• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

ከአረብ ሃገራት ሰማይ እስከ ሚሊንየም አዳራሽ!

June 19, 2013 08:03 am by Editor 2 Comments

እኔን ያሰፈራኝ ጎርበጥባጣው መንገድ . . .  

ኢትዮጵያውያን በግብጽ . . .

ሰሞነኛ የማለዳ ወጌን ወደ እናንተ ላደርስ አንዱን አንስቼ አንዱን ስጥል አንድ ወዳጀ ስልክ ደውሎ በግብጵ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአባይን ግድብ ውዝግብ ተከትሎ አደጋ ላይ መሆናቸውን መረጃ ቢጤ አቀበለኝ ። በማስከተልም ከጥቆማ መረጃው ጋር በቀጣዩ ቀን ነዋሪዎች በነቂስ ሰላማዊ ስልፍ ለማደረግ እንዳቀዱ በመግለጽ እንዳነጋግራቸው መከረኝ ። መረጃ ለመሰብሰብ የሚረዱኝን ወንድሞች አድራሻ የሰጠኝን ወንድም አመስግኜ ወደ ሃገረ ግብጽ ካይሮ ደጋግሜ ደወልኩ። ከብዙ ጥረት በኋላ ግን የፈለግኩትን መረጃ ሙሉ በሙሉ ባላገኝም ያገኘሁትን ሰባስቤ ለተጨማሪ መረጃ የሚረዱኝን ተጨማሪ ስልክ ቁጥሮች ሰባሰብኩ። ያሰባሰብኳቸው መረጃዎች ግን ለኢትዮጵያ መጻኤ ህይወት እንድሰጋ እንድፈራ አድርገውኛልና ፈራሁ! ልቤ እንቢ እያለኝ ጥረቴን ገፋሁበት  . . . ” (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል)

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

Reader Interactions

Comments

  1. Mammo says

    June 20, 2013 12:29 pm at 12:29 pm

    ሰላምታ ይድረስ ነብዩ ሲራክ በርግጥ ብዙ ብዙ ሊታዩና ሊታረሙ የሚገባ ብዙ እርማቶች ኣሉ ኣንዳንዴ ሳስበው በመንግስት ሆነ በተቃዋሚ ግሩፕ ያለውን እልክ ስመለከት እንኳን 93 ሚሊዮን ህዝብን ሰፈርን ለማስተዳደር ብቃት ያንሳቸዋል በርግጥ ሃገር የምታድገው ለማነው ለመጪው ትውልድ መልካምን ነገር ትቶ ለማለፍ ኣይደለምን? እስቲ ለ 50 ኣመት ምን ታቀደ ብለን ብንጠይቅ መልስ በርግጠኝነት ኣናገኝም. ይህን ያስባለኝ ዛሬ ላይ ለውስን ሰዎች ኪስ ማሙያ ተብሎ ንዑህ ዜጎቻችን ለኣረብ ግርድና ተዳርገዋል እየተዳረጉም ነው ያለው በቅርቡ በወጣው ለቤት ፈላጊዎት መስፈርት ከውስጥ ኣዋቂ እዳገኘውት መረጃ በ አረብ ሀገር በተለይ ኩዌት የ ኢትዮጵያ ኢንባሲ ለዜጎቹ ምንም ኣይነት እርዳታ የማያደርግ ከመሆኑም ኣልፎ በስቃይ ያሉት ወደ ኢምባሲ መጥተው የይድረሱልኝ ጩኧት ሲያሰሙ ሜዳ ላይ እያደሩ እንደዜጋ ሳይሆን በጥላቻ በማመናጨቅ ከግቢ እያባረረ ዛሬ ላይ ግን ውሽቱን አዲስ አበባ ላይ ቤት ታገኛላችው በማለት መስፈርቱን የማያሙዋሉ ፡ የአዲስ አበባ ነዋሪ ያልሆኑትን ጭምር ለኮንደሚኒየም በማለት ከያንዳንዱ ወደ 45 ሲባዛ 2.50 ዶልላር 112.50 USD ከንዚህ ሚስኪን ድሃ ወገን ላይ በመውሰድ ላይ ይገኛል እኔ ባለሁበት አካባቢ እንደሰማሁት ለ ዲያስፖራ 40/60 ገና እንደሆነ ነው በዚህ ዙርያ ይበልጥ የምታውቅ ከሆነ ያላግባብ ድሃው ወገን አንዳይዘረፍ ማሳሰብ ኣልብን በማለት ዕሁፈን ልቋጭ ችር ይግጠመን

