• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

የወሎ ዐማራ የሰሞኑ ጉዳይ ማጠቃለያ ሪፖርት (የእስካሁኑ ሒደት)

January 30, 2018 05:52 am by Editor Leave a Comment

የትግሬ ወያኔ አፈ ቀላጤዎች ዘርን መሠረት ያደረገ ጥቃት በወልዲያና በመርሣ ቆቦ አካባቢ እንደደረሰ ኡኡታቸውን ሲያሰሙ ሰንብተዋል። ዕውነታው ግን ሌላ ነው። የወሎ ዐማራ ጠላቱን በደንብ ለይቶ ነው ጥቃት ያደረሰው። ለዚህም ማሳያ የሚሆነው ከትግሬዎች ንብረት በላይ የዐማራ ተወላጅ (ባንዶች) ንብረት ላይ ነው ጉዳት የደረሰው። ሁሉንም በዝርዝር ከዚህ በታች አቅርበነዋል። በባንዳ ዐማሮች ላይ የተወሰደው እርምጃ አስተማሪ ይመስለኛል። ሰውን ያክል ነገር ገድሎ እስከማቃጠል ያደረሰው በደል ምን ቢሆን ነው ብሎ የማይጠይቅ አእምሮ መቼም ቢሆን ሊማር ስለማይችል ቀጣይ ተረኛ መሆኑ አይቀርለትም። ጠቅለል አድርገን ሪፖርቱን ስናየው በመርሳ ወረዳ ለሕዝብ ተብለው የተቋቋሙ ግን ምንም ያልፈየዱ የወያኔ መሥሪያ ቤቶች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል። ለመዘርዘር ያክል፤

1. የሀብሩ/መርሳ ከተማ ፍ/ቤት
2. የመርሳ ከተማ አስተዳደር ሁሉም ጽ/ቤቶች
3. ፋይናንስ ጽ/ቤት
4. ገቢዎች ጽ/ቤት
5. መሬት አስተዳደር ጽ/ቤት
6. አሰተዳደርና ፀጥታ ጽ/ቤት
7. የህዝብ ቅሬታ ሰሚ ጽ/ቤት
8. የመርሳ ከተማ ቀበሌ 01 አስተዳደር ጽ/ቤት
9. የመርሳ ከተማ ቀበሌ 02 አስተዳደር ጽ/ቤት

በአጠቃላይ የከተማው መንግሥት ጽ/ቤቶች ሁሉም ወድመዋል።

የወያኔ አገልጋይ ግለሰቦች ንብረት

1.  በትውልድ ትግሬ የሆኑ ወያኔዎች 16 ቤቶች ተቃጥለዋል።
2. በትውልድ ዐማራ የሆኑ የወያኔ አገልጋዮች 22 ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተቃጥለዋል።
3. ሲርንቃ ላይ ተጨማሪ የ2 የወያኔ አገልጋይ ቤቶችና 2 መኪናዎች ወድመዋል።
4. ሊብሶና መሀል አምባ 2 ክሬቸር ተቃጥለዋል። የአሳማ እርባታውም ወድሟል።
5. ቡሆሮ(09) ቀበሌ የባንዳዎች ቤት እና የእንስሳት ድርቆሽ ተቃጥሏል።
6. ዙፋን አቦ(08) ቀበሌ የቀበሌ አስተዳዳሪው (ፈንታው ታደሰ) እና በእርሱ ዙርያ ያሉ እነ ይመር አልዩ፣ ታደሰ… እና የሌሎች ባንዳዎች ንብረትና ቤት ተቃጥሏል።
7. ኩሌ እና ዳሪሞ(07)ቀበሌ የባንዳ ቤቶች እና መኖ ድርቆሽ ወድሟል።
8. ነኒ በር እና ጭስ ቀዬ በርካታ ተሸከርካሪዎች ወድመዋል።

