በትግራይ እናቶች “ልጆቻችሁን አምጡ” እየተባሉ በትህነግ ሰዎች እየታሰሩና እየተገደሉ ነው። ዘምተው የሞቱ ልጆቻቸውንም ሳይቀር “ውሸት ነው አልሞተም ልጅሸን አምጭ” እየተባሉ ችጋር ከሚጠብሳቸው ሌላ በየቀኑ ግፍ ይፈጸምባቸዋል።
የወንበዴው ቡድን ዋና ግፍ ፈጻሚ አግአዚን ሲመራ የነበረውና በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የኮምዩኒኬሽን ኤሌክትሮኒክስ ሳይበር ዋና መምርያ ኃላፊ በነበረበት ጊዜ ከሰሜን ዕዝ ጋር የነበረውን ወታደራዊ የሬዲዮ ግንኙነት እንዲቋረጥ ያደረገው ገብረመድህን ወይም እነሱ ወዲ ነጮ እያሉ የሚጠሩት ቀብር አዲስ አበባ በተፈጸመበት ወቅት ደጋፊ ትህነጎች ወጥተው ትግራይ ትስርር እያሉ ሲጮሁ ነበር።
አሸባሪ የተባለን ቡድን በአደባባይ በመደገፍ ይህንን ያህል ሰው ድምጹን ካሰማ ፈርቶ ዝም ያለውና ቀን የሚጠብቀው ምን ያህል ይሆን። በቂ የቪዲዮና የመንገድ ላይ ካሜራ ባለበት አገር እነዚህን ሁሉ ታቅፎ መኖር ለምን ያስፈልጋል። አሸባሪዎቹ ከዚህ በላይ ስለራሳቸው ሊነግሩን አይችሉም።
ስለዚህ ነጻ ሪፑብሊክ አድርገው ለመመሥረት ወደ ተመኙዋት ትግራይ በአስቸኳይ እንዲላኩና እዚያው ትግራይ ት ስርር እያሉ በነጻነት እንዲኖሩ ፈቃድ እንዲሰጣቸው እኛ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች እንጠይቃለን።
ከነዋሪው አንዱ
bika says
የድድብና ጥግ !!!
የአብይ የበለፀገች ኢትዮጵያ ትግራይን በተለይ የህወሐትን ሰዎች ከጨዋታ ውጪ ያረጋል ብለክ የምታሥብ ኮኸነ አሁንም ከ83 በፊት የነበረችውን ኢትዬጵያ የምታቃዥህ የአይምሮ በሽተኛ ሞኾን አለብህ 😂😂😂
አባዬ አዲሥ ኦርደር (ሥረዓት). እየተገበረ ነው !…
አቅም ካለክ 180 ዲግሪ አዙረው …😂😂😂
gi says
እነዚህ የበሉበትንወጭት ሰባሪዎች ናቸው። ሂሊናቸው በትዕቢት ከመደንዘዙ የተነሳ ለማንም ግድ የሌላቸው የኣውሬ ኣህምሯ እንጂ የሰው የሌላቸው መሆናቸዎ በቂ ምስክር ነው። ለሕዝባችንና ለአገራችን መበጣበጥ እነሱ የሸረቡት ሴራ ከዋሽንግተንና ከለንደን ጌቶቻቸው በተቀበሉት ስልጣን 30 ኣመታት ፈንጭተዋል። ከዚህ በኋላ ወይ ትግራይ ወይም ሱዳን እንጂ በኢትዮጵያ የመኖርና ሰላምን የማምጣት ራህዮ እንደልላቸው ማሳያ ነው። በቃን ወደ መኖደራችሁ ሂዱ ማለት ነው። ኤርትራዊያንን በዶ እጃቸውን አገር ጥለው እንዲሄዱ ኣላደረጉም እንዴ? የክፋት ሁሉ ምንጭ መገኛዎ ሕወኣት ካምፕ ነውና የካንሰሩ ሰንኮፍ መንቀል ወይም ደግሞ እስከ መጨረሻው መገላገል ነው። ይህ የዘረኝነት ካንሰር ፈውስ የለውም።
bika says
የመቀደድ ጥግ !😂😂😂
መሬት የያዘ ነገር እንጂ ስሜትህን አታናፋ እንደ አህያ !!!
አርገውታል ሁኗል !
አንበሶች ናቸው !