• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

ዘረኛ ፋሺስቶችን ለፍርድ እናቅርብ

July 3, 2020 09:12 am by Editor 4 Comments

የፋሽስታዊው አመለካከት ያላቸው (ethno-fascists) የጸጋዬ አራርሳ፣ የህዝቄል ገቢሳ፣ መሰሎቻቸው፣ እንዲሁም የትግራይ ሚዲያ ሀውስ መርዘኛ፡ ሃሰተኛ ቅስቀሳዎችና ትርክቶች የብሄር ለብሄር፣ የዘር ፍጅት (ጄኖሳይድ) ከማድረሳቸው በፊት በአለም ዙሪያ የሚገኙ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ሁሉ በጋራ ሆነው የተደራጀ፣ የተቀናጀ፣ የተናበበ ስራ መስራት ይገባል። ባልተናበበና በተበታተነ ሁኔታና እንቅስቃሴ ውጤት ለማምጣት እጅግ አዳጋች ይሆናል፣ ሁሉም ባለው መሰለፍ ይገባል፣ የመጣውን ኣደጋ ለመከላከል እንደ ኢትዮጵያውያን ዜጎች በጋራ መቆም የግድ ነው። የፖለቲካ አመለካከት ወደ ጎን አድርጎ በአንድ ላይ፣ በጋራ መቆም ወሳኝ ይመስለኛል።

የሁላችንም ሀገር የሆነችው ቤተሰብ፣ ዘመድ፣ አዝማዶች፣ ወገኖችና፣ ባጠቃላይም ህዝባችን የሚኖርባት ሀገረ ኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነ ያለው ሁኔታ ፍጹም ወደ አለተጠበቀ እጅግ አውዳሚ ሂደት ሊሸጋገር ይችላል። ለዚህ አደገኛ ሂደት ደግሞ በደምብ በተጠና፣ በተቀናጀ መልክ ቤንዚን የሚያርከፈክፉትን እነዚህ ፋሽስታዊ የኦሮሞ ጽንፈኞች፣ እንዲሁም ያጣውን ስልጣን ዳግም ለመፈናጠጥ ካልቻለ ኢትዮጵያን ለማተራመስ በሙሉ አቅሙ 24 ሰአት አየሰራ የሚገኘው የአሸባሪው የህወሃት ልሳን የሆነው የትግራይ ሚዲያ ሃውስ ናቸው።

በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የህግ ባለሙያዎችም ይህን እጅግ አደገኛ ሂደት በህግ እንዲታይና የህግ መሣሪያዎችን (Legal instruments) መፈተሽና መጠቀም ይገባቸዋል። የተቀነባበረ፣ የተደራጀ ስራ መስራት፣ በኢትዮጵያ ሀገራችን እንዲሁም በመላው ህዝባችን ላይ የተጋረጠውን ከባድ ሰላም አደፍራሽ፣ ህዝብ ለህዝብ አጫራሽ፣ ሀገርንም ሊበትን የሚችል አደጋ ለመከላከል በጋራ መንቀሳቀስ፣ መናበብና፣ ተጽእኖ በሚፈጥር ሁኔታ መመከት፣ ማጋለጥ፣ በህግም እንዲጠየቁ ለማድረግ መንቀሳቀስ የሚገባው ጊዜው አሁን ነው።
ነአምን ዘለቀ

Filed Under: Left Column, Opinions Tagged With: alula solomon, ezikiel gebissa, omn, tigrai media house, tmh, tsegaye ararsa

Reader Interactions

Comments

  1. Zewdu says

    July 3, 2020 09:44 pm at 9:44 pm

    Well this better reporting
    However, the posting on Ethio 360 by the Editor is based on here say fictional propaganda not based on fact .if based on fact I am the first to demand The accused be removed::: please stop posting without a a source. You are insulting our intelligence
    Make a correction . I hope you do
    Ps
    I am one of your followers including a a group I admire
    Thanks

    Reply
  2. ነፃ ሕዝብ says

    July 4, 2020 12:35 am at 12:35 am

    በነገራችን ላይ እኔም የአቶ ነዓምን ዘለቀን ሃሳብ እጋራለሁ ፥ እነዚህ ሰዎች ኢትዮጵያን ለማፍረስ ቆርጠው የተነሱና ለረጅም ጊዜ ሕዝብን ከሕዝብ ለማጫረስ ቀን ከሌት ሳይታክቱ የሚሰሩ ዕኩይ ተልዕኮ ያላቸው ጸረ-ኢትዮጵያ ናቸው ፥ በያሉበት ሀገር በሕግ ቁጥጥር ሥር ውለው አስፈላስጊውን ሕጋዊ እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል ፥ ለዚህ ደግሞ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያኖች በተለይ በውጭ ሀገር የምንገኝ ከሕግ ባለሙያዎች ጋር በመቀናጀት አስፈላጊውን የማቴሪያልና ሌሎችንም ድጋፍ በማድረግ በተቀናጀ መልኩ ሀገራችንን ከማፍረሳቸው አስቀድሞ እነርሱን ማፍረስ ያስፈልጋል ።

