ወንድሜ ህይ! በመጀመሪያ አነሳስህ ታሪክ መሰረተ አድርገህ ነው የተንቀሰቀስከው። አሁን ግን ሰበካውን፣ ፖላቲካውን፣ ታሪኩን (ተረት-ተረት)፣ የትምክህትና የንቀት ቀለቶችህ ተበውዘው ሊክ እንደካርታ ጨዋታ አኬር (ጆከር) ፍለጋ የሚባዝን ሰው መሰልከኝ። አሁን በ21ኛው ክፍለ ዘመን እንድ ያኔው 19ኛ ክፍለ ዘመን ብዙ የተናገራ እንድሚያሸንፍ አይደለም። አማሪኛችሁን ስለ ከሸንክና በጥሩ ቃላቶች ነገሮችን ስለ ሸፋፈንክ (ቅኔም) እንበለው፣ ሃቁ ተደብቆ አይቀርም። (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)
አቶ ቃሉ ኩሣ ይህንን ምላሽ የጻፉት አቶ አምሳሉ ገ/ኪዳን “መልሳቹህ” በማለት ለሰጡት ምላሽ ነው።
Leave a Reply