Leave a Reply