
ሰኞ ዕለት በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ትንታኔ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ “መንግሥት ሥራ እንዳይሠራ በተቀናጀ መልኩ በየቦታው ሽብር ይፈጠርለት ነበር” በማለት ትህነግ/ህወሓት ስፖንሰር ያደረጋቸው 113 ግጭቶች እንደነበሩ ገልጸዋል – ዝርዝራቸውን በዚህ መልኩ ነበር ያቀረቡት
- በኦሮሚያ ውስጥ ብቻ 37 ግጭቶች ነበሩ፤
- በአማራ ክልል 23 ግጭቶች ነበሩ፤
- በቤባሻንጉል ጉሙዝ 15 ግጭቶች ነበሩ፤
- በአዲስ አባበ 14 ግጭቶች ነበሩ፤
- በደቡብ፣ በጋምቤላና በተቀሩት የአገሪቷ ክልሎች ግጭቶች ነበሩ፤
- በሁሉም ክልሎች ችግሮች አሉ፤ ትግራይ ብቻ ነው ሰላም የነበረው፤
- እነሱም አያፍሩም እኛ ብቻ ነን ሰላም ይሉ ነበር፤ ዋናው የችግሩ ባለቤቶች እነሱም ነበሩ፤
- አሠራራቸው ተራ አልነበረም፤ ገንዘብ፣ ስልጠና ስምሪት ሚዲያም ነበራቸው፤
ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ
Leave a Reply