ጎሞራው ሄደ አሉ ሳይሰናበተን November 25, 2014 06:26 am by Editor Leave a Comment በገንዘብ ሲኮራ – ሰው በወርቅ ሲያጌጥ፤ ጎሞራው በቅኔ – ነበር ይንቆጠቆጥ፤ ኩታው ነበር ቃላት – ካባው ነበር ስንኝ፤ ጎሞራው ሲቋጥር – ለወገኑ ሲቀኝ:: ሄደ አሉ ጎሞራው – ሁሉን ነገር ንቆ፤ ሊቀኝ ቅኔ ሊዘርፍ – ከዚች ዓለም ርቆ:: (ሙሉውን ግጥም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) Share on FacebookTweetFollow us
Leave a Reply