ነፃ ሕዝብ says July 3, 2020 11:37 pm at 11:37 pm ጎልጉል ድህረ-ገጽ ነፃ ትመስለኝ ነበር ፥ የአብይ መንግሥት ደጋፊና አፍ መሆንችሁን በእወነት በደንብ አወቅሁዋችሁ ፥ የመንግሥት ደጋፊነት የትም አያደርስም ፥ እናንተ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር እውነቱን ይዛችሁ መጓዝ አለባችሁ ፥ መደገፍ መብታችሁ ቢሆንም ጎልጉል ነፃና ከማንም ያልወገነች እውነተኛ መልዕክት ለሕዝብ ማስተላለፍ እንጂ እንደነ ወሽካቶቹ ኢሳቶች መሆን የለባችሁም ። Reply
ነፃ ሕዝብ says
ጎልጉል ድህረ-ገጽ ነፃ ትመስለኝ ነበር ፥ የአብይ መንግሥት ደጋፊና አፍ መሆንችሁን በእወነት በደንብ አወቅሁዋችሁ ፥ የመንግሥት ደጋፊነት የትም አያደርስም ፥ እናንተ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር እውነቱን ይዛችሁ መጓዝ አለባችሁ ፥ መደገፍ መብታችሁ ቢሆንም ጎልጉል ነፃና ከማንም ያልወገነች እውነተኛ መልዕክት ለሕዝብ ማስተላለፍ እንጂ እንደነ ወሽካቶቹ ኢሳቶች መሆን የለባችሁም ።