የለም March 31, 2014 04:57 am by Editor Leave a Comment እንትን የለም እንትን የለም በእንትን እጥረት ህይወት ማዝገም እንትና እንትን መጠቋቆም መደማደም ተስፋ ያጣ ተስፋችንን ግዜ ሰጠን እንደማከም እሱ እነሱ እንደዛ እያልን ለራስ ሚሆን ግዜ አጠረን —– Zeynu Seid —– ከAfendi Muteki ፌስቡክ የተገኘ 60 SHARES Share on Facebook Tweet Follow us Share Share Share Share Share
Leave a Reply