ውድ አንባብያን፣ ይህ ጽሁፍ ከዚህ ቀደም ከዳኛ ወልደሚካኤል መሸሻ ጋር ተስፋዬ ገብረአብን አስመልክቶ አወጥተን ከነበረው ሪፖርት ጽሁፍ ተከታይ ነው። በዚህ መሰረት ከተስፋዬ ገብረአብ ጋር አብረን ስንኖር እጄ ላይ ከወደቁትን መረጃዎች መሃከል የመጀመሪያው ጽሁፍ ተከታይ ይሆናል ብዬ የመረጥኳቸውን ቃል በገባሁት መሰረት ከነማብራሪያቸው አቀርባለሁ።
ለዛሬ የማቀርበው መረጃ ተስፋዬ ገብረአብ እንደ ሸፋን ከሚጠቀምበት የደራሲነት እና የጋዜጠኘነት ስራ ባሻገር ለማመን በሚያዳግት ይሰራ የነበረውን የወንጀል ድርጊት ፍንትው አድርጎ ያሳያል።
(ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ::
አለማየሁ መሰለ ከህብር ሬዲዮ ጋር ያደረገውን ቃለምልልስ ለማዳመጥ እዚህ ላይ ይጫኑ)
ጎልጉል: የድረገጽ ጋዜጣ በዚህ ጉዳየ ላይ ዳኛ ወልደሚካኤል መሸሻ ካወጡት ዘገባ ጋር በማያያዝ ተስፋዬ ገ/አብ እንደ “ካቡጋ” – የቡርቃ ዝምታ፤ “RTLM” ሬዲዮ! በሚል ር ዕስ ያወጣነውን ዘገባ እዚህ ላይ ይገኛል::
በለው! says
>>>**ድሮ ተስፋዬ ገብረአብ ማለት፦ ከአማራ ደጅ ተባሮ ኦሮሞ ደጅ በጉዲፈቻ ጥገኝነት የተጠየቀ ኮስማና ቀጭን አሳዛኝ የኤርትራ ስደተኛ ይመስለኝ ነበር። አሁን አንዳንድ ቦታ ሳየው ግን “የኦሮሞ እርጎ ጠትቶ ከኦሮሞ በላይ ኦሮሞ ፈርስት ያለ ጆሌ ብሸፍቱ! ሲፈልግ ሀረሪ ሲያሻው ብሔር ብሔረሰብ አለዚያም የትግራይ ነፃ አውጭ አባል፣ የኤርትራ አፈቀላጤ፣ የኦሮሞና አማራን ልዩነት የሚያጠና የፖለቲካ ተንታኝም በታኝም ነው፣አፈ ታሪክ ‘ተባለ አሉን’ ወደ እውነተኛ የመፅሀፍ ታሪክ የሚተረጉም ጎበዝ የስነ ፅሑፍ ፀሐፊ ነው። ለዚህም ነው አቶ አብርሃ ደስታ ዘራፍ ያሉት እውነቱ ስንሻው የተባለም እንዲሁ ያሽቃበተው ሌሎችም ማንበብና መጻፍ የማይችሉ መፅሀፍ በመግዛት አካበባውን የቀወጡት ሌሎችም መፅሐፉን ወጪ ከፍለው እሬቻ ላይ በፈረንጅ ውሃና ሳር ሲመርቁት ከረሙ ።አራት ነጥብ። አስደናቂው ጉዳይ ተስፋዬ ገብረእባብ የሚጠቅሳቸው ሰዎች ሁሉ ሞተዋል ጠፍተዋል ከተገናኝን እረጅም ግዜ ነው ይላቸዋል ። በዚህ ሥራ የተካኑ ግርማ ካሳ፣ያሬድ አይቼህ፣ክፍሉ ሀሰን፣መጀመሪያ ዋናውን ተዋናይ ገድለው ማን ነበር? ይላሉ…ለፅሑፍህ ኣስተያየት ሲሰጥ መልስ አትስጥ ማለት ከአንተ የተሻለ ሰው ይገጥምሃልና ጥፋ ማለት ነው።
*ባለፉት ፮-፰ ዓመት በአቡጊዳ ድረ ገፅ፡
፩) አበበ ቀልቤሳ፦ “የጋዜጠኛውን ማስታወሻ የጻፈው ጋዜጠኛ እስካሁን ት ነበር”? ፳፻፱
፪) አጎናፍር ደመላሽ፦ “ከሀምሳ ጦረኛ አንድ ወሬኛ”፳፻፱
፫) እጅግአየሁ አወቀ፦ “ተስፋዬ ገብረአብና ሁለት ዝሆኖች”፳፻፲
፬) መክብብ ማሞ፡- “ኢትዮጵያን አማራ ያደረጋት ማነው?፳፻፲
፭) ጀማል መሀመድ፡- “ተስፋዬ ገብረአብ ደራሲ ወይንስ መረጃ ሠራተኛ/ ፳፻፲፩ …በሌሎችም ሲብጠለጠል ኖሯል የሚገርመው ፂሙን እያንዘረፈፈ ቀበሮ ባዕታዊ ሆኖ “የኦሮሞ ሙስሊም ነፃ አውጭ ግንባርን ተቀላቅሎ ሜንጫ አብዮትን መሠረተ “መለስ ሰጠ መለስ ነሳ” ጃንዋሪ ፳፭/፳፻፲፩ በደ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ላይ መተኮስን ተያያዘው ተገንጣይ ጀዋሪዎችን ይዟል የውሸት ታሪኩን መፅሐፍ እየጀወረላቸው ያስፈነድቃቸው ጀመር ኤርትራ የገባችበትን አዘቅት ያሳያቸል ኤርትራዊ ደራሲ አገኙ ጮቤ እረገጡ Source Awra Amba web site: Jaware Mohamed Defending (ጆሌ ቢሸፍቱ!)
