• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

“አህያውን ፈርቶ ዳውላውን!”

February 25, 2013 02:00 am by Editor Leave a Comment

ኢትዮጵያን ዛሬ ማን ነው የሚያስተዳድራት ? ኢህአዴግ በአሜሪካና በምእራብ አውሮፓ፣ አንድ  ምሁር እንዳሉት፣ በሚተነፍሰው ኦክሲጂን ካልተደገፈ አንድ ቀን ኣያድርም። ግፋ ቢል የቻይና ጉያ ውስጥ ገብቶ ይለይለታል። ያኔ ደግሞ ቻይናን የማይወዷት  እዚሁ አካባቢ ጉድ ጉድ ማለታቸው አይቀርም!  ይህ ሆኖ ሳለ ፣ በተለይ ከውጭ ሆነው ኢህአዴግን የሚታገሉት የፖለቲካ ሃይሎች ዋናው ትግላቸው ፣ ኢህአዴግን በህይወት የሚያቆዩት እነዚህ ሃይሎች ላይ ለምን እንደማያቶኩር በመገረም የተፈለገ ምሳሌ ነው። “አህያውን ፈርቶ ዳውላውን!”

እንዳው ለምሳሌ ያህል፣ ሰሞኑን ካራቱሪ የሚባለውን በሃገራችን መሬት ከተስፋፉት የባእድ ባለጸጎች ውስጥ አንዱ፣ የሚፈጽመውን በደል ለማጋለጥ የማደንቀው የነጻነት ታጋይ ኦባንግ ሜቶ ይህ እንዴት እንደሚደረግ፣ አሳይቶናል። ውጤት የሚሰጥ የዚህ ዓይነት የማያቋርጥ ዘመቻ እንዴት እንደሚደረግ ደግሞ ብዙ ሌሎች ልምዶችም አሉ ? ኢህአዴግን ለመታገል ሁሉም በየፊናው ብዙ ጉልበትና ሃይል ያፈሳል።  ኢህኣዴግ ከወዳጆቹ የሚተነፍሰው አየር እንዳያገኝ ስር የሰደደና የተቀላጠፈ ዘመቻ  ከማድረግ ተቃዋሚ ሃይሎችን፣ /በተለይ የዲያስፖራውን / 21 ዓመት ሙሉ ግን፣ ምን ሲያግዳቸው እንደቆየ አይገባኝም!  ችግሩ ድንቁርና ይሁን ሌላ፣ ወይስ አሻንጉሊትነት፣ ስላልገባኝ፣ ሃገር ወዳድ ነኝ የሚል ሁሉ ከራሱ አዕምሮ ጋር ይነጋገር ዘንድ የመጣ ሃሳብ ነው!

እስቲ እናውራካልን፣ አህያውን ትቶ አይሁን ዳውላውን፣

ከልብ ካለቀሱ ዕንባ አይገድም በሉን!

(ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)

ሕሊና ብርሃኑ

Print Friendly, PDF & Email

60

SHARES
Share on Facebook
Tweet
Follow us
Share
Share
Share
Share
Share

Filed Under: Opinions

Reader Interactions

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • በአዲስ አበባ የተወረረው መሬት፣ ባለቤት አልባ ቤቶችና ሕንጻዎች ይፋ ሆኑ January 26, 2021 11:16 am
  • የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አክቲቪስቶችን በሕግ ተጠያቂ አደርጋለሁ አለ January 26, 2021 10:32 am
  • የሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች ማኅበር 81ኛ የምስረታ በዓል January 26, 2021 07:17 am
  • በጋምቤላ ህወሃትንና ኦነግ ሸኔን ትረዳላችሁ ተብለው የታሰሩ እንዲፈቱ ተጠየቀ January 25, 2021 03:07 pm
  • “…ሰብዓዊ እርዳታ እየቀረበ አይደለም የሚሉ አካላት የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ነው” – ዶ/ር ሙሉ ነጋ January 25, 2021 01:02 pm
  • የሶማሌና ኦሮሚያ መሥተዳድሮች ወሰንን በተመለከተ የሰላምና የጋራ ልማት ስምምነት አደረጉ January 25, 2021 12:50 pm
  • 125ተኛውን የአድዋ ድል በዓል በድምቀት ሊከበር ነው January 25, 2021 09:34 am
  • በመቀሌ ከ350 ሚሊዮን ብር በላይ የህክምና ግብዓቶች ክምችት መኖሩ ታወቀ January 25, 2021 02:47 am
  • ዊንጉ አፍሪካ (wingu.africa) በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነ የመረጃ ማዕከል ሊገነባ ነው January 24, 2021 01:23 pm
  • ኢትዮጵያ ድሮኖችን ማምረት ልትጀምር ነው January 24, 2021 02:40 am
  • የአየለ ጫሚሶ ቅንጅት ፈረሰ January 18, 2021 02:31 pm
  • ህወሓት ተሠረዘ!!! January 18, 2021 01:32 pm
  • ዓሲምባ፣ ሣልሳዊ ወያኔና ባይቶና ከመፍረሳቸው በፊት ማብራሪያ እንዲሰጡ ተነገራቸው January 18, 2021 01:00 pm
  • ቤተሰቦች አስከሬን መውሰድ እንደሚችሉ ተነገረ January 14, 2021 06:48 pm
  • ስብሃት፤ “ከሞትን ቆይተናል፤ … አሁን የቀብር ሥነ-ስርዓታችን” እየተፈጸመ ነው January 14, 2021 01:37 pm
  • “ተመልሰን እንነሳለን” ያሉት ህወሓቶች ተመልሰው ወደማይነሱበት ተሸኙ January 13, 2021 01:12 pm
  • አፋር ነፃ አውጪ (ኡጉጉሙን) ለመጠቀም የታቀደው የህወሃት ሤራ ከሽፏል January 13, 2021 01:10 pm
  • ህወሃትን ወደ ጅቡቲ ለማሻገር ሲሰሩ የነበሩ የአፋር ታጣቂዎች በሰላም ወደ ክልሉ ገቡ January 13, 2021 06:47 am
  • በታህሳስ ወር ብቻ ከ344 ሚሊየን ብር በላይ የኮንትሮባንድ ዕቃ ተያዘ January 13, 2021 06:10 am
  • የብልፅግና ፓርቲ ቀጣይ ፈተና ምን ሊሆን ይችላል? January 13, 2021 04:10 am
  • ለትምህርት እንዲሆነን January 11, 2021 01:20 pm
  • “ከተቀበሩበት የጃርት ጉድጓድ ነው ያወጣናቸው” መቶ አለቃ ስዩም ቱርቦ January 11, 2021 12:11 pm
  • የተደመሰሱና በቁጥጥር ሥር የዋሉ የወንበዴው አባላት ይፋ ሆነ January 7, 2021 01:16 pm
  • ዐቢይና መኮንኖቹ በመቀሌ፤ “ድሉ የመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው” December 13, 2020 02:36 pm

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2021 · Goolgule