    Reply
  2. Atse Tewodros says

    June 20, 2013 07:11 pm at 7:11 pm

    ከ ጉያችን የዎጣው ትልቁ ጠላታችን ዎያኔ፥ በየመንግስት መስሪያ ቤቱ የራሱን ቡችሎች እያሰማራ ብዙሃን የተማሩ ዎጣቶችን ለ ጎዳና አና ለስደት መዳረጉን ያቁም፥

    Reply

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

Recent Posts

  • የኒዳል ሀሰን በርሸና የሞት ፍርድ ሲፈጸምበት በቀጥታ ሥርጭት እንዲተላለፍ መወሰኑ ውዝግብ አስነሳ October 9, 2026 12:33 pm
  • ሴቶችን በመሾም ኢትዮጵያ በእርግጥ ተወዳዳሪ የሌላት ነች?  October 8, 2026 11:20 pm
  • Ethiopian Defense Forces Capture Advanced TPLF Military Drones and Documents Linked to Sudan October 7, 2026 12:40 pm
  • በሱዳን በኩል ለትህነግ የተላኩ የM6 ድሮኖችና ወታደራዊ መሣሪያዎች በመከላከያ እጅ መግባታቸው ተገለጸ October 7, 2026 11:20 am
  • በትግራይ በወራት ጊዜ ውስጥ ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው October 4, 2026 01:20 am
  • የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በተፈናቃዮች ላይ አዲስ አፍና ታወጀ October 1, 2026 02:18 pm
  • ትህነግ የራሱን ታጣቂዎች ለማስረሽን የኤርትራ ገዳይ ስኳድ (Hit Squad) ማስገባቱ ተሰማ፤ “አፈሙዛችንን ወደ አመራሩና ወደ ኤርትራ እናዞራለን” ታጣቂው October 1, 2026 11:08 am
  • ትህነግ፤ እጅግ ከፍተኛ የጦር መሣሪያዎችን አስረክቦ ወደ ትግራይ መፈርጠጡ ተሰማ September 29, 2026 07:27 am
  • በስታሊን ገብረሥላሴ በአሜሪካ የሕግ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ ቀረበ September 27, 2026 11:27 pm
  • Stalin Gebreselassie’s Social Media Post on Bole Airport Calls for U.S. Legal Action September 27, 2026 10:48 pm
  • ከትህነግ ጎን የተሰለፉ ከ2,000 በላይ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በርካታዎቹ ተደመሰሱ September 27, 2026 12:42 pm
  • የትህነግ እና የኡጉጉሞ ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በሰሜን ወሎ፣ ሰቆጣ እና አፋር በርካታ አዛዦች ሙት እና ቁስለኛ ሆኑ September 27, 2026 11:46 am
  • “ህወሓት ጉድ ሠራን” — በሰሜን ወሎ የሚንቀሳቀሰው የፋኖ ቡድን ተበታትኖ ተስፋ መቁረጡ ተገለጸ September 27, 2026 11:27 am
  • “ማጥቃት ከጀመርን ትግራይ ላይ አንቆምም፤ ግባችን ቀይ ባህር ላይ ባንዲራ መትከል ነው” ጄኔራል አበባው September 27, 2026 10:15 am
  • የትህነግና ተባባሪዎቹ የጥፋት መዋቅር እያበቃለት ነው September 26, 2026 10:09 pm
  • የትህነግ፣ የሻዕቢያ፣ የአገው ሸንጎ እና የፋኖ ጥምረት በሰቆጣና አብዓላ ግንባሮች ተደመሰሰ September 25, 2026 11:07 pm
  • የትህነግ ታጣቂዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተመቱና እየተበታተኑ ይገኛሉ September 25, 2026 02:39 pm
  • የሶማሌ ክልል በሦስት ዋና ዋና የአስተዳደር ቀጣናዎች (ክላስተር) ሊዋቀር ነው September 24, 2026 10:20 pm
  • የአሜሪካ መንግሥት ትህነግ “ሊያሸንፈው የማይችለውን” ከንቱ ጦርነት መጀመሩን በጥብቅ ኮነነ September 23, 2026 10:20 pm
  • በራያና ሰሜን ወሎ በተደረገ የድሮን ጥቃት፤ ከ270 በላይ ታጣቂዎች ተገደሉ September 22, 2026 10:56 pm
  • ኢትዮጵያ ጨምሮ የቀይ ባሕር ሀገራት ቀጣናዊ ስጋቶች በመጨመራቸው የባሕር ትብብር ለማጠናከር ወሰኑ August 28, 2026 11:32 am
  • የመካነ ኢየሱስ ሕንጻ የጠራራ ፀሐይ ወግና “የብሌን ሠራዊት” በችሎት ደጃፍ August 5, 2026 02:35 am
  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
Copyright © 2026 · Goolgule