“የአረንጓዴ፤የቢጫ፤ የቀይ፤ የነጭና የጥቁር ነጠብጣብ፤ የብዙ አይነት ቀለማት ህብር፤ በማይዝግ በብር ሰሌዳ ላይ በባለሙያ የተሰሩ የወርቅ፡ ያልማዝና የዕንቁ ፈርጦች እና ጉብጉባቶች”
የአቶ መላኩ አሰፋን የህይወት ታሪክ ለመግለጽ “ኅብረ ሐመልሚል ቀይህ ወጸዓድዒድ አርአያ ኮሰኮስ ዘብሩር”ብለን ውበት የምንገልጽበትን የግዕዝ ቋንቋ ሐረግ መነሻ ማድረጉ ተስማሚ ይመስለኛል። ይሁን እንጅ ያቶ መላኩን ሁለንተና ለመግለጽ ወደዚህ ውበት ገላጭ ሀረግ ከመግባቴ በፊት፤ በሩቅና በቅርብ ላሉት ዘመዶቹና ወዳጆቹ ህልፈቱን ለማርዳት ስለሚረዳ፤ ተወልዶ እትብቱ ከተቀበረባት መንደር ጀምሬ የረገጣቸውንና የቆየባቸውን ቦታወች ማስቀደሙ ተገቢ እንደሆነ እገምታለሁ። (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)
Leave a Reply