ሕዝብ በወሰደባቸው እርምጃ የሞቱ ወያኔዎችና የወያኔ አገልጋዮች፤

1. የሀብሩ ወረዳ ፍ/ቤት ዋና ዳኛ እና ኃላፊ የሆነው አቶ ከፈለኝ የተባለ ባንዳ ባለቤቱ ወያኔ በመሆኗ ምክንያት በመርሳ ብዙ በደል ፈፅሟል። ከዚህም በዘለለ በባለቤቱ አይዞህ ባይነት ሁለት ሰዎችን ተኮሱ መቷል። በዚህም የተቆጣው ሕዝብ ተቀጥቅጦ እንዲሞት ሆኗል። የአስከሬኑ አመድ ከአንድ ቀን በኋለ ታፍሷል።
2. የዚሁ ባንዳ ወያኔዋ ባለቤቱ ለጊዜው የተረፈች ቢሆንም ጥር 21 ቀን 2010 ዓም ሞታለች።
3. በሊብሶና መሀል አምባ 2 ባንዳዎች በተመሳሳይ በሕዝብ ተገድለዋል።

በዚህ ሁሉ ሒደት የተከፈለ መስዋእትነት

1. 12 ዐማሮች በአጋዚ ጥይት ተሰውተዋል፤
2. ከ500 ዐማሮች (ከምንም የሌሉበት) ታስረው እየተሰቃዩ ይገኛል። (በነገራችን ላይ በተቃውሞ የነበሩ ሁሉም በሚባል መልኩ አልታሰሩም፤ አብዛኛዎቹ በአካባቢው ስለተገኙ ብቻ ሰለባ የሆኑ ናቸው)

ዛሬ ያለበት ሁናቴ፤

1. ዛሬ የሀብሩና የመርሳ ሕዝብ እስረኞችን ለማስፈታት ወጥቶ ነበር፤ ሆኖም 2 ዐማሮች በአጋዚ ጥይት ተመተዋል።
2. ወልዲያ የተጠራውን አድማ ተላልፈው ሱቆቻቸውን የከፈቱ ሰዎች ንብረት ተቃጥሏል።
3. ከወያኔዎች ጋር በመሆን ሕዝብን ያስገደሉ ሰዎች ተለይተዋል።

ቀጣይ ማሳሰቢያ፤

የሚከተሉት ሰዎች ከወሎ ዐማሮች ማሰጠንቀቂያ እንዲሰጣቸው መልእክት የተላለፈላቸው ናቸው። ሆኖም ማስጠንቀቂያውን ተላልፈው ቢገኙ ለሚወሰድባቸው እርምጃ ኃላፊነቱን እነርሱ ይወስዳሉ ማለት ነው፤ ምክሩ የዘመድ ቤተሰብ ወግ እንደሆነ ልብ ይሏል። የባንዳዎቹ ስም ዝርዝር፤

1. ፈንታየ ጥበቡ (የሀብሩ ወረዳ ክልል ምክር ቤት ተወካይ)
2. በሪሁን መኮንን
3. ሳጅን ዝናቤ (ከሁሉም የበለጠ ጠላት እንደሆነ ተሰምሮበታል)
4. ደሳለ ሹሙ
5. ዋሲሁን ሞላ
6. መርሳ ከንቲባ ጽ/ቤት ኃላፊ
7. ሻምበል (የቀድሞ የመርሳ ማዘጋጃ ቤት ኃላፊ)
8. ዳኛቸው እሸቱ
9. መንገሻ ይመር
10. አበበ ፈንታው (ተባባሪ)

ስለሆነም ከዚህ በላይ ስማቸው የተጠቀሱ ሰዎች ሊመከሩ እንደሚገባ ማስጠንቀቂያ ተላልፏል።

(Muluken Tesfaw)


“ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ™ አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው።

Print Friendly, PDF & Email
facebookShare on Facebook
TwitterTweet
FollowFollow us

Filed Under: Opinions, Politics Tagged With: eprdf, Right Column - Primary Sidebar, tplf, Woldiya Massacre