    Reply
  3. Nahusenay Metaferia says

    July 5, 2020 08:10 am at 8:10 am

    360 የኢትዮጵያዊነት ጠበቃ እውነቱን ፍርጥ አድርገው ይሚናገሩ ሐሰተኞችና ሌቦች አይወዷቸውም።ወያኔን የታገሉና የጣሉና አሸማቀው መቀሌ የሰደዱትን ጀኞች በአታላዩ የወውያኔ ግርፎች ስማቸውን ብቻ ብልጽግና ብለው የሚዘርፉ ና የሚያስገድሉ የከትማ ቤትና ቦታ ባልተመረጠና በማይገባው ከንቲባ እንደ ንጉሥ የፈለገውን የሚያፈርስ ለፈልገው ወገኖቹ ቦታና ቤታችሀውን ሸጠው ምትክ ቦታ ከወሰዱ በኋላ ከነልጅልጃቸው ኮንዶምኒየም የሚያድል የአብይ እንደራሴ ታከለ ኡማን የማያውቅ የለም። የወያኔ አስገዳይ የነበረው ምርጫ 97 ወርቅነህ ገበየሁ የውጭ ጉዳይ ምኒስቴርነት መሾም የሌቦቹ የነአባዱላ ና የግርማ ብሩ ሥልጣን ላይ መቀመጥ እንድያው አያሳዝንም።አባይጸሃዬና ስዩም መስፍን ወያኔዎቹ ሊቦች ከኦሮም ሌቦች በምን ተሽለው ነው ያብይ ሹም የሆኑት፡፡ይልቅ አብይን ኢትዮጵያዊ መሆን ባፍ ብቻ አይደለም በትግባር ሌባ ትግሬ ሆነ ኦሮሞ ሆነ አማራ ሆነ ሌባ ነው።ሃቅን ካልያዘ በምቀላመድ አገር አይገነባም። መንጋ አንድ ቀን የተከልከውን ዛፍና አበባ እንድልነበር ያደርገዋል።ጠንካራ ህጋዊ ርምጃ መውሰድ አብይን ተማር በሉት፡፡የወያኔ ሹሞች ከቀበሌ ወደላይ ቀይር።የወያኔን ሕግ ካልለወጥክ ያንተ ብልጽግ ና ወዳቂ ነው።

    Reply
  4. getachew gebru says

    July 23, 2020 10:49 am at 10:49 am

    terrorists ( olf & tplf) will be disappear! while prosperity rise up!!

    Reply

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

Recent Posts

  • የመካነ ኢየሱስ ሕንጻ የጠራራ ፀሐይ ወግና “የብሌን ሠራዊት” በችሎት ደጃፍ August 5, 2026 02:35 am
  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
  • ሕገወጡ ትህነግ ወጣቶችን ለዳግም ዕልቂት እያሰናዳ ለፈረንጆች “ኢትዮጵያን አውግዙልኝ” እያለ ነው June 11, 2026 12:57 am
  • በሐዘንና ግልፅ ደብዳቤ ስም የተሸፈነ የድህረ ምርጫ ሀገር የማተራመስ ስትራቴጂ June 10, 2026 12:19 am
  • የጽምዶ ልክፍት June 9, 2026 12:49 am
  • ገዳዩ ማነው? አስገዳዩስ ማነው? June 5, 2026 02:37 pm
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! June 5, 2026 01:47 pm
  • የትብብሩ “ብናሸንፍም ፓርላማ አንገባም” መግለጫ “ወንበር ስታጡ ነው” የሚል ከፍተኛ ተቃውሞ አስነሳ June 4, 2026 12:04 am
  • አዲሱ የትራምፕ የምርጫ መመሪያ፡ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን አፍ ያስዘጋ፤ ተቃዋሚዎች ተስፋ ያስቆረጠ June 3, 2026 08:50 pm
  • “ኢህአፓ ከምርጫው በኋላ ይሰነጠቃል” May 29, 2026 07:07 pm
  • ሪፖርተር፡ “ስውር ተልዕኮ” – በከባድ ወንጀል ሊከሰስ May 6, 2026 11:55 pm
  • የፋኖ ኃይል በደረሰበት ጉዳት ሃምሳ ሺህ የሚጠጋ ትጥቅ ጥሎ ጠፋ April 29, 2026 02:27 pm
  • አዲሱ የቴድሮስ ካሳሁን 888 ኮድ፤ እንደ 666?! April 15, 2026 05:53 am
  • ምኑ ነው ያሳቃችሁ፤ ያስደሰታችሁ? April 2, 2026 10:52 am
  • የጀዋር መሃመድ የፖለቲካ ማንነት እና የባዕዳን ተልዕኮ April 2, 2026 10:16 am
  • ከግብፅ በዳያስፖራ ትርምስ ጠማቂዎች በኩል ፋኖ ወደ አዲስ አበባ የላከው “ስጦታ” March 27, 2026 09:14 am
  • “ሰላማዊ ታጋዮቹ” እነ ልደቱ ከአራጁ ሸኔ ጋር ተጣምረዋል March 25, 2026 01:04 pm
  • ጸረ-ኢትዮጵያዊ የሆነው የሪፖርተር አዘጋገብ March 19, 2026 11:54 am
  • የአውሬው ሪፖርተር ቀላቢዎች፡ የኦሮሚያ የልማት ድርጅቶች March 18, 2026 10:48 am
Copyright © 2026 · Goolgule