የ“ጣና ኬኛ” ዘማቾች ያገራችውን ታሪካዊ ቦታዎች ጎበኙ October 15, 2017 09:39 am by Editor Leave a Comment በጣና ላይ የተከሰተውን አረም ለመግታት ወደ ጣና ያቀኑት የኦሮሞ ወጣቶች ጎንደርን እንዲጎበኙ ተደርገዋል። አርብ ለት የጎንደርን ታሪካዊ ቦታዎችና የፋሲል ቤተመንግሥትን ጎብኝተዋል። (ፎቶ ምንጭ: Agaz Shemsu Bireda፤ Girma Gutema፤ Addisgazetta) Share on FacebookTweetFollow us
Leave a Reply