አታስብ ይሉኛል! September 3, 2017 01:05 am by Editor 1 Comment ማሰብ ማሰላል – ማጤን ማውጣት ማውረድ፤ ባ’ይምሮ መፀነስ – ሃሳብን ማዋለድድ፤ ከምናብ ጓዳ ውስጥ – ምስጢርን ፈልፍሎ፤ ያይምሮ መረዋን – ማንኳኳት ደውል :: መላ ማፈላለግ – እንዲህ ቢሆን? ማለት ፤ አይምሮን ኮትኩቶ – ዕውቀት ዘርቶ ማምረት፤ ባ’ንዱ ውስጥ ሌላው_ በሌላው ውስጥ አንዱ_ እንዳለ መረዳት:: (ሙሉውን ግጥም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) አሥራደው (ከፈረንሳይ) Share on FacebookTweetFollow us
Tadesse says September 9, 2017 06:08 pm at 6:08 pm yehen yehen teche awaredun,yeh kal becha new yalegn. Reply
Tadesse says
yehen yehen teche awaredun,yeh kal becha new yalegn.