ሰንደቅ፡ዓላማችንን September 30, 2012 11:49 pm by Editor 1 Comment አረንጓዴ፡ብጫና፡ቀይ፡ሰንደቅ፡ዓላማችን፡ የአንድ፡ኢትዮጵያና፡ የነፃነት፡ ምልክታችን፡ነው።አረንጓዴው፡ የአገራችንን፡ልምላሜ፣ብጫው፡ሃይማኖታችንና፡ምግባራችን፣ቀዩ፡ሀገራችን፡ ወሰንዋ፡ ሳይደፈር፡ነፃነቷ፡ ተከብሮ፡እንዲኖር፡ጀግኖች፡ወገኖቻችን፡ለከፈሉት፡መስዋዕትነትን፡የሚገልጽ፡ነው። ሙሉውን አስነብበኝ/read more Share on FacebookTweetFollow us
zienamarqos says October 3, 2012 08:06 am at 8:06 am የጨመራችሁትን:ቀስተ:ደመና:ምሥል:በጣም:ወድደነዋል::ከልብብ:እናማእሠግናለን::ለወደ:ፊቱም:እንጠቀምበታለን::በተረፈ:ደህና:እንሁን::እንበርታ::መሣሪያችን:ብዕር:በማስረጃ:ነውና:እናሸንፋለን:: Reply
zienamarqos says
የጨመራችሁትን:ቀስተ:ደመና:ምሥል:በጣም:ወድደነዋል::ከልብብ:እናማእሠግናለን::ለወደ:ፊቱም:እንጠቀምበታለን::በተረፈ:ደህና:እንሁን::እንበርታ::መሣሪያችን:ብዕር:በማስረጃ:ነውና:እናሸንፋለን::