የለንደን ደብረጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ ስማቸው አባ ግሩም የተባሉትና አሁን ደግሞ አባ ግርማ ከበደ ተብለው የሚጠሩት ደጋፊዎቻቸውን በማስተባበርና ከኤምባሲ ሰዎች ድጋፍ በማግኘት በቤ/ክኗ ላይ እያደረሱ ያለውን በጥልቀት የሚዘረዝር ጽሁፍና የቤተ ክርስቲያኗ ጉዳይ በተመለከተ አባላትና ወዳጆች ሁሉ ባንድ ላይ ተሰብስበው ሙሉ ነጻነት ባለውና በሰለጠነ መንገድ ስለ ቤተ ክርስቲያናቸው ጉዳይ እንዲወያዩ ጥሪ ያደረጉበት ጸሁፍ ደርሶናል፡፡ ሙሉውን እዚህ ላይ ያገኙታል
Leave a Reply