ለነ ድንጋይ ልቡ December 4, 2013 07:33 am by Editor Leave a Comment ካላየህ ከልነበርክ ሕሊና ከሌለህ፣ ግድ የለም ይመችህ፤ ወሬህን አሳምር አፊዝ እሞቀህ ቤት፣ ቁስሉ የሰው ነው እንጨት ስደድበት፤ አንድ ቀን ጀንበርህ የጠለቀች ዕለት፣ እስቲገለጽልህ ያለህበት ሌሊት፤ (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) Share on FacebookTweetFollow us
Leave a Reply