Reader Interactions

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • ባልደራስ የአገርን ደኅንነት አደጋ ላይ በመጣል ሊጠየቅ ይገባዋል ተባለ July 1, 2022 09:23 am
  • “ሚካኤል ችግኝ ነው። … ችግኝ ይተክላል” ቴዲ አፍሮ June 29, 2022 03:30 am
  • “የእኔን ልጆችና የልጅ ልጆች (22ቱንም) የቀበርኩት እኔ ነኝ” አቶ መሀመድ የሱፍ ከምዕራብ ወለጋ June 28, 2022 01:07 pm
  • የገዳ ሥርዓት እና የኦሮሞ ገዢ መደብ June 20, 2022 11:34 pm
  • “የወልቃይትን ጉዳይ ለድርድር የማናቀርበው ቀይ መስመራችን ነው” ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል June 12, 2022 07:09 pm
  • የሰሜን ምዕራብ ዕዝና የአማራ ልዩ ኃይል ተከዜ ክፍለ ጦር ዕውቅናና ሽልማት ተሰጣቸው June 12, 2022 06:21 pm
  • ሀገር በቀል ባህላዊ የግጭት አፈታቶችን በተገቢው በመጠቀም ዘላቂ እርቅና ሰላምን ማምጣት ይቻላል June 12, 2022 05:40 pm
  • የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በገረጂና በቀበና ያስገነባቸውን የመኖሪያ አፓርትመንቶች አስመረቀ June 12, 2022 05:35 pm
  • በኦነግ ሸኔ ፈርሶ የነበረውና ወታደራዊ ጠቀሜታ ያለው ድልድይ ተጠግኖ አገልግሎት መስጠት ጀመረ June 10, 2022 09:13 am
  • ጃዋር በዳውድ ኢብሣ ቀይ መስመር ተሰመረለት June 8, 2022 12:59 pm
  • ወልቃይት: ቢመረንም ለመዋጥና ራሳችንን ለመመልከት እንሞክር June 8, 2022 11:53 am
  • እብድ ይሻለዋል እንጂ አይድንም፤ ሐጂ ጃዋር አሁን ለምን ብቅ አለ? June 8, 2022 05:59 am
  • ሕዝብ ድምፅ የነፈጋቸው “ፓርቲዎች” የሽግግር መንግሥት ይቋቋም አሉ June 7, 2022 01:11 am
  • “አድጌ እንደናንተ መሆን እፈልጋለሁ” June 5, 2022 06:58 pm
  • በሳምንት ለ100 ያህል ሕሙማን አገልግሎት የሚሰጥ የኩላሊት ዕጥበት ማዕከል ሥራ ጀመረ May 30, 2022 02:20 am
  • የጥቁር አንበሳ ዕጩ መኮንኖች (ካዴቶች) ተመረቁ May 29, 2022 04:01 pm
  • “ኢትዮጵያን መንካት አይቻልም!!” በሚል ቁጭት ነው እየሠራን ያለነው May 29, 2022 01:04 pm
  • “ከሞፈርና ቀንበር ወደ ትራክተር” በሚል መርህ ለአማራ ገበሬዎች የግብርና ሜካናይዜሽን ተሰጠ May 29, 2022 02:02 am
  • ኢትዮ 360 “የወያኔ፣ የጁንታ ሚዲያ ነው” – ባለከዘራው ጄኔራል May 27, 2022 02:51 am
  • “እኛ የምናውቀው ነገር የለም፤ የሚያጣሉን ፖለቲከኞች ናቸው” የአማራ ወዳጃቸውን አደራ ቤት የመለሱ የቅማንት ተወላጅ May 27, 2022 01:40 am
  • ትግራይን አገር እናደርጋለን፤ “በውይይት እና በጦርነት” ሁሉንም ጉዳይ እንቋጫለን – የወንበዴው መሪ ደብረጽዮን May 26, 2022 09:18 am
  • “ሁለቱ የምዕራብ ዕዝ ተዋጊ ዶክተሮች” May 26, 2022 08:19 am
  • ወደ ትህነግ ሊተላለፍ የነበረ አምስት ሚሊዮን ብር ከ20 ተጠርጣሪዎች ጋር ተያዘ May 25, 2022 01:57 am
  • የጦርነቱ ስትራቴጂያዊ እውነታዎች May 19, 2022 09:37 am

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2022 · Goolgule