“…On one hand he attempts to justify receiving aid from Eritrea, on the other hand he accuses Oromos as fools for appreciating an Eritrean author who tells our story”
^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^
Jawar Mohammed, Political Analyst and Oromo Activist
Responding to Judge Woldemichael Meshasha’s recent interview with Hiber radio. Judge Woldemichael said that Tesfaye Gebreab is deceiving our Oromo brothers with “falsehood sympathy”….
**ዶ/ር መራራ ጉዲና የተከበሩ አቶ ቡልቻ ደመቅሳም አልቀረላቸውም ጭራሽም ኦሮሞ አደሉም ሲል ይሞግታል። ከላይ ደራሲነቱን የሚያዳንቁ ደንቆሮዎች ሁሉ አደነቆሩን እኛም ለሚያነብና ለሚረዳ ሁሉ ሐሳብ ሰጥተናል።
**”ድብረዘይት አማራዎችን “የሞጃ ልጆች እንላቸዋለን። “ፀጋዬ ገብረመድህን እንዲህ ይሉ ነበር። ሃማሴን፣ ሃም-ሴን። አማራ፣ አም-ሃራ፣ ሃም-ሃራ። ሃማሴን እና አማራ የሃም ልጆች ናቸው ሁለቱም። ነፍሳቸውን ይማርና ጋሽ ፀጋዬ፣ እንዲህ ያለ የቃላት ወግ ይወዱ ነበር። ይሄ ታሪክ አይደለም። ወግ ነው።”
**”መለስ አዝማሪ አደለም!”(መለስ አባይን ለመገደብ በወኔ ዘሎ ገባበት…! መለስ አርባው ሳይወጣ ስሙን ለፖለቲካ ፍጆታ ተጠቀሙበት።” አዘንና ፍቅሩን በመቆርቆር ይቀውጠዋል።ከ፻አለቃ ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ቴዲ አፍሮ ኤርትራ ቢሔድ ይሻላል…ፕሬዘዳንቱ ኦሮሞ ስለሆኑ ነው ወይስ ቴዲን በኦሮሞ የጃኢአ ጀዋሪዎች እንዳስጠመዱት በትግራይ ልጆችምና ብሔር ብሔረሰቦችም አንዲጋጭ ታስቦ ነበር ማለት ነው!?
**”በጎ ምክር ለጓዶች” ለታጋዮች ለጓደኞቼ ሲልም ከውጭ የቃረማትን(የሰላላቸውን) ሁሉ ለኢህአድጎች ይነፋላቸዋል። “ደርዘን ጥያቄዎች ከተስፋዬ ገብረአብ ሲልም ዲያስፖራውንና ሌሎችንም የብሔር የፓል ቶክ የድረገፅ አብዮተኞች አስተያየት ሰብስቦ ለኢህዴግ ጥንካሬ የዲያስፖራውን (ፈላሽ) ወሬና የመሐል ሰፋሪውንም ዕውቀትና ድክመት በራሳቸው ድረ-ገፅ ጥናታዊ ስለላውን ይፅፋል፤ በፓል-ቶክ ያደንቁታል፣ ያጨበጭባሉ አባባ ይበትናሉ፣ ይሳለቅባቸዋል፣ ያስቅባቸዋልም ቆይቶም ይበትናቸዋል። በለው!
፪) *ሰሞኑን የአንበሳውን ድረሻ በመያዝ ለተነሱ ሐሳቦች ሁሉ ፖለቲካውን፣ ሳይንስና ኢኮኖሚውን፣ ህግና ታሪክን የውጭ ጉዳይን ሁሉ የሚተነትኑት ወጣት ፖለቲካ በታኝና የደረቅ ጫት መጠጣ ጋሻ ዣግሬዎቻቸው በተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲ አዳራሽ እየተሳተፉ፣ በዕድር በዕቁብና በእየመሸታ ቤት የለቀሙትን፣ ቤተክርስቲያን ምድር ቤት ሳምቡሳ እየነፉ ሰው ሲታመም ድንኳን የሚወጥሩና የሚወጠሩ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ዕጣ ፈንታ ወሳኝ ሆነዋል፡ የቀፈፉትን ወሬ ሁሉ፣ ፖለቲካ እያሉ የሚነፉት ተረስተውና ተረግጠው ነበሩ በህወአት ማንነታቸው ተረጋገጠ…እነ ተክለሚካኤል አበበ እና መሰሎቻቻው ‘የኦሮሞ ዝምታ’ ‘የሰላቢው ማስታወሻ’ ‘የከይሲው ጉዞን’ ልብወለድ ፈጠራና ስለላ ደጋግመው አንብበው ሌላው ያልረናገረውን የመፃፍና የማተራመስ ሙያን ከተስፋዬ ወርሰዋል። ተስፋዬ ፂም ያለው እባብ ስንለው በኤርትራዊነቱ አደለም! ኦሮሞንና አማራን በማጋጨቱም ብቻ አደለም! በእናት ጡት ነካሽነቱ በመጥፎ ባሕሪውና ውሸቱ እንጂ፤ ማናቸውንም ጽሑፉንና ቃለመጠይቆች ይገንዘቡ፡!ተስፋዬ የማያውቀው ሰው የለም!አብሮት ያልዋለ ያላደረ ባለሥልጣን የለም!ያልተካፈለበት ስብሰባ የለም!ያልዋለበት ቡና ቤትና መጠጥ ቤት፣ ያላመሸበት ድራፍት ቤት የለም! ያላደረበት ሆቴልና ከተማ የለም!የሀገሪቱን አዋቂና ታዋቂዎችን አነጋግሯል!። የወቱት መፅሐፎጩ ሁሉ በፓርላማ ፍቃድ አግኝተዋል.. አቶ መለስ ዜናዊ የስንት ሀገር ፓስፖርት እንደነበራቸው አይታወቅም?” የመንጃ ፍቃድና የባንክ ደብተር እንደሌላቸው የኋላዊት እመቤት አዜብ ጎላ መስክረዋል። ፓስፖርት ሳይኖርህ እንዴት በሌላ ሀገር መንቀሳቀስ ይቻላል ብለው ለሚጨነቁ ’ሰላይ’ ሹምባሽ በክቡር አቶ ገብረመድክን አርዓያ መዝገበ ቃል (እንቁላልና ዶሮ ለጠላት ሻጭ) ጆሮ ጠቢ፣ ባንዳ፣ ሀገር ስለሌለው ፓስፖርት አይኖረውም!።አራት ነጥብ። አቶ መለስ ሱዳንን፣ ሱማሌን፣ ኤርትራን፣ጅቡቲ፣ የኬንያን፣ ውስጣዊ የሀገሮቻቸውን የፖለቲካ ሚስጥር የሸጡት በገዛ ፓስፐርታቸው በመጓጓዝ ነበር ለሰሩት ውለታ አሜሪካዊቷ ‘ሩዝ’ እንደበቆሎ(ፋንዲሻ) ለኢትዮጵያውያን ዜጎች ለመሰብሰብና ለመንቀሳቀስ በተከለከለው በመስቀል አደባባይ ስትንጣጣ አላዩምን? በመሠረቱ “በፖለቲካ ብዙ ዉጣ ዉረዶች አሉ። ብዙ የተጠላለፉ ሰለዮዎች አሉ። ብዙ ታዋቂ ሰዎች የታላላቅ የስለላ ድርጅቶች ቅጥረኞች የሆኑ ነበሩ አሉም።” ነገሮች ከሥላላም አልፈው ሀገርና ህዝብን አደጋ ላይ የሚጥሉ ሽብር ቀስቃሾች ግን የህግ ከላላ የላቸውም!!
፫) በተመሳሳይ መንገድ የተላከ ስንት የሻዕቢያ ቅጥረኛ ባለስልጣን ይኖረን ይሆን? “ከትጥቅ ትግል ጀምሮ አሁንም በኢህአዴግ ውስጥ ከፍተኛ አማራር ውስጥ ያሉት ኤርትራውያንና ትውልደ ኤረትራውያን ናቸው እኔም ኤርትራዊ ነኝ” ስብሃት ነጋ ደብረፂዮን ገብረሚካኤል…ቴዎድሮስ አድሃኖም…በረከት ስምኦን… አባይ…እረ ስንቱ!? የማይክዱት ሀቅ ደሞ ” ህወሓትን የመሰረተው ማነው? ሻዕቢያ ነው። ሻዕቢያ መሓሪ ተኽለ (ሙሴ) የተባለ ኤርትራዊ የሻዕቢያ አባል በትግራይ ለሻዕቢያ ሊያግዝ የሚችል ድርጅት እንዲያቋቁም ወደ ኢትዮጵያ ላከ። እነዚህ ህወሓት የመሰረቱ የሚባሉ ሰባት ሰዎች አሰባስቦ እንዲደራጁ አደረገ።(ማህበረ ገስገስቲ ትግራይ(ማገብት)ተሓህት ዶ/ር አታክልት ቀፀላ አቦይ ጸሀዬ፣ስብሃት ነጋ፣መለስ ዜናዊና ዶ/ር አረጋዊ በረሄ አቶ ስዬ አብርሃም ሰላይ ናቸው ግን የአረና ትግራይ?
አብርሃ ደስታ ከመቐለ ተስፋዬን እደግፋለሁ ብለው ተደግፈው ሊመለሱ ከጠቀሱት። እግዚኦ ማህረነ….በለው!
፬) “ሓሳብ የማሳመን ስራ እስከሆነ ድረስ የጭንቅላት ጨዋታ ነው”
*ስለዚህ የቡርቃ ዝምታን አንብበው የተንቦረቀቀ አፍ ያላቸው ሁሉ ጭንቅላታቸው ባዶ ነው ተስፋዬ ገብረእባብ በጭንቅላታቸው ተጫውቶባቸዋል ማለት ነው። እሪ በል ጃዋር ኦሮሞ ፈረስት!
፭) “ተስፋዬ ስለ ፃፈው ጥሩ ወይ መጥፎ ነገር መነጋገር እንችላለን። የተስፋዬ ሁኔታ በማጋለጥ የተስፋዬን ፅሑፍና ሓሳብ ማጥቃት ግን አይቻልም። እንዳውም ህፀፅ ነው (Ad hominem Circumstantial Fallacy)
* አቶ አብርሃ ደስታ ከመቐለ ተስፋዬን ከመከላከል አልፈውም አጥቂዎቹን ለማጥቃት እንደተዘጋጁም ይናገራሉ። “ተስፋዬ ፀሓፊ እስከሆነ ድረስ (ኤርትራዊ ሰላይ ጭምር) አያስፈራኝም፤ባለስልጣን ቢሆን ኑሮ ግን (አስቡት ሰላይ ሁኖ ባለስልጣን) እቃወመው ነበር። የተቃወማችሁ ሁሉ ጉዳችሁ ፈላ!!ለመሆኑ አቶ አብርሃ ተስፋዬ የሻቢያ ሰላይ የህወአት ቃል አቀባይ መሆኑን አውቅ ነበር። ግን ዝም ያልኩት ሥልጣን እስኪይዝ ነበር ይላሉ። ግለሰቡ ሌት ተቀን የሚፅፉት ማንን ወክለው እየሰለሉን ይሆን? ጠርጥር!!አቶ ጌታቸው እረዳ የተባሉ በዘ-ሀበሻ ድረገጽ ላይ በልተው የሚያባሉ ያልበላቸውን የሚያኩም ዘረኖች ጎጠኞች አስመሳይ ሌቦችም ከሰሜን እስከደቡብ መኖራቸውን ጠቁመዋል። አዎን..ጠላትስ ጠላት ነው አበጥሮ ማውጣት አሾክሿኪውን ነው ! ሁልህም ጣትክን ወደአንድ ብሄር ላይ ከምትቀስር አድር-ባይ! ሆድ-አደር! አውርቶ-አደር! አስብቶ- አረድ! ቅጥረኛና ጥቅማጥቅመኞችን ከውስጥህ ፈትሽ! “ኢትዮጵያ እጆቿን ዘርግታ ቅን አሳቢ ልጆቿን ትሰበስባለች!” መጪው ትውልድ የኋሊት አንባቢ ሳይሆን የወደፊት ጸሐፊ ይሁን! “ኢትዮጵያ ከሁሉም ሕዝቦቿ ጋር በሰላም ለዘለዓለም ትኑር! አሜን !ከምስጋና ጋር በቸር ይግጠመን>>ይቀጥላል>>>
በለው! says
“ውድ ኢትዮጳያ ልጆች ሰዉ አትመኑ ዘመኑም ከፍቷል በራችሁን ዝጉ!!”በለው!
*******************
“የተወደዳችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ሆይ፣ ከቀጥተኛ የሠራዊት ጦረኛ ሸማቂ ባንዳ ይጎዳል!…ጥራሳቸው ያገጠጠ ሁሉ አይስቁም!… የተኮሳተሩም ክፉዎች አደሉም!…በውሸት ፈገግታ በሐዘናችሁ ላይ ከውስጥ የሚደሰቱትን ግን ተጠንቀቁ!…. አገባላት…አገባችለት … አተራመሳቸው!አጋጨው! …የተለየ ሀሳብ አቀረበና አፋጨው እየተባሉ መሸታ ቤት የሚያስጨበጭቡት፣ በፈቶች ቤት ልጅ እየጠበቁ ዕድሜያቸውን የሚቃትሉት ..እነ ተስፋአምካኝ አበበ …በአዳራሽና በሰልፍ ሜዳ የሚፎልለው ታዋቂው ዝነኛው ወጣቱ የሙስሊም ኦሮሞ ፓለቲካ በታኝ ጃዋር መለስ ዜናዊ…ይህ ሞን ኦሮሞ ሀገር በመፈክር ይገኝ መሰሎት የትኬቱንና ትራንስፖርት እየከፈለ ያስለፈልፈዋል ለመሆኑ የውጭ ሀገር ኦሮሞዎችን በካናዳ ትልልቅ ገበያ አዳራሽ ቲም ሆርተን ጠረጴዛ ከበው ሳይሰሩ እአወሩ እንደሚውሉ…በካናዳ ያሉትን የልመና (የድራጎት መስጫ) ቤቶች ማን እንዳጣበበ ያውቃሉን? 60ከመቶ ኦሮሞ የውሸት ፍቺ እየጠየቀ ሶስት አራት ልጅ እየፈለፈለ ባለሀብት ሆኖ ተደብቆ ሁለት ሥራ እሰራና የመንግስት ገንዘብ እየበላ ሀገር እንደሚበድል ያውቃሉን?ይህ በእያዳራሹ የምታያቸው የሜንጫ አብዮተኞች በድብቅ መኪና ጥበቃ እየሰሩ፣ የታክሲ ሥራ ማታ እየሰሩ የራሳቸውንም የታክሲ ታርጋ ያላቸው፣ የመንግስት ቤት ውስጥ ሚስቶቻቸውንና ልጆቻቸውን ደብቀው፣የሌላ ሰው ሚስት እያፋቱ ሲያባልጉ እንደሚኖሩ ታውቃላችሁ? እነኝሁ ሰዎች ኢትዮጵያ ኢንቨስተር ተብለው እንደሚያጭበረብሩ…፵/፷ ኮንደሚኒየም ቤት እየገዙ እንደሚያከራዩና/እንደሚሸጡ በሀገሩ የሚኖረውን ድሃ ኑሮን በማናር ኢኮኖሚው እንዲገለው የሚያደርጉ…ሌላውን ድሃ ህዝብ ..ሙት፣ተባላ፣ቀውጠው፣አፈንዳው፣አቃትለው፣እረደው፣እያሉ ገንዘብ እንደሚያዋጡ ያውቃሉን? ለመሆኑ እነኝህ ናቸው ሀገር የሚመሩት ሌብነትን ቅጥፈትን መሥርተው ሰዶማዊነትን ከመገንባትና ትውልድ ከማጥፋት በቀር…ሌላው አውርቶ አደር- ከባሕር ማዶ ደቻሳ እየወቃ..እሬቻ ላይ ውሃ የሚረጨውና የሚመቀረው..የገንዘብ አቁፋዳ ይዞ እነኛው ጋሎች እግር ላይ የሚወድቀው ጋልኛን… ወደ ኤርትራዊኛ…ከዚያ ወደትግሪኛ በኋላም ወደ ኢህአዴግኛ ቀጥሎ ወደ ብሔር ሔረሰቦች የሚተረጉመው ሚስጥራዊ ግንኙነቱና ፅሑፎቹ እውቅና የሚያገኙት ከሕዝቦች(ህወአት)የሆነው የኦሮሞው የጉዲፈቻ ማደጎ ተስፋዬ ግበረእባብ…በማኅበር የታቀፉና በሻቢያህወአት ወታቦ የተቀፈቀፉ ፅንፈኛ ፀረሕዝቦችን በተለያየ አቅጣጫ አሰማርቷል…ከላይ ልጅና አለቃ(አለቅላቂ) ተክሌ ይህ ፅሑፍ የራሱ እንዳልሆነ ከኦሮሞ ዝምታ! ከሰላቢው ማስታወሻ ከሰላዩ ጉዞ ላይ የተቀዳ እነደሆነ ተናግሬአለሁ አልዋሸሁም!!!እደግመዋለሁ አልዋሽም! ለምን?የካናዳ ስደተኛ መጀመሪያ የቀኝና የግራ እግሩን ጫማ አይለይምና!!!ካልጋሪ፩ ኦታዋ፪ ቶሮንቶ፫ አሜሪካ ከተሞች፬ የሚንቀዠቀዥ በከናዳ መንቀሳቀስና መዘዋወር ሙሉ መብት ቢኖርም በካናዳ ሳይንስ የአዕምሮ በሽተኞች.. ሱሰኛና ..ሴሰኞች ..አጭበርባሪዎች ይላቸዋል። ፖለቲካውም አማሳይ/ሸቃይ ይላቸዋል!።
****The Inexhaustible Eritrean Poison – On Tesfaye Gebreab (Dr. Assefa Negash ) በሚል አርዕስት ግረጌ (የሰለሙና ወጎች የሚል የጋላ የጉዲፈቻው ወሬ ተያይዞ ቀርቧል)
***አንድ ቀን ግን ያለቀጠሮ በአጋጣሚ አስመራ እህል ተራ ተገናኘን። ሳያየኝ ከጀርባው እንደ ቀዌሳ ድምፅ አጥፍቼ ተጠጋሁት፣ ( ለመሆኑ ማን ከማን ጋር ይሰራል..ይሳረራል..ይሰረስራል…ለመሆኑ ጆሌ ቢሸፍቱ ፓርላማ ይውላልን?)
“ግንቦት 7 እህል ተራ ምን ያደርጋል?” ብዬ ስናገር ፈጥኖ ዞረ።
እኔ መሆኔን ሲያውቅ ወቅታዊ ቀልድ ቀለደ፣
“እየሰለልከኝ ነው እንዴ?”
በጣም ስቄ መልስ ሰጠሁ፣
“አለማችን የምትመራው በስለላ ተቋማት ነው።”
ከዚህ ሁሉ የፉገራ ዴሞክራሲና የቁጭ በሉ ምርጫ
በሁዋላ እንኳ፣ ኢትዮጵያ ፈንጂ ላይ የተቀመጠች አገር መሆኗ እውነት ሆኖአል። የአንድነት ሃይሎች ራሳቸው
በአንድ የአመለካከት መስመር ላይ አይጓዙም። በብሄር የተደራጁ ወገኖችም ቢሆኑ ግባቸው ለየቅል ነው።
ህወሃት፣ ኦነግ እና ግንቦት 7 ከፊታችን አሉ እንበል። በርግጥ አርበኞች ግንባር፣ ኦብነግ፣ መድረክ፣ ዴምሕት፣ ኢህአፓ እያሉ መቀጠልም ይቻል ይሆናል። የመጪውን ዘመን የሃይል አሰላለፍ ለመተንበይ የፖለቲካ ድርጅቶች በይፋ በሚታወቅ ፕሮግራማቸው ሳይሆን፣ በድብቁ እና በእውነተኛው አመለካከታቸው ለያይቶ ማየቱ ይበጃል።***(ጋሶ ጊዳዳ..ቡልቻ ደመቅሳ…ሊ/ጠበብት በየነ ጴጥሮስ ጃዋር መሀመድ፣ተስፋሚካኤል አበበ፣ ሌንጮ ለታ ቃለ ምልስ ሄዳችሁ አንብቡ…አድምጡ!)ህወአት/ኢህአዴግ ኮፒ ፔስት! አንድነት ፓርቲና አመራረሮች ባማራ ተፈርጀዋል አጣብቂኝ ውስጥ ናቸው!!። የተጠመደላቸውን መጥመድ ተመልከቱ **” በቅርብ ከማውቃቸው የኦነግ አባላት ጋርም በጉዳዩ ላይ ተወያይተንበታል። ጉዳዩ ሲጀመር “ኦሮሚያን መገንጠል የመጨረሻ ግብ መሆን የለበትም።” ይላሉ። በአንፃሩ ደግሞ “ኢትዮጵያን ጠቅልለን የመግዛት ፍላጎት የለንም” ይላሉ። በዚህ መካከል “የደቡብ ኢትዮጵያ” አሳብ
ብቅ ይላል። የኦሮሞ ህዝብ ከደቡብ እና ከምእራብ ህዝቦች ጋር ተመሳሳይ የጭቆና ታሪክ አለው። ኢትዮጵያ የሚለው ስም “ጠይም” ወይም “ጥቁር” ማለት ከሆነ ደግሞ ቃሉ ለኦሮሞና ለደቡቦች ይቀርባል። ስለዚህ ከደቡብ ብሄረሰቦች፣ ከኦጋዴኖች፣ ከወሎ፣ ከሃረሪዎች፣ ከቤኒሻንጉልና ጋምቤላ ጋር ግንባር በመፍጠር፣ ዋና ከተማቸውን “ፊንፊኔ” በማድረግ “ደቡብ ኢትዮጵያ” የተባለች አገር መመስረት እንደሚችሉ ይናገራሉ። ይህ አሳብ ከእነ ሌንጮ ለታ አዲስ እንቅስቃሴ ጋር ይቀራረባል።!
***ሶስተኛው ግንባር “የአንድነት ሃይሎች” በአብዛኛው የአማራዎች ሲሆን፣ ከተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦች ተቀላቅለው የተወለዱትን፣ ማለትም “ኢትዮጵያዊ” መባሉን ብቻ የሚመርጡትንም ጨምሮ ያቀፈ ነው። አማራ ያልሆኑ እንደ ቡልቻ ደመቅሳ፣ነጋሶ ጊዳዳ፣ ሃይሉ አርአያ እና በየነ ጴጥሮስ ያሉ የፖለቲካ ሰዎች የሚመሯቸው ድርጅቶችም ከአንድነት ሃይሎች ማእቀፍ ውስጥ ይካተታሉ።መረራ ጉዲናት ክክለኛው አቋሙ በግልፅ አይታወቅም። ከሁለቱም ተቃራኒ ሃይሎች ጋር ተግባብቶ ዘልቆአል። የአንድነት ሃይሎች “የኢትዮጵያን የቀድሞ የግዛት ክልልና አደረጃጀት እንደነበረ አስጠብቀን፣ አማርኛ የመግባቢያ ብሄራዊ ቋንቋችን ሆኖ፣ ኢትዮጵያውያን ተብለን በጋራ መኖር እንችላለን”ይላሉ። በጥቅሉ ሲታይ የቀድሞው ቅንጅት እና ኢህአፓ የዚህ አመለካከት ዋነኛ ባለቤት ሊባሉ ይችላሉ።>>>>
****“ዱጋሳ በከኮን የማያውቅ፣ በሌንጮ ለታ ይደነግጣል!” እንዲሉ እኔ ስለራሴ እስከማውቀው የአማራ ህዝብ ባለውለታ ስለመሆኔ ነው። ሊመጣ የሚችለውን አደጋ፣ በርግጥም አሁን እየታየ ያለውን የአደጋ ፍንጭ አስቀድሜ፣ “የቡርቃ ዝምታ” ላይ ጠቁሜ ነበር። አክራሪ “የአንድነት” ፖለቲከኞች ትምክህታቸውን ቀንሰው የመቻቻል ፖለቲካ እንዲጀምሩ መክሬያለሁ። አሁንም እመክራለሁ። አኖሌ ላይ የተፈፀመውን ጭፍጨፋ መካድ መፍትሄ አይሆንም።ድርጊቱ መፈፀሙን ማመን እና ዳዴኡኦ በገነባው ሃውልት ስር የይቅርታ እቅፍ አበባ ማኖር ይገባል። የተፈፀመውን መካድ ዋጋ የሚያስከፍል ይመስለኛል። በርግጥም ውጤቱን እያየነው ነው። Harma muraa Annoleeን እየዘፈነ የሚያድግ የኦሮሞ ልጅ፣ በተጨማሪ በአባቶቹ ላይ የተፈፀመው የሰቆቃ ታሪክ ሲካድ፣ መንጫ እንጂ እቅፍ አበባ ሊታየው አይችልም። ከዘረኝነቱ አረንቋ ለመውጣት “እርቅና መቻቻል” ያስፈልጋል። (ተክለሚካኤል…ጃዋር መሀመድን ለፈርድ ለማቅረብ ፊርማ ማሰባሰብ ተጀመረ ሲባል የምምህር ተስፋዬ ግበረእባብን ቃል ለውጦ” የእኛ ነገር፡ የተሸነፈ ርዕዮተ አገርና ገፊ ፖለቲካ” ሲል ሀገራችን ገፊ እነደሆነች የተሸነፈች ሀገር እንደሆነች…ፖለቲካ በፓል ቶክ የሚያስተምረው ወጣት ተንታኝ( ወደፊት ጠ/ሚ ሊሆን የተመኘው ውርጋጥ የሜንጫ አብዮተኛ ታቅፎ ከመሳምና ከማባባል ይልቅ ተገፍቶ ፀረ-ሕዝብ፣አሸባሪ፣ፅንፈኛ ሊሆን ጦሩን ማዘጋጀቱን ገልብጦ ፃፈው። ሌባ ነህ በለው!**(የተስፋዬን ገብረእባብ ፅሑፍ በደንብ አንብቡ) ከኤርትራ አስከ ኬንያ..ከሞቃዲሾ አስከ ኤርትራ ቤንሻንጉል ጠላትና ወዳጆቻችሁን ኢህአዴግ ቢሮ ሳትሄዱ ፓርላማ ሳትገቡ በማኅበር ሳትታቀፉ በራሳችሁ ድረገፅ ከሌቦች ተረዱ!ተማሩ!ከዚህ ቀጥሎ ባይጋ ፎረም ተፅፈው የሚለጠፉ በኢቲቪ ሽመልስ ከማል ስብሃት ነጋ..ሬድዋን ሁሴን..በረከት ስምኦንና አዜብ መስፍን ተናገሩትን አስተካክሎ በፓል-ቶክ፣ከተቃዋሚ ከድህረገጽ ከኦሮሞ ቁቤ(የእቁብ ልጆች)የጃራ ጎረምሳና ኤርትራ ሚስጥር አቀባዮቹ ከኢህአዴግ ውስጥ ፋልፋይ አፕዲዮ..ኦፍዲዮ የቃረማትን መልሶ ሲተፋው አንብቡ!…
**<<በአባ ታጠቅ ካሳ ዘመዶች የተገነባው የአንዳርጋቸው ጦር፣ ከ“አርበኞች”ና ከ“ዴምሕት” ጋር ግንባር ፈጥሮ በጌምድርን ሲቆጣጠር፣ “የቋራው አንበሳ – በ200 አመቱ ቢያገሳ – ስንቱን! ቀሰቀሰውሳ” የሚል ነጠላ ዜማ እያዜመ ከሰሜን አሜሪካና ከአውሮፓ፣ ወደ ጎንደር የሚፈስ የብረት ጎርፍ በአሳብ ማየት ይቻል ይሆን? ወይ ደግሞ ኦነግ (ABO) ሌንጮና ዲማን ሸገር ላይ አስቀድሞ በስውር ተክሎ ሲያበቃ፣ በባሌና በሶማሌ ግንባር ብቅ ይል ይሆን? ኦነግ Odaa ባንዴራውን በጋራሙለታ እና በጭላሎ ተራሮች አናት ላይ እየተከለ፣ Harma muraa Annoleeን እየዘፈነ ወደ ፊንፊኔ ሲገሰግስ በአይነ ህሊናችሁ ተመልከቱ። አሊያም ይልቃል ጌትነት ሳይቀደም ቀድሞ፣ በአራዳውና በፈረሰኛው ጊዮርጊስ እርዳታ፣ ሲተከል እንጂ ሲወረወር የማይታየውን ሰማያዊ ጦር ወርውሮ የወያኔን የልብ ትርታ ማቆም ከቻለ፣ እንደምኞቱ ነብርና ፍየል ተደጋግፈው የሚተኙባት፣ ሰላም ቁርሷ፣ ፍቅር ምሳዋ፣ እስክስታ ራቷ የሆነች ሰማያዊት ኢትዮጵያን ያለምንም ደም መመስረት ይቻለው ይሆናል። ነገን ማንም አያውቃትም! ምናልባት ይህ ሁሉ ወግ የእሳት ዳር ተረት ሆኖ ሲያበቃ፣ የዳግማዊ ወያኔ የልጅ ልጆች፣ ሳልሳዊ ወያኔ ተብለው እስከ 3000 ምእተ አመት በጠመንጃ እየቀጠቀጡ ሊገዙ ይችላሉ።…. የጦርነት መንገድ የመጨረሻ አማራጭ ነው። ወደ መጨረሻው አማራጭ ላለመድረስ የተደረገው ሙከራ በተደጋጋሚ መክሸፉ ያሳዝናል። በጣም ያሳዝናል። ቢቻል አሁንም የመጨረሻውን አማራጭ ላለመጠቀም መሞከር ይገባል።(ጃዋርና ሌንጮ አንድ ባንዲራ ይዘው ..አልተናገርኩም ወይ እዚሁ ብው ብዬ የእባቡ ቆዳ አሁን ደግሞ ታየ የውስተናው እሳት ከውች እያጋየ….ጃዋር…ኢትዮጵያ ከኦሮሞሚያ ትውጣ! ኦሮሞዎች ኢትዮጵያዊ አደለንም፣ ኢትዮጳያዊነት የአማራ ብቻ ነው፤ ፷፭ ከመቶ ሀብትና ዕድገት የኦሮሞ ቡና ነው! ኢትዮጵያዊነት በግድ የተጫነብን ነን..፺፱ ከመቶ የኦሮሞ ሙስሊም እንጂ የሌላ ሙስሊም ድምፅ የለም! ሲል ሌንጮ ለታ..ቡልቻ..ነጋሶ (ቋንቋ፣ መሬት፣ባንዲራ፣ ሥልጣን፣ አግኝተናል መከላከያውና መገንጠል ቀርቷል ከውጭ መሆኑ ቀርቶ ከውስጥ ሆነን እንታገላለን" ማንን? ለምን? ምን? ይታገላሉ? ብዬ ነበር። (አንድነት የሚባል ፓርቲ (ቃል) እንደአማራ ህዝብ መሰባሰብ ማንሰራራት (ኢትዮጵያዊነት!) ተቆጥሮ አሁን በግልና በኅብረት(በጋራ) (በደቦ) ይጠፋል ማለት ነው። እንኳን ከመለስ የቡድን (አንድ ብሄር፣ ጓደኛ፣ ዘመድ፣ አበልጅ፣ አብሮአደግ፣ አመራር) ወደ ኅይለመለስ የኅብረት አማራር( ብሔር ብሔረሰብ ከፊት ሻቢአህወአት ከኋላ የሚነዳው የደቦ አመራር አሸጋገራችሁ፡ (ከፊትም፣ ከኋላም ሆናችሁ ደግፉኝ ምሩኝ በጠ/ሚ ማዕረግ የብሄር ብሄረሰቦች ሊቀመንበር የሻቢያህወአት ጉዳይ አስፈፃሚ ኀይለመለስ እያለቀሱ ከተናገሩት የተወሰደ በለው!!እንቢኝ በል/በይ! እንቢኝ ባልን ነው ታፍረን ተከብረን የኖርነው!
በለው! በቸር ይግጠመን ከሀገረ ካናዳ
Tewodros says
የተወደዳችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ሆይ እኔ እዉነት ነዉ የምላችሁ የተስፋዬ ገብረአብን መሰሪ ተግባሮች ዛሬ ሳይሆን ከአመታት በፊት በየአጋጣሚዉ የአቅሜን ያህል አንዳንድ ጽሁፎች አቀርብ ነበር ሆኖም ሰሚ ባለማግኝቴ ብዙም አልገፋሁበትም ሆኖም ከጊዜ በኌላ የሰዉየዉ ማንነት እየተገለጠ በመምጣቱ ደስታየን እየገነጽኩ አንድ ሚስጥር ልንገራችሁ ባለፉት ኢትዪ ኤርትራ ጦርነት ወቀት በኤርትራ ምድር ኢትዬጵያ እንዴት መዳከም እንደምትችል የኤርትራ የመንግስት አካላት ከዘወትር እቅዳቸዉ ዉስጥ የትግራይን ህብረተሰብ ከሌላዉ ህብረተሰብ ጋር ማጋጨት ነበር ይህም መሆን የሚችለዉ ዉጭ የሚኖሩ ኤርትራዉያን በኩል ብዙ መሰራት እንዳለበት ታምኖበት ብዙ ተሞክሮ እስከአሁን ብዙም ግልጽ የሆነ ለዉጥ ባለመታየቱ አሁን መሆን ያለበት አማራጭ አማራዉን ከኦሮሞ ጋር ማጋጨትና መለያየት ታምኖበት እየተሰራበት ይገኛል ስለዚህ ወንድሞቼ ወዳጆቻትን በመምሰል የኛን መበታተን በከፍተኛ ደረጃ የሚጠባበቁ ስላሉና እንዲሁም ከፍተኛ ጥቃት ለማካሄድ ሳይተኙ የሚያድሩ እንደነ አቶ ተስፋዬ ገብረአብ ያሉትን ሰዎች ነቅተን ሁሉንም ግራና ቀኙን ማየት ይኖርብናል አለዚያ ዕኛም ሳይታወቀን የነሱ ተባባሪዎች በመሆን አገሪቷን ወደ ማያባራ ችግር ዉስጥ እንዳንከታት ያሰጋል
የእነሱ ስትራቴጂ ለእነሱ ትክክል ነዉ መክንያቱም ኤርትራ ጦርነትም ሰላምም በሌለበት ሁኔታ መቀጠል የማትችል በመሆኑ ስለዚህ እኛም ከእነሱ በላይ ሆነን ሳንናናቅ ሳንዘላለፍ የሚመለከተዉን የአገሪቱን ለዉጥ ብቻ ብናተኩር ጠቃሚ ይመስለኛል.
ezra says
በለው ! እዉነት ለመናገር የምትጽፍዉን ነገር ለመረዳት ብዙ ጊዜ እሞክራለሁ ….ግን አንድም ቀን ልረዳው አልችልኩም። ምክንያቱም የምትጽፈው ነገር በጣም የተንዛዝ ከመሆኑ አንፃር የጽሁፍህን ይዘት ማግኘት አይቻልም። ሌላው አንተ የምትጽፍበት ቦታ የኣስተያየት መስጫ BOX መሆኑ ቀረና ሙሉ አርቲክል ማንበቢያ ቦርድ አድረግህው። ሙሉ አርቲክል መጻፍ ከፈልክ ደግሞ ጉጉል ዌብ ሳይት ያስተናግዳል። በለው ወንድማችን እባክህን COMMENT ህን ኣጠር እና ገለጽ እንዲሆንልን አድረገህ በአስተያየት መሰጫው ቦክስ ላይ አስቀምጥልን ።ከምስጋና ጋር
በለው! says
ልጅ እዝራ//**”እዉነት ለመናገር የምትጽፍዉን ነገር ለመረዳት ብዙ ጊዜ እሞክራለሁ ….ግን አንድም ቀን ልረዳው አልችልኩም። ኢትዮጵያ ውስጥ ፹፫ ብሄር ብሄረሰብ ቋንቋ ፪፻ ቋንቋ ዘይቤ አለ። በዚያ ላይ የፖለቲካ ፓርቲ የምሁር ቋንቋማ ሲጨመር ተወው…በለው ! እንዴት አድርጎ ይግባህ!? ወያኔ ፅፎ አንብቦ ቢያስፈርማችሁም ስለማይገባችሁ እየሳቀ እያስጨፈረ ፳፪ዓመት አስቀምጧችሁ አለፈ።….ከላይ ያለቃህ ትንቢተ ተስፋዬ ገብረ እባብ (የሰለሙና ወጎች) በሚል አርዕስት የእያንዳንዳችሁ ፓርቲና ብሔር የወደፊት ዕጣ ፈንታና አንቅስቃሴ.. የወያኔ የወደፊት “የዳግማዊ ወያኔ የልጅ ልጆች፣ ሳልሳዊ ወያኔ ተብለው እስከ 3000 ምእተ አመት በጠመንጃ እየቀጠቀጡ ሊገዙ ይችላሉ።…. ” የሚለውን እንድትረዳለት ነበር። ለነገሩ ኢትዮጵያውያን አናውቅም፣ አልገባንም፣ አይሉም እንደገባቸው ያልፋሉ አዘቅት ይገባሉ። ተሳሳትኩ? አንተ ለየት ያልክ ነህ ካልገባህ ምን ላድርግ? ከገባህ ግን ለሌላውም አሳውቅ አስረዳ…ተከራከር፣ ተከላከል፣…ሌላ ግዜ አቤቱታ ስታቀርብ ግን ከዚሁ ላይ ማስረጃዬን አውጥቼ አስረዳሀለሁ የዚህን ፅሁፍ እርዝማኔ ሳይሆን ጥራቱን ለራስህ እንዲገለፅልህ አደርጋለሁ።ለዚህ ነው ቁምነገረኞች ሠፈር ያስቀመትኩት። ስለመልካም ምክርህ ከአክብሮት ሰላምታና ከምስገና ጋር ነው በለው!!!
ezra says
በለው! “ኢትዮጵያኖች አናውቅም አይሉም …እንደገባችው አስመስለው በማለፍ ገደል ይገባሉ እንጅ” ያልከው አባባልህ ማንነትክን ገላጭ ነው። በቅድሚያ ኢትዮጵያውያነንና ኢትዮጵያን የሚያበሻቅጡ አንድም በሳላቶ በመገዛታቸው መገዛታቸዉን የሚኩራሩበት የተስፋዬ ገብረአብ ዓይነት ወገኖች: አሊያም በሰላቶ ወረራ ጊዜ ለሰላቶ በማደር፤ ተርቡን የኢትዮያን ህዝብ ለሰላቶ እንዲገበርና እንዲገዛ ለማደረግ ለሳላቶ ሲያደገደጉ የነበሩ ባንዳና የባንዳ ልጆች ናችው። ስለዚህ በለው ወንደሜ! የምተጽፈውን እንደንረዳህ አድርገህ ጻፍ በማለቴ ይሄን የጭቓ ጅራፍን በኢትዮጵያዊያን ላይ ለማዉረድ መንገድ ያገጘህ መስሎህ ከሆነ ተሳስተሃል። ኢትዮጵያዊነት ምንግዜም ቢሆን ገናናነት ነው። ኢትዮጵያዊነት አሽናፊ ነው
Wondimu Tadesse says
እግዘብሄር እትዮጲያን ይጠብቃት