* አዲሱ የአስተዳደር መዋቅር ቀጠናዊ መረጋጋትን፣ ኢንቨስትመንትን እና ብሔራዊ አንድነትን ለማጠናከር የታለመ ነው የሶማሌ ክልላዊ መንግሥት ክልሉን በሶስት ዋና ዋና የአስተዳደር ክላስተሮች (ቀጠናዎች) በመክፈል፣ እያንዳንዱን ክላስተር በአንድ ምክትል ፕሬዚዳንት ለመምራት የሚያስችለውን ሰፊ የመዋቅር ለውጥ እያጠናቀቀ ይገኛል። ይህ አሠራር የክልሉን ዞኖች ማህበራዊና የጎሳ ስብጥር መሠረት ያደረገ ሲሆን፣ በርካታ የአሠራር ችግሮችን ለመፍታትና ቀልጣፋ ቀጠናዊ ልማትን ለማምጣት የተወሰደ ተግባራዊ እርምጃ መሆኑን የውስጥ መረጃዎች ያመለክታሉ። ባለፉት አሥርታት ዓመታት፣ በተለይም በትህነግ/ኢህአዴግ የአገዛዝ ዘመን፣ የሶማሌ ክልል በልማት ወደኋላ የቀረ፣ ፓርቲውም አጋር በመባል የሚታይና በአገሪቱ ዋና ዋና የፖለቲካ ውሳኔዎች ላይ ሚና እንዳይኖረው ተደርጎ የተገለለ ነበር። ዛሬ ግን … [Read more...] about የሶማሌ ክልል በሦስት ዋና ዋና የአስተዳደር ቀጣናዎች (ክላስተር) ሊዋቀር